@abrshi1223: አፋጣኝ ፍትህ– ለሊዛ ደሳለኝ ሞላ በድሪም ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ በዛሬው እለት በቀን 10/02/2018 ዓ. ም ፍትህ ለእህታችን ለሊዛ በሚል መሪ ቃል የሻማ ማብራት ፕሮግራም ተካሂዷል ሌሎችም አህቶች ከእንደዚህ አይነት መጥፎ ድርጊት እራሳችሁን ልጠብቁ ይገባል::በድጋሚ ለቤተሰቦቿ እና ለቅርብ ጓደኞቿ መጽናናትን እንመኛለን። #ፍትህ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ደሴ_ኢትዮጵያ #ደሴ #የሴቶችጥቃትይቁም💔 @ታኩር @miko @YEAB (ባባ)
ⓐ𝕓𝕣𝕤𝕙𝕚 ⓞ𝕗𝕗𝕚𝕔𝕚𝕒ⓛ
Region: ET
Monday 20 October 2025 18:21:52 GMT
Music
Download
Comments
የነዛ ዘር➳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
የትነው ማነው የገደላት
2025-10-20 20:10:18
0
የገብርኤል ❤️🩹 :
ፍትህ ለእህታችን ሊዛ 😭😭
2025-10-21 07:07:08
1
bitu getachew :
የኔ እናት ነፍስሺ ይምራሺ
2025-10-21 09:56:08
0
yerayaw kertata :
ድጋፍ ላደረጉ ለኩሌጆ አሰተባባረ እና ለተማረዋቹ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እናመሰግናለን
2025-10-21 02:53:06
7
ፖለቲካ አይደለም :
እህቶቻችን እራሳችሁን ጠብቁ በፈረሰች ሀገር ፍትህ ከየት ይመጣል?
2025-10-20 19:33:34
22
ami _6 :
ፍትህ ለትንሿ😭😭😭😭😭
2025-10-21 06:52:55
0
shagi :
ፍትህ ለ እህታችን 😢
2025-10-21 06:00:43
2
ኤፋወሎየው :
ፍትህ ለሊዛ
2025-10-21 07:21:53
1
@Bĩsrat-M :
justice for liza 🥹😭😭
2025-10-20 18:47:35
2
መዳኒቴ🥺🍫 :
Liza😭😭😭😭
2025-10-21 00:20:23
1
🧠𝐍𝐢_𝐇𝐚𝐧🫀 :
ፍትህ ለኛ ለሴቶች 😭😭😭
2025-10-21 05:17:52
0
@fozi :
የኔ እህት ከባድ ነዉ😭
2025-10-21 05:19:11
0
Tesfanesh Shanbel :
ፍትህ ለሊዛ ለእህታቻን በለጋ እድሜዋለቀረችዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-21 05:14:07
0
mahu🌺 :
fith leliza🥺
2025-10-21 06:25:05
0
b.r.u.k 🦅 :
jestice for liza😭😭😭
2025-10-21 05:04:28
0
jo.jo.jo.jo.jo🥊🥊 :
ፍትህ ለህታችን ሊዛ 😭
2025-10-21 07:09:04
1
Abrham Abrham :
ፍትህ እህቶቸ እራሳቹሁን ጠብቁ😭😭😭😭😭😭
2025-10-21 10:27:51
0
alex.man :
😭😭😭😭😭😭ፍትህ ለምስኪኗ እህታችን 😭😭😭😭😭
2025-10-21 00:18:22
1
Hijabi girl 🥰 :
Justice for liza 😞💔
2025-10-20 19:19:11
1
fkr 🦋🌸 :
Liza😭😭
2025-10-21 06:17:05
0
Sofiya Sofiya :
ከቀንቀን የኛሞት በዛ ሥንሠለች ፍትህ ፍትህ ሞትም ጩኸቱም ባህል እሰኪመሰል ድረሰ
2025-10-20 20:13:12
0
ሀሠን hu :
justice for the student liza!!!!!!
2025-10-20 19:02:37
0
habtam@ :
ፍትህን የምናረጋግጠው በክንዳችን ብቻ ነው 💪💪💪💪💪💪💪
2025-10-21 05:33:29
0
sebl2 :
ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭ለሊዛ 😭😭😭😭በግፍ ለተገደለችው😭😭😭 እህታችን
2025-10-21 05:18:32
0
Lewutu Tegegne :
ነብስ ይማር
2025-10-20 20:17:57
0
To see more videos from user @abrshi1223, please go to the Tikwm
homepage.