@miky60895: #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ቀንዲልሚድያ_kendilmedia #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ #መምህር_ምትኩ_አበራ #creatorsearchinsights

Orthodox☦️ Tewahido ✝️✝️✝️
Orthodox☦️ Tewahido ✝️✝️✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 October 2025 15:48:04 GMT
514890
45727
459
10948

Music

Download

Comments

addis560
@addis smart :
pls በቅዳሴ ሰዓት የግል ፆሎት ማረግ አይቻልም አቁሙ
2025-10-25 00:20:22
60
semerasemera21
semira :
የወርኣበባ እያለን መፅሐፍ ቁዱስ መድገም ይቻላል ።
2025-10-24 07:44:21
35
amsale089
amsale :
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል.
2025-11-08 11:06:07
0
user9160862171532
user9160862171532 :
ሰው በአውሮፕላንም በመኪናም ሲጓዝ ተቀምጦ ነው እንጂ ቆሞ አይደለም ስለዚህ መጸለይ የለበትም? ለመሆኑ ለምትናገው ሁሉ ምንጭ መጥቀስ ትችላለህ
2025-10-24 17:37:04
12
user26996084212475
user26996084212475 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-11-05 12:27:56
1
nardos7128
ወይኩን ፈቃድከ :
ጸሎት አቋርጠን ስገድ ስባል መስገድስ እንችላለን
2025-10-24 05:30:55
2
temesgentadese582
Temesgen Tadese :
ተንበርክኬስ መፀለይ አይቻልም
2025-10-24 02:06:52
14
user1847488081500
Birhanu kahsay :
መንገድ ላይ እየሄድክ መፀለይ ይቻላል
2025-10-25 13:07:15
3
tesfayetakele55
tesfu cool :
የተባለው ሙሉ በሙሉ ገዢ ሊሆን አይችልም በገዳም ያሉ አባቶች ስራ እየሰሩ በህሊናቸው ፀሎት አይለይም።እኛም ረጅም መንገድ በእግር ስንሔድ እየፀለይን መጓዝ እንችላለን።ካለመፀለይ መፀለይ ይሻላል
2025-10-23 23:27:36
57
genetsisay281
Genet Sisay :
አይ ፈጣሪየ ይቅር ይበለኝ አቤት ጥፋቴ መብዛቱ
2025-10-24 11:21:24
26
atsedatsed4
at 272727 :
እኔ እርጉዝ ነኝ ቁጭ ብየ ነው ፆለት ማርግ
2025-10-24 16:50:48
4
rahel.alehegn6
Rahel Alehegn :
ለምሳሌ ለብዙ ሳዓታት ቁመን ከደከመንስ
2025-10-25 15:24:38
1
ro.ba171
RO BA :
ተንበርክኮ መፀለይስ
2025-11-08 08:18:15
0
buze.yohanes.leje
buze yohanes leje :
እቤት ፀሎት በምናደስ ግዜ ሰዎች ቢጠሩን ወይን ማናገር አንችልም
2025-10-24 17:34:50
0
temudesa858
temu :
ቃለ ህይወት
2025-10-28 17:48:57
0
kenfekenfe176
Dawit :
እረ ተቀምጦ መፀለይ ይቻላል አባገብ ኪዳን ያስተማሩትን እዩት
2025-10-24 18:35:35
4
asegedch0
ሄለን የተዋይዶ ልጅ :
በኦን ለይን በስልክ መፀለይ ይቸለል ወይ?መልሱልኝ ፈልጌ ነው🥰🥰🥰🥰
2025-10-25 09:24:27
0
user8132122558281
[email protected] :
ማታ ተኝቼ ኣቡነ ዘበሰማያት ብል ምን ችግር አለው
2025-10-25 13:43:52
0
user41710365818463
Elsa/Jerry :
እኔ አሁን ማታ ከስራ ስመለስ በጣም ከልክ በላይ ሲደክመኝ ተቀመጨ ነው ምፀልይ
2025-10-27 08:51:03
1
user9822397398374
user9822397398374 :
@user9822397398374:እኔ ግን ጨንቆኛል እርዱኝ በማሪያም
2025-10-24 08:56:25
11
haimi990
ሀይሚየሰማእቷ ልጅ✝️✝️✝️🛐🛐 :
አንድ ጥያቄ ነበርኝ እባካችሁ መምህር መልሱልኝ ንሰሀ አባት ሳይያዝ ገዳም ተሄዶ እዛዉ ንስሀ ተገብቶ መቁረብ ይቻላል እባኮትን መልሱልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-24 05:33:43
1
tibebu.amente8
GADDISAA UMMATAA :
ጀርባየን ስለምያመኝ ረጅም ሳዓት መቆም ስለማልችል ብዙ ጊዜ ዳዊት ስፀልይ ተቀምጨ ነው ምን ይሻለኛል?
2025-10-24 07:43:44
13
yohansabera27
ዮ ነኝ የበላይ ልጅ :
እሽ እኛ ወታደሮችስ ቁጭ ብለን እንፀልያለን ግልፅ አድርጉልኝ
2025-10-25 19:47:47
0
user6107288856973
zinash :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ከሰው ጋር ሆኖ አብሮ እየኖሩ መቆሙ ለሰዎቹ ከብዶን ተቀምጠን መፀለይ አንችልም
2025-10-26 16:04:22
1
kalikidan497
ቃልኪዳን የማርያም 😍😍 :
አይ በሳው ሀገር ያለን ገን 😔😭🥲🥹
2025-10-25 20:20:58
0
To see more videos from user @miky60895, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About