@alazarasgedomfootball: Arsenal 4 - Atletico de madrid 0

Alazar Asgedom football cafe
Alazar Asgedom football cafe
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 October 2025 09:11:42 GMT
184417
15140
153
983

Music

Download

Comments

bobantesifa
Boban Tesifa :
ዝም ብየ ሳዳምጥህ የአዲስ አበባ ከንቲባ ብትሆንም በደንብ አረጋግተህ የምትመራ ይመስለኛል
2025-10-22 09:57:48
253
ahmedjr537
አህመድ Jr 🇪🇹 🇵🇸 :
በ champions leuge አርሰናል invisible ሆኖ ያነሳዋል
2025-10-22 10:24:25
79
tekamuberik
muberik :
አርሰናል በዚህ አቋሙ 5 አመት ኮንትራት ይፈርምልን
2025-10-22 09:26:23
57
elbabilon6
one love :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር
2025-10-22 19:13:37
1
ap54545qrh
CoN :
ቤርታ አለቫሬዝን ብቻ ያምጣልን
2025-10-22 09:42:46
109
bicho1892
G Bicho :
Alazi is genius ❤
2025-10-22 12:21:08
0
yaborikoni
@Jojo-jo :
ማታ ማታ እንደ ህፃን የአሌክስን ትንተና እየሠማሁ ነው ምተኛው እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
2025-10-23 17:17:59
3
eliasgunner
Elias the gooner :
ዘንድሮ ሁለት ዋንጫ እንጠብቃለን Goooool Gunners
2025-10-23 09:34:29
11
mohmud.ahmed42
Mohmud Ahmed :
አረሰናል ዘንድሮ አምሮል ካይ ሲመለሰ ደግሞ የበለጠ የተሳለ ካራ ይሆናል
2025-10-22 14:18:22
5
aymenhabesha925
Aymen :
እንደ ምግብ ተጠባብቀን የምንሰማዉ ምርጡ ተንታኝ ወንድማችን አላዛር
2025-10-22 13:26:22
15
lammiinlammiif619
Dhugaan Ilma Waaqati. :
አንተ ስለ sport ተንትነው እኛ በደምብ እናዳምጣለን 😍😍🙏🙏❤❤
2025-10-22 10:04:42
10
madgoba
Mad27 :
ኩዋስን አንተ ብቻ ተንትናት አባቴ ትችላለህ 🫶🏽👌🏽👌🏽✌🏽
2025-10-22 10:30:42
25
abushfix1
Abush Fix :
የጎል ፉንጋ የለዉም
2025-10-22 12:54:04
12
efi981721
Ef :
without winning a trophy he can't be considered as a great coach
2025-10-24 09:17:47
0
_mass_1221
@_Mass_1221 :
ከአምስት አመት በላይ ሰማውህ ተከታተልኩህ እንዴት ያለ መታደል ነው እንዴታለ መረጋጋት ነው ምን አይነት የመወደድ ግርማ ነው ያለህ ለምን ሀገሪቷን አትመራልንም በቃ ትችላለህ ።
2025-10-22 16:30:38
5
yadumajilan
Yadu Majilan :
ዝም ብየ ሳዳምጥህ የኢትዮጵያ በሔራዊ ቡዱን አሰልጣኝ ብትሆንም ወዳ ዓለም ዋንጫ የምታሳልፈን ይመስለኛል
2025-10-23 04:24:15
5
.arsenal62
Arsenal :
በማዳመጥ ብቻ አለዛርን👌።
2025-10-22 14:14:48
1
myarsenalforever
Arsenal forever :
አንተ ብቻ አውራ welahi
2025-10-23 16:01:27
1
one81020
.....typing :
ኳስን አንተ ተንትናት በጠቅላይ ሚኒስተራችን ሽልማት ይገባሀል👏👏👏👏
2025-10-23 14:27:54
1
user8088856001461
user8088856001461 :
ለምን ሁሌ አላዛርን ብቻ አንሰማም
2025-10-22 10:04:35
8
feta_sa
@feta-sa :
በጣም የምወድህ ተንታኝ ጤና አብዝቶ ይስጥህ
2025-10-22 21:40:16
1
user1614370318382
arsenal arsenal :
አላዛር ማኛ ሰው አልዪ አንተ እና መንሱሬ እስፖርትን ሰተነትኑ በጉንጬ ማር የያዝኩኝ ያህል ይሰማኛል ምርጦች ናቹ መኑር ውጅራ ነኝ ( ማኛ ማኛ ከጉንችሬ
2025-10-24 06:20:29
0
user4402194479965
Mesut :
ቃላት ከየት ነዉ ሚገጥምልህ እመኑም አትመኑ ስራ ረፋዶብኝ ስላልነበረኝ ሴቬ አድርጌ ነዉ ያለፋኩት
2025-10-22 12:00:38
1
ethiiarsenalcom
ÑEGESOCR7 :
ALAZER YEGNA SPECIAL SEWU BERTALIN🙏🙏🙏🥰🥰
2025-10-25 05:25:05
1
7mulualem
7mulualem :
በጣም አድናቂ ነኝ 🙏
2025-10-23 16:44:06
0
To see more videos from user @alazarasgedomfootball, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About