@felege.gion: ፊንቴክ መኪና ሰጠኝ: አምባሳድር ሆንኩለት:: አጭበርባሪ መሆኑን አላውቅም

Felege Gion
Felege Gion
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 October 2025 17:58:03 GMT
453932
14949
648
2439

Music

Download

Comments

muba19017702436290
Muba genners :
ንቀት ነው ማታለቅሰው
2025-10-24 06:46:00
486
tikur.sew.10
መንገደኛው 🛣️🛣️ :
awnta የሚባለውን ሰው ግን አድምጡት
2025-10-24 01:22:00
133
asefschaltu
Asefs Chaltu :
የሆሰፒታሉሰ ብር??????
2025-10-23 18:06:58
699
user3836107802904
user3836107802904 :
የእድሜ ልክ ማስመሰል እና ቅጥፈት ሰሎሞን ቦጋለ።
2025-10-23 19:37:49
405
_ibrobaba_
Ibrahim Mohammed :
ከሴቶች በመራቅ ጤናዎትን እና ገንዘቦን ይጠብቁ 😁🤭🙌
2025-10-24 06:05:24
34
nega3104
sura :
የተበላችሁ ይበላችሁ ያ ሲለፈልፍ የነበረው ሰውየ ከመነሱር ጋ የተጣለው ማን ነበር እርሱ እየተናገረ ነበር
2025-10-23 19:50:19
258
top10habesha_ethiopia
Top 10 Habesha :
ገድያለሁ ግን አልገደልኩም የሆነ ሰውዬ🤣
2025-10-24 12:30:03
13
henahappy1
Hena😘happy የ⚖️⚖️ :
ጅቡቲ ሁሉ ሄዱዋል እያለቀሰ ነበር ሲያስተዋውቅ የነበረው። አይ አውንታ ተናግሮ ነበር ጮሆ ነበር
2025-10-23 20:02:30
76
ashdat3
Ashu ነኝ!!! :
Awenta Barsisa🙏🙏🙏
2025-10-24 05:23:08
99
aminamagaraja
user3236561945222 :
ያሚያለቅስ ሰው ሁሌም አጭበረበረ ናው
2025-10-23 19:18:39
43
old_schoolls
Old Schools :
"ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር"
2025-10-24 16:11:04
6
kiyuquen1
Kiyu :
መንሱር ነው ህዝቡን ጉድ ያደረገው......😁
2025-10-24 06:29:22
34
ketarik_mahtem_official
KETARIK MAHITEM :
ለሆስፒታል የተሰበሰበው ብር የት ደረሰ 🤔
2025-10-24 08:43:55
43
yonatahmariam
yoyo :
ሲመጀመር በናንተ አልፈርድም በህዝቡ ነዉ ህዝቡ የራሱ ሚዛን ሊኖረዉ ይገባል ማንም ምንም ስለሆነ ማመን መቀበል የለበትም !!!
2025-10-23 18:51:20
202
ermi5257
Ermi Afework :
ሞጆ ድረስ ስትል 😜 ሩቅ እኮ ነዉ
2025-10-23 19:34:01
64
melkest9
Melk :
እንዳያለቅስ🤣🤣😂😂😁
2025-10-23 18:43:17
536
fuadoftheworld
HUNTER :
በነካ እጃችሁ ሚካኤል ታምሬን ጠይቁልን ጎጆ ብሪጅ አምባሳደር ሆኖ ብራችንን አዘርፎናል
2025-10-24 10:56:19
25
yonasyetefera04
ሰላም ለ ኢትዮጵያ ♥️♥️@🌹🌹🌹 :
በልጅህ ታገኛለህ ጠብቅ
2025-10-24 04:16:35
18
nati53740
Nati :
በመጀመሪያ ደረጃ አጭበርባሪ ይሁኑ አይሁኑ የአስመጪነት ፍቃድ የሰጣቸዉ መንግስት ነዉ ስለዚ መነሰግስት ነዉ ተጠያቂዉ 1ህዝቡ እጋዊ ይሁኑ አይሁኑ የሚለዉነን ነገር ማጣራት አይችልም በሰፊ ሚዲያ ትልልቅ ባለስልጣኖች የተገኙበትን ማጭበርበር አርቲስቱ ወይም መሀበረሰቡ በምን ያዉቃል ህጋዊ የመንግስት ሰርተፍኬት ይዘዉ ስለዚ መንግስት እራሱ ነዉ በእጅ አዙር የሚበላን
2025-10-24 00:19:54
38
danny_danger16
Danny Danger :
ቆየክ እኮ ከልባችን ከፎረሽክ ባባ
2025-10-23 19:40:42
41
heni57590
heni vegas 🗽 🇺🇸 :
የሆስፒታሉ ነገር ከምን ደረሰ🤭
2025-10-24 07:46:47
9
dani.fekerselasa
boy & man :
አይ መንሱር ተረፍኩ መኪናዬን ሽጬ ጉድ ሆኜ ነበር እነሞት አይፈሬ እማ ሊያስበሉን ነበር
2025-10-24 07:23:18
4
piome5
@Tik :
ሰው ብሩን ከተበላ በኃላ ማውራቱ ጠቃሚ አይደለም
2025-10-24 16:31:18
7
user5594277288979
user5594277288979 :
አንተስ የሰበሰብከው ገንዘብ የት ደረሰ ????
2025-10-23 18:41:10
50
samuel_tekel
samuel_tekel :
ተመሳጥራችሁ አስበላችሁት ይሄን የዋህ ህዝብ ይገርማል 🤔
2025-10-24 12:41:37
0
To see more videos from user @felege.gion, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About