@kef_2157:

Kefale🦅
Kefale🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 October 2025 04:38:59 GMT
765678
49742
2339
20789

Music

Download

Comments

user2210741041711
ፊያሜታ ታጠቅ :
እውነት ነው ግን? እኛጋርኮ ሌላው ቀርቶ ጠላትህን እንደራስህ ውደድ ነው የሚለው በስመአብ እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ 🙏
2025-10-24 06:03:14
4733
mariamawitdaniel7
susu😘🥰💋 :
ደግነቱ አላህ ማጥፋት አለመቻሉ እንጅ አልቀን ነበር🏃‍♀
2025-10-24 20:54:14
1046
abey7769
እፎይይይይይይይይይይይ :
ህዝቤ ሰምተሃል ???? እውነታው ይህ ነው
2025-10-24 13:43:55
463
hero29265
hero :
ታዲያ እፎይ ምን አጠፋ
2025-10-24 07:37:45
993
elaja137
ኤልቻፖ ኢትዮጵያ :
ቁራን በአማረኛ ቢቶረጎም ማንም ሰዉ ሙስሊም አይሆንም🤔🤔🤔🤔
2025-10-24 18:51:37
178
elmikobecky
becky :
አሁን ነዉ መሸሽ እና የሚወዱኝ ጓደኞቼ ያጥፋሽ እያሉኝ ነዉ ማለት ነዉ😂😂😂😂
2025-10-24 07:53:41
888
user5486002584149
የግብፅ ህይወት ዐባይ :
ደስ የሚለው ጥሩ ሙስሊሞች አሉ የነብዩን ቃል እማይቀበሉ
2025-10-24 06:09:01
236
johntesfaalem749
John Tesfaalem :
ብትችሉ ታጠፉን ነበር አስመሳዬች
2025-10-26 08:46:22
1
yasin.i4
yasin I :
የት የቁርአን አንቀፅ ላይ ነው አላህ ያጥፋቹህ በሉ የሚለው?
2025-10-25 19:58:08
9
yonaszerihun3
Yoni :
"ብቻላችሁ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ " ሮሜ. 12:18. orthodox 🙏🙏🙏
2025-10-24 10:52:34
182
girum.shibabaw
መ/ር ግሩም የተዋህዶው ወንጌል :
እና እውነታውን ካወቅህ ለምን ወደ ክርስቶስ አትመለስም
2025-10-24 04:52:07
955
eyerusalemadmasu9
Jerry love 🙏🎉 :
እግዚአብሔር አምላክ ወደኦርቶዶክስ ይቀላቅልህ
2025-10-24 14:51:46
29
user39714559
Salim😎 :
ME2: يَا أَهْلَالْكِتَابِ لَا تَغْلُوا فِي دِينِكُمْوَلَا تَقُولُوا عَلَى اللّهِ إِلّا الْحَقّۚ إِنّمَا الْمَسِيحُعِيسَى ابْنُمَرْيَمَرَسُولُاللّهِ وَكَلِمَتُهُأَلْقَاهَا إِلَىٰ مَرْيَمَوَرُوحٌ مِّنْهُۖ فَآمِنُوا بِاللّهِ وَرُسُلِهِ ۖ وَلَا تَقُولُوا ثَلَاثَةٌ ۚ انتَهُوا خَيْرًا لّكُمْۚ إِنّمَا اللّهُإِلَـٰهٌ وَاحِدٌ ۖ سُبْحَانَهُأَن يَكُونَلَهُوَلَدٌ ۘ لّهُمَا فِي السّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۗ وَكَفَىٰ بِاللّهِ وَكِيلًا [ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 171 ] እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ፡፡ በአላህም ላይ እውነትን እንጅ አትናገሩ፡፡ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት «የኹን» ቃሉም ከእርሱ የኾነ መንፈስም ብቻ ነው፡፡ በአላህና በመልክተኞቹም እመኑ፡፡ « (አማልክት) ሦስት ናቸው» አትበሉም፡፡ ተከልከሉ፤ ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና፡፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱ ልጅ ያለው ከመኾን የጠራ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለ ሁሉ የርሱ ነው፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡ يَا أَهْلَالْكِتَابِ قَدْجَاءَكُمْرَسُولُنَا يُبَيِّنُلَكُمْكَثِيرًا مِّمّا كُنتُمْتُخْفُونَمِنَالْكِتَابِ وَيَعْفُو عَن كَثِيرٍ ۚ قَدْجَاءَكُم مِّنَاللّهِ نُورٌ وَكِتَابٌ مّبِينٌ (ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 15) የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! ከመጽሐፉ ትሸሽጉት ከነበራችሁት ነገር ብዙውን ለእናንተ የሚገልጽ ከብዙውም የሚተው ሲኾን መልክተኛችን (ሙሐመድ) በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ ከአላህ ዘንድ ብርሃንና ገላጭ መጽሐፍ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡
2025-10-24 16:00:04
9
tamene4
ታመነ የቢሮ ማሽኖች ጥገና ባለሙያ :
እኛ ደሞ ይህንም እያወቅን እኖዳቹሀለን
2025-10-24 09:30:02
513
niwtwnnew
Ashenafi Ashenafi :
ፍቅርን ከ ክርስቶስ 🥰🥰🥰 ትህትናን ከማርያም 🙏🙏🙏
2025-10-24 22:29:37
179
sebri432
sebri :
አንተ ቀዴዴ ከመቼ ነዉ ሙስልም የሆንከዉ??
2025-10-25 13:10:05
2
user710808243
Ros♓💕⚡ :
እንኳን መልካሙን ክፉን በክፋት አትመልሱ ሚል መምህር ነዋ ያለን የኔ አምላክ ክርስቶስ😭😭😭
2025-10-24 05:42:05
81
user1980017386599
meba :
ኦርቶዶክስ መበመሆኑ እደኔ እሚከራ
2025-10-24 19:55:00
54
abdi.kun.aguero
Abdulwehab :
ጠጃም እስቲ አንቀፁንም ንገራቸዋ በአማርኛ ስላለ ያንብቡት ወደ ጀነት እንዳይመጡ አታድርጋቸው ቁጥሩን ንገራቸው ዱርዬ ክርስቲያን ነክ
2025-10-25 21:38:57
0
user8797883030620
wwwwwww :
ጠላትህን እደራስህ አርገህ ውደድ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ🥰
2025-10-24 14:50:06
36
tejbelay
Tejbelay :
ወይኔ አንድ ሙስልም ጎደኛ አለችኝ እና አላህ ያጥፋሽ እያለችኝ ነዋ😳😳😫😫😫
2025-10-24 18:58:13
47
user1205579602302
ወኩሉና ሀይሱል ኡላ ሳሩ ነሲር :
ኣንተ ውሸታም ሙስሊም እንዳልሆንክ ግንባርህ ያስታውቃል እስቲ በቁራን ፀልዩ የሚል አመጣ
2025-10-26 04:58:46
2
user1610034269314
user1610034269314 :
ኦርቶዶክስ ስማ ለራስህ ብለህ በተለይ ስለ ስልጤ
2025-10-25 20:29:06
1
mister91383
የአቡነ ኪሮስ 👶🧒👶🧒 :
ፍቅርን 🥰🥰 ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም ነው ወንድሜ🥰😳🥰
2025-10-26 08:21:53
2
To see more videos from user @kef_2157, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About