@muka3098: ሙስሊሞች አእንንቃ‼️ #mukejr #mulim #ethiopian_tik_tok #foryoupage #fyp @muke Jr

muke Jr
muke Jr
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 October 2025 06:35:26 GMT
17948
2410
269
1966

Music

Download

Comments

danu.muatu
Hunzaw :
ልክ ነው ውሃብያ ሙስሊም አደለም
2025-10-23 10:43:21
54
user1711248156369
Hanita turkey 🇹🇷🇹🇷 :
የኛ ጥፋት ነው መንገዱን አሳየናቸው እነሱም ሄዱበት
2025-10-23 06:44:10
215
leje.abdu2
leje abdu :
በህግ ሊጠየቅ ይገባል።
2025-10-23 17:38:22
0
abuki6784
abukiiiii 6784 :
ማን ጠላታችን እንደሆነ አውቀናል
2025-10-23 13:06:44
7
neju.nejat0
ሰው ሁኑ :
ክርስቲያኖችን ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን
2025-10-23 15:03:38
0
sophiamelkamu
sophia🦋 :
ምኑን ነው የምንነቃው ሙስሊም በሙስሊም ሞት ሲደሰት ማየት😏
2025-10-23 12:33:04
15
user9619963515137
@ኢብሮ ላ :
ዝምበል ልክ ነው
2025-10-23 11:25:13
9
salim.anes1
salim anes :
ልክ ነው እውነቱን በሌላም ወገናችን ሰማችሁ ወሀብያ ሙስሊሙን አይወክልም!!!!
2025-10-23 14:03:07
7
abebealemu527
Abe :
2025-10-23 13:21:00
5
muka3098
muke Jr :
Copy link argut
2025-10-23 06:36:01
18
abd84.8
ÃB :
ሀሳቡ እኮ ልጁ ልክ ነው ምን አጠፋ ወሀቢያ አራጅ ነው ታሪክ ይናገራል መደበቅ የማይቻል ታሪክ ነው ሩቅ ሳንሄድ ወልባረግ ላይ ሀያቱን ቡና ለምን ጀባ ትያለሽ ሽርክ ነው ብሎ የገደላትን እረሳቹት 🤔?
2025-10-23 09:00:02
7
sualih.muhamd5
Sualih Muhamd :
የኦርቶዶክስ ጤነኛ የለዉም
2025-10-23 15:48:53
0
nserden
Naserden wabala :
ልክ ነዉ ወንድሜ ወሀቢይ ከፋፈሌን
2025-10-23 15:52:07
0
you.me5eeeee19
=MAN= :
ከቦታው ሁሉ ተሰብስበው ሱናን ለማጥፋት ተነስተዋል ወላሂ ወደ ቁርአን እና ሀዲስ ተመልሰን እንታገላቸው ጀማው!!!!
2025-10-23 13:22:58
1
user21258388275345
sofia 🇪🇹 ❤ 🇵🇸😭 :
እናንተ የመሐመድ ﷺ ኡመቶች የተለያዩ የሀሳብ ልዩነቶች ቢኖሩንም አሁን ላይ ስለ አንድነታችን ብናወራ አይሻልም ትላላቹህ ?
2025-10-23 12:36:47
2
sumihubi5
🦋سوميا :
አላህ የሁላችንንም ሀቁን መንገድ ያሳየን
2025-10-23 06:59:28
32
nat23as
Dude :
ትክክል መሆኑን በአንተ መልስ ግልጽ አደረከው
2025-10-23 12:19:10
2
user8685299369035
alhamdulillah alakulihal :
እኔ ሚዲያላይ ማንም መለያየታችንን እዲአቅ አልፈልግም ነበር ግን ሙስሊም ሲሞት ሲደሰቱ ምን ይባላል
2025-10-23 12:49:02
3
juneyid2
JUNEID HABIB :
Haq💯
2025-10-23 08:04:19
5
seba6164
𝔖𝔈𝔙ℜℑ𝔑 :
ትክክል ነው ከናንተ እነሱ ይሻሉናል😂
2025-10-23 15:15:27
2
user6143371412222
osman seide :
ልክ ነው ውሀብያ ነው የተናገረው ሙሉውን አዳምጥ
2025-10-23 16:07:06
2
feti603
fetiti🌸 :
አንድ ሰው በማያገባ በማያውቀው ነገር ገብቶ በዚ ልክ እንዴት ይቀባጥራል 😬
2025-10-23 14:31:28
5
semersan
غاشي :
ይህዉ አንዳንድ አላዋቂ ተኝቶ እሚሽና ሁላ ተደፋሮ አስደፈረን ይህዉ ነዉ የቤቱ ሰዉ ሲዝረከረክ የዉጪዉ የልብን አማርኛ እያሽሞነሞነ ለመናገር ይመቸዋል አሁንይሄ ለምን ያመቻል ደፋረዉ ያስደፈሩን ለመከበር የፈለገ ማክበርን ማስቀደም ነዉ ማንም ምንም ቢል አሁን ተወቃሽ እዚሁ ያለ ነዉ።
2025-10-23 15:54:37
0
ya.allah8478
ya Allah :
esilam Salem nw Alamdulila egna Muslimoch 1neni 💪 yerasechun telacha be sew atesabibut eñga Muslimoch hulem 1 nan Alamdulila
2025-10-23 08:24:05
1
eeliyasshaafii
Eeliyas Shaafii :
ba hege matayak alabat
2025-10-23 18:25:26
1
To see more videos from user @muka3098, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About