@alisha.trends: Unisex Tshirt for 2026 ,#coloroftheyear #2026 #newyear2026 #unisextshirt #printedtshirt

ALISHA APPAREL-CLOTHING
ALISHA APPAREL-CLOTHING
Open In TikTok:
Region: PH
Tuesday 21 October 2025 21:00:15 GMT
41
2
1
1

Music

Download

Comments

liyana9667
Yana :
😍😍😍
2025-10-22 02:46:27
0
To see more videos from user @alisha.trends, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#hilightseveryonefollower #capcutvelocity #እኛ በሚገጥመን ኹሉ ነገር ላይ ይህንን : ቃል ልንናገረው ይገባናል፡፡ ንብረት ማጣትም ቢኾን የሥጋ በሽታም ሲኾን፣ ስድብም ቢኾን፤ የሰዎች ወቀሳም ቢኾን ወይም ሌላ በሰው  ልጆች ላይ የሚደርስ መከራም ቢኾን ሲደርስብን እነዚህን ቃላት አንሥተን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔርም ነሣ፤ እግዚአብሔር እንደ ፈቀደ ኾነ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይኹን” እንበል፡፡ ይህን መንፈሳዊ ጥበብ የምንለማመድ ከኾንም ምንም ዓይነት ክፉ (እኛን የሚጎዳ) ነገር አይደርስብንም፡፡ ስፍር ቊጥር የሌላቸው መከራዎች ቢያጋጥሙንም እንኳን ከምናጣው በላይ የምናገኘው ጥቅም ይበልጣል፤ ከሚደርስብን ክፉ ነገር ይልቅ የምናገኘው በጎ ነገር ይልቃል፡፡ እነዚህን ቃላት በመናገራችሁ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ ቸርነቱን እንዲያበዛ ታደርጉታላችሁ ራሳችሁን ከሰይጣን መገዛት ትጠብቃላችሁ፡፡ በአንደበታችሁ እነዚህን ኃይለ ቃላት እንደተናገራችሁ ዲያብሎስ እንደ ጢስ ተኖ እንደ ትቢያ በንኖ ከአጠገባችሁ ይጠፋል፡፡ እርሱ ከእናንተ ርቆ ሲሔድም በውሳጤያችሁ የነበረው ቀቢጸ ተስፋ በንኖ ይጠፋል ! ሊያሳዝኑአችሁ የነበሩ : አሳቦች ኹሉ ከእርሱ ከዲያብሎስ ጋር አብረው ይሔዳሉ፤ ከዚህ ኹሉ በተጨማሪም በዚህም : ዓለም : በወዲያኛውም : ዓለም :: እጅግ የበዙ : በረከቶችን ታገኛላችሁ፡፡ ይህ እንደሚኾንም ስለ እግዚአብሔር ብለው የዚህን ዓለም መከራዎችን ንቀው የዘለዓለም በረከቶችን ያገኙ አሳማኝ የኾኑ ምሳሌዎች ኢዮብና ሐዋርያት  አሉላችሁ፡፡ ስለዚህ በዚህ ዓለም ጭንቀት ሳንያዝ እንድናልፍ፣ ሊመጣ ያለውንም በረከት በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነትና ሰውን መውደዱ እንድናገኝ የምናምን እንኹን፣ በሚደርስብን ነገር ኹሉ  ቸሩ እግዚአብሔርንም እናመስግን፡፡ ለእርሱም ክብርና ልዕልና ዛሬም ዘወትርም እስከ ዘለዓለሙ ድረስ፣ ኣሜን!!! ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #አንድሃይማኖትአንድጥምቀትአንዲትቤተክስትያን #ሃይማኖት_ከተባለ__ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

About