@user059660365:

yene,,,,🌹
yene,,,,🌹
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 20 October 2025 23:48:36 GMT
220665
11498
1106
2052

Music

Download

Comments

birtukan.abebe60
981 ብቻ :
ምናለበት የምትይውን በሰማሁሽ የኔማር
2025-10-21 08:54:52
2
meron.dereje
Meron Dereje :
የቤሩትን ፍቅር ያያት ብቻ ነው የሚያውቀው ❤
2025-10-21 10:03:00
18
aster696
Astre💚💛❤ :
እናቷ እባቷ ኢትዮጵያ ውይ ናቸ ግን እኔ የተወለድኩት ልብነን ነው ጓደኞቿ ብልብነን ናቸው የተማረችው ብል ነን ነው እማገባውም ንብለንየ ነው ስለዚህ እኔ ልብነናውይ ነኝ አለች ምን ትላላችሁ😂
2025-10-21 13:13:18
0
fikrdebebe21
fikr 🥰🇪🇹🥰 :
አይሆንም ኢትዮጵያ ነው ምታገቢው የኔ ቆንጆ ❤️😁
2025-10-21 07:56:33
36
uwgghoqgoc0
ድብቅ ድብቅብቅ :
ልጆች የትም ይደጉ የ ሀገር ፍቅርን ማሳየት ማስተማር አለብን
2025-10-21 04:30:20
266
lmat309
LMat bekele :
አረ ያንቺስ ከፋ😂😂😂ካደችን እኮ🙄😂
2025-10-21 07:24:39
138
sisaysalamon
ሲሳይነሽ ሰለሞን አማረ :
እወነቷን ነው እኔም ቤሩትን ሞቼ ነው የምወዳት አይሯ ለሰው ተስማሚ ሰው ሰው አክባሬ🥰🥰🥰
2025-10-21 05:11:42
159
user9712615071611
ገነት@የ አቢጌል :
ቆይ ትመጫታለሽ ጭራሽ የማገባው ሊቢናኒ ነው ትላለች ፎ🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2025-10-21 12:44:40
1
weynihemen
Weyneshet Tigabu :
የኔ ማር እድግ በይ ይሻልሻል
2025-10-21 12:08:49
2
metsim236
atu back :
አረ ትርጉም
2025-10-21 09:40:19
2
seadi6238
seadi ነኝ እናቴን ናፋቂ (امي) :
ቅመም እድግ በይ ስለትዳሯም ሊብናን አለችኮ እኔበሷእድሜቀርቶ በ30አመቴ ስልኬን ከዬት አመጣኸው ላይ ነኝ😁
2025-10-21 06:33:59
14
hayuloveseada
hayuloveseada :
ተነገርሽ ኢትዮብያ ነሽ ዋ
2025-10-21 11:21:18
0
selinayeheben171
Selam Mulugeta :
ይሻላል የኔ ቆንጆ ካድሽን🤣🤣🤣🤣
2025-10-21 09:19:14
4
helenlove292
💫HELEN 💫የስደት ስንቄ እመብርሃን 💞 :
ጎድ ነው ዘድሮ አገርሽን ብትወጃት
2025-10-21 12:35:45
0
senimiki781
seni :
habibiti ana
2025-10-21 09:14:19
2
sara.zizu30
Sara የአዲስ ከቴ zizu :
አንቺን ባረገኝ😁እድግ በይ
2025-10-21 11:29:32
1
kansuna9882
kaንsu :
ጭራሽ በዚህ እድሜሽ ማግባት ማሰብሽ ገርሞን ሳንጨርስ የማገባው ልብኔናዊ ነው ብለሽ እርፍ ተይ ግን😌😆😆😆
2025-10-21 10:52:51
4
b.y.t02
B.Y.T. :
ልጅቷ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም እኔ ሊብናን ነኝ አለች ከየት አመጣችው ለዚህ መሠረቱ ቤተሰብ ነው የተረዳሁት አገር ጥላቻ በዚህ ይጀምራልና ተጠንቀቁ
2025-10-21 13:12:49
2
user43421455
Astu💖T/ sos :
እንኳንም ካድሽን ይሻልሻል
2025-10-21 12:33:46
0
haymiyeab
haymiyeab :
ወይኔ ቤሩትዬ ፍቅርሽ እኮ i🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧
2025-10-21 10:46:42
3
beza2174
Beza ባላገሯ :
ማሻሏህ 🥰🥰🥰እውነት እንኳን ቀረብሽ ኢትዮጵያ በስ አንቲ ላዚም ማል libanon ሳህ🥰🥰🥰መዝቡት
2025-10-21 13:01:46
1
lamerotlove
Lamerot Lamerot787 :
ልጅነት ደስ ይላል ደሞ ሲያምርብሽ💋
2025-10-21 12:50:02
1
selomemekonnen
Selome :
ቆይ ትመጫታለሽ 😳🥰😂😂😂😂
2025-10-21 11:25:51
0
weynua57
Weyneshet Tilahune :
አርብኛ ማወቄ ጠቀመኝ ሰዎች ፊልም እዩ
2025-10-21 11:28:15
1
fasikademeke975
yoftahe fasika :
የኔ ወርቅ ሀገርሽ ትበልጣለች ነይ
2025-10-21 06:26:36
36
To see more videos from user @user059660365, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About