@daniel_tibebe_silase7: ❤️አካውንታችን ብዙ ኮፒ ሊንክ ይደረግ ፳፩🙏🏻 ………………. ግብፅ ወረደች ድንግል በወርቅ ጫማ ተጉዛ ሄሮድስ እዳይገለው አንድ ልጇን ይዛ አማኑኤልን የዓለም ቤዛ እሰግድ ለኪ የዘምን መርገም ተሻረ ተሰውቶልን ልጅሽ ዳግም ተከፈተ ገነት መኖርያሽ ሰውና አምላክ የታረቁበሽ እሰግድ ለኪ አይቀርም ሞቴ ድንግል ኋላ ስጠራ በልጅሽ መንገዱን አሳይኝ ከፊቴ ቀድመሽ ………#ethiopian_tik_tok #foryou #viral #foryoupage #fyp

ᴅᴀɴɪᴇʟ_ᴛɪʙᴇʙᴇ_ꜱɪʟᴀꜱᴇ 7
ᴅᴀɴɪᴇʟ_ᴛɪʙᴇʙᴇ_ꜱɪʟᴀꜱᴇ 7
Open In TikTok:
Region: TR
Wednesday 22 October 2025 18:39:39 GMT
49595
8737
332
4260

Music

Download

Comments

emuya3
እሙ የክርስቶስ ባሪያ :
የኔ እናት እመብርሃን😥😥😥 ፀጋውን ያብዛልኽ🥰🙏
2025-10-22 20:34:33
20
sara214534255716182
sara21@ 214534255716182 :
ወዉይ አንተ ልጅ አንተን ሳዳምጥ ሳላለቅሰ አልወጣም ተባረክ ወንድሜ በቤቱ ያፄናህ ተባረክ
2025-10-23 06:29:37
15
betewengel
ቤተ ወንጌል_የማቴዎስ ወንጌል :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
2025-10-26 21:00:39
4
user8061533942263
A.Sol :
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ተባረክ በቤቱ ያጽናህ
2025-10-23 04:56:38
4
serdinosinternational
serdinos internation :
ፀጋውን ያብዛል🥰🥰🥰
2025-10-22 18:45:26
2
yelbie1221
የልቤ ደረሰ :
ወንድሜ ድምፅህ በጣም ነው የሚያምረው፤በቤቱ ያፅናህ፤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
2025-10-22 19:45:38
2
li.li.li.li.li26
melo🦋 :
🥰🥰🥰 በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
2025-10-22 18:43:58
2
habesha_hd
Habesha HD :
ነጠላ በመልበስህ ደስ ብሎኛል ዝማሪ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን
2025-10-23 23:49:33
3
user2553340718005
Ka 21 12 19 :
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏 በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏
2025-10-22 19:09:40
2
.210397
የክርስቶስ እስረኛ🙏 :
የስውሯ ማሪያም ፀሎታችሁን ትስማው🥰🙏
2025-10-26 21:27:00
2
wondye235
የሥላሴ ባሪያ የድንግል አሽከር :
ዉይ ይዜማ በእዉት ይለያል ሥላሴ ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ ወሰድከኝ የድሮ የሰንበት ትምህርት ቤት ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግተሰማያትን ያዉርስልን አሜን ❤❤❤ ❤️❤️❤️❤
2025-10-26 19:09:48
2
akilesiyaehitemariyam12
አቅሌስያ 12✝️💒💗 :
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
2025-10-22 18:44:21
2
viki21324
Victoria👑 :
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🥰🥰🥰
2025-10-23 00:15:17
2
bisrat.2123
@ ብስራት ኦርቶዶክሳዊት✝️2123🙏 :
ግብፅ ወረደች ድንግል አንድ ልጇን ይዛ😔🥺😢ፀጋው ከዚህ በላይ ይብዛልህ 🙏🥰🥰
2025-10-22 19:08:13
2
thirst335
Thirst :
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አዲስ ዝማሬ ከአንተ እንጠብቃለን በርታ ወንድሜ ተማረክ
2025-10-26 15:29:53
2
12hs3021
ሐዊ ✨ባርቾ😍 :
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ ዘመንህ ሁሉ እንዲህ እንድታገለግላት ትፍቀድልህ እመብርሐን 🥰
2025-10-23 09:15:32
1
yemariamlijjbeshadubesha
ወለተ መድህን :
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-23 08:00:53
1
edom05972
Edom :
16 ×copi link 🙏🙏🙏
2025-10-22 19:08:48
1
user9025525345925
ሰላም ነኝ :
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን 🙏
2025-10-30 11:52:15
1
wondye235
የሥላሴ ባሪያ የድንግል አሽከር :
ሥላሴ ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግተሰማያትን ያዉርስልን አሜን በሰሰት ነዉ የማይህ በአልበም ደረጃ ተከሰትልን እንባዬ ነዉ የሚመጣ ይህን ዝማሬ ሰሰማ እመብርሐን አዛኝቷ ሁሌም ትደምልህ አሜን ❤❤❤
2025-11-19 18:43:35
1
leamlaksew
Leamlaksew ⎡🥰] :
🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰
2025-10-23 05:50:23
1
heyselamgosh
selam :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
2025-10-24 01:21:57
1
feysa.tadese8
Feysa Tadese :
አሁን ያምሪብሀል ነጤላ ስለለበስክ ቃለህዎት ያሠማልን
2025-10-22 19:52:00
1
lakkeci
mesi💓yeHodin💝beHodi😌 :
ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ያኑርህ ፀጋዉን ይጨምርልህ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-10-22 20:37:23
1
zimam291
zimamzerihun :
ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
2025-10-31 20:38:12
1
To see more videos from user @daniel_tibebe_silase7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About