Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bayu_2119: #funnyvideos😂 #viral #smiledentaltca #gpowertiktokcreativeaward #foryoupage @G-Power official @Ethiopian Creative Awards @Smile speciality dental center
BAYU
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 October 2025 12:45:33 GMT
1438029
54711
662
4202
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.54MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.59MB
)
Watermark .mp4 (
2.78MB
)
Music .mp3
Comments
John :
1:ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ 🥰ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-10-22 16:59:46
24
የነገን ማን ያዉቃል :
እውነተኛ ሲንግል Hiii ይበለኝ
2025-10-24 18:34:33
1
mekdi gonderewa :
ወንድም የለኝም እስኪ ወንድም ሁኑኝ😔😔😔
2025-10-23 13:34:28
5
MAMELA :
ይሄን የሚመስል መቀመጫ ላይ ይቀልዳል ልክ አዴለም
2025-10-21 15:02:19
91
jama love ❤️💛❤️🩹 :
2025-10-21 15:08:10
53
Abushee Amayyaa :
wayii daboo😂
2025-10-21 14:30:52
1
Melkamu :
2025-10-21 15:32:22
10
አለ ለኔ የተሻለ ነገር :
ሥታምር ልጅቷ
2025-10-29 18:43:31
0
south :
ለቅጦ ነዉ እንዴ መስታዉቃያ
2025-10-25 10:48:38
0
mulugeta :
😁😁😁😁😁😁
2025-10-22 05:48:51
1
Kendu Wendem :
የተመታህ😂😂😂😂
2025-10-21 16:59:50
2
ተዋህዶ ሃይማኖቴ :
አጣጣሉ እሷ ለማንሳት ችኮሏዋ ብቻ በደብ ተለማመዱት
2025-10-21 18:06:26
2
user7011621481387 :
የደበቀቺዉ ነገር አለማለትነዉ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2025-10-22 12:13:24
0
eyoas ye27 :
አንተ ዝም ብለሕ ታያለሕ አሰመጠችዉ እኮ
2025-10-22 16:15:47
0
🦁BAሻ 🇪🇹EHTIO @ SOLDER🏋🏻♀ :
በቃ የኛ ህዘብ ጥሩ ነግር አይታየውም አይይይይይይ
2025-10-23 05:23:10
1
ያልተኖረ ህልም :
ለካ የራሳችን ቂጥም ማመን አቁመናል
2025-10-22 14:06:43
0
ዝምታ :
ስጥቁን ያያችሁ አላየንም ባካችሁ መፍሸዋን ያያችሁ
2025-10-24 15:07:25
0
ብሩክ❤21ዷ❤እናቴ :
😂😂😂😂
2025-10-21 21:35:56
1
ጉድበል ጎደር :
እደሱ እዳለ ስትነዉ
2025-10-21 16:01:52
1
Jah BUll ጃ 🇯🇲🇯🇲 🤟🤟 :
ፍክትሽ ያምራል በልልኝ 🤣🤣🤣
2025-10-22 19:02:32
0
Dani ኤል :
ቀስ ብለሺ ዙሪ አስገብቼዉ ነበረ እኮ ቀጨሺዉ😳😳
2025-10-22 12:34:02
0
Suleyman woloyew yawm kutaber :
ለሀይሮ አይደለም
2025-10-23 08:46:23
0
Abel Anjajo :
በጣም አስተዋሽ ናት እዉነት
2025-10-22 16:11:08
1
Seid Enders :
እባ ተናነቀኝ እስከምጨርስ እሰይ ግን እውነት በሉኝ?
2025-10-24 01:43:44
0
💚ፋሢሎ(F1)❤ :
ገባችበት
2025-10-22 16:29:27
0
To see more videos from user @bayu_2119, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fyp #4u #netco#agit
#CapCut يلا الصدرين اتفاعلوو😌❤️##ام_الول #لايك__explore___ #الشعب_الصيني_ماله_حل😂 #طششونيي🔫🥺😹💞 @ام الول🇮🇶💚
Set bộ trung niên #bomacnha #setboxinh #setxinh #bodoxinh #bodosangchanh
First live model feedback session with my lash apprentice. Teaching her that being a lash artist isn’t just about applying product, it’s about: ✅ how you greet your client ✅ explaining the process before touching their eyes ✅ taking quality content (side view, clean angles) ✅ keeping a calm, confident energy ✅ sanitation + timer prep ✅ checking in without breaking flow ✅ making clients feel safe, comfortable, and seen Skill can be taught. Technique can be refined. But how you hold space for your client is what makes you a luxury lash artist. This is how I train artists with longevity…not just girls who know how to apply a lift.
#CapCut
About
Robot
Legal
Privacy Policy