@biruke_fact6: Abune matiyas Haji mufti #matiyas #hajimufti #haji #orthodox #muslim #biruke_fact

Biruke_fact
Biruke_fact
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 20 October 2025 17:53:15 GMT
98876
14311
404
1923

Music

Download

Comments

kedirhussienkedir
kedir :
ለእርሶም ሙሉ ጤና ይሰጥልን 😭
2025-10-20 18:18:35
480
ebrahimofficl
arsenal :
ወላሂ ከወሃብያ ኦርቶዶክስያውያን ወንድም መሆናቸውን አይተናል ይቅር በሉኝ ክሪስቲያን ወንድም እህቶቼ😥😥😥😥😥
2025-10-21 00:18:03
32
butakura1
miw :
አባታችን ሐጂ ሙፍቲ ሁላችንንም አንድ ያደረጉን አባት ነበሩ አልገባንም እንጂ።
2025-10-21 00:13:41
2
nobody2244488
nobody :
ወደ ሲኦል መግባታቸው አለመዳናቸው ነው አባታችንን ያስለቀሳቸው
2025-10-20 19:35:47
11
muhammed.kemal25
Muhammed kemal :
አባ ብፁወ ቅድስ አቡነ ማትያስ ሩህሩህ አባት ረጅም እድሜ ይስጥልን🥰
2025-10-20 18:40:00
187
endi.man1
𓄂ENDRIS𓆃_እንድሪስ⛈ :
አላህ ሂዳያ ይስታቸው
2025-10-20 18:18:10
76
zuzuye1973
magnea :
እኝን አባት ደሞ አላህ ይጠብቅልን ዝምታቸው ያስሳዝኑኛል ሀ ጂ ሙፍቲህንም አላህ የጀነት ያድርጋቸው
2025-10-20 18:12:13
196
be1seb
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ሰዉን ሰው የሚያረገው ስዕብናው ነው 👍👍👍
2025-10-20 18:01:14
193
user7443968594978
Abuki :
ፈጣሪ የቆያቸው እነሱንም
2025-10-20 18:03:06
186
abdiekeram
@amir Kahn :
ወላሂ ለእኚህ አባት ቃል የለኝም ረጅም እድሜ እመኛለሁ 🥺🙏
2025-10-20 20:25:21
19
fish3644
@fish :
እነሱን ደሞ አላህ እድሜ ሰቶ ያቆይልን
2025-10-21 03:36:16
7
nuruabate85
Nuru Abate :
ኦርቶዶክ ፍቅር ናቸው አላህ እድሜ ይስጥልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-20 18:21:55
93
tofek262
#tofik :
የኢትዬጵያ አባት ሁለት ናቸው አዳኛቸው ሲያልፍ ሁለተኛው እድሜና ጤና ይስጣቸው🥰
2025-10-20 21:08:03
14
anwarendiro
Anwar Endiro :
ሀጂ አላህ ይዘንላቼው እኔ ግን እኒህን አባት ሳይ ደግሞ ሌላ ሀዘን ተሰማኝ ወላሂ ለምን እኔ በዚህ ልክ አለሰብኩም ነበር ኢትዮጵያዊነት ለካ እንደዚህ ነው
2025-10-20 18:19:48
124
user5316091116724
የ ሀበሻው ቢላል :
እኝህን አባት ስወዳቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
2025-10-20 22:13:36
9
semiraambachew
semiraambachew :
እረ ሰወች ግዜው አልቆብን እንጅ ይህ እኮ የቆየ ታሪካችን ነው ተዋደን ተከባብረን ተደጋግፈን የምኖር ህዝቦች ነበርን
2025-10-20 19:37:21
38
ahmedenderis8
Ahmed :
አባባም ሙሉ እድሜ ተመኘው
2025-10-20 18:21:21
77
kala_ynwa
Aliya :
ሙፍቲን ማስታወሻችን ነዎት ፊታቸው ላይ ራህማ አለ
2025-10-20 18:48:56
82
semeneabatu
joele :
እርሶንም ይጠብቅልን ቅዱስ አባታችን🥰🥰🥰
2025-10-21 03:23:08
3
jon_hope14
yohans tesfay :
ነገ አኮ ቅዱስ ሚካኤል እኮነው ቅዱስ ሚካኤል ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏🙏🙏
2025-10-21 03:41:07
2
anofnan
anofnan 🇪🇹👈 :
እያስመሰሉ እንዳይሆን😏😏😏 ሸረኛ እንዳይበዛ ሰው ከመሰከረው አላህ የመሰከረው ይበልጣል ✌️አላህ ይዘንላቸው
2025-10-20 19:35:54
0
user3055721146008
addis :
ስውሯ ማርያም ሂዱ ህይውታችሁ ይሰትካከላል 🙏🙏🙏
2025-10-21 00:52:32
6
user4317256703181habibi
kedir :
ትልቅ ሰው እንዲህ ነው እስቲ እኛም ከነሱ እንማር 🥺
2025-10-20 19:22:02
23
danel.desalegi
Dani :
ቅዱስ ኣባታችን በረከቶ ይደርብኝ
2025-10-20 20:24:49
7
maki24108
@maki :
አላህ እሰቸዉን በጤና ያቆይልን 🙏🙏
2025-10-20 19:32:34
8
To see more videos from user @biruke_fact6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About