@abrehamkasahun193: #መዝሙረ_ዳዊትን_እንዴት_እንጸልይ#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_መዝሙር #ethiopian_orthodox_tewahido_church_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights

abrish TKD
abrish TKD
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 October 2025 12:01:42 GMT
401476
68421
820
27364

Music

Download

Comments

tigsetabera16
Tigset ኪዳነምህረት እናቴ 16 :
አቤት መዝሙረ ዳዊትን ማንበብ ምንኛ መታደል ነው ቃለሂይዎትን ያሰማልን🙏🙏🙏
2025-10-24 13:06:48
366
richo_ye_yifru
Rahel :
ወንድሜ ወገቤን በጣም ያመኛል መዝሙረ ዳዊት ረዘም ስለሚል ሲደክመኝ ቁጭ ብዬ እፀልያለው ችግር አለው???
2025-10-24 15:56:23
83
babitrick
babi trick :
የግእዝ ትርጉሙን ሳይታወቅና የአነባበቡን ሳናቅ ዝም ብለን ብንፀልይ ችግር አለው
2025-11-13 14:37:52
0
tizta8959
ትዝታ :
እባካችሁ መዝሙረ ዳዊት ግዙልኝ በ ማርያም መግዣ የለኝም🥺
2025-11-09 21:05:00
0
user9481520171988
user9481520171988 :
እኔ በመዝሙረ ዳዊት ነዉ ሂወቴ የተስተካከለዉ
2025-10-24 13:19:20
181
antenehtiruayhu
አንቴ ወርልድ :
አሜን ወንድም አለም
2025-11-13 09:29:57
0
aklu695
@aklu :
የምታወቁ ሰወች በናታችሁ መልሱልኝ 🙏 ሰኞ ላይ 1ንጉስ ያነበበ ሰው ማለትም ከ 1-10 ማለት ነው ከዛ ማክሰኞ ላይ የማክሰኞን ነው የሚጀምረው ወይስ ሰኞ ላይ የቀሩትን መዝሙሮች መጨረስ አለበት???????!!
2025-10-24 15:22:53
17
tina_ye_mayo_mahi
Tina Ye mayo Mahi :
መዝሙረ ዳዊት የለኞም ከስልኬ ይቻላል እንደ?
2025-10-26 19:39:46
3
rafael.ourbest
Rafael13 :
ሰኞ 1-30 ማክሰኞ 31-60 እሮብ 61-80 ሀሙስ 81-110 አርብ 111-130 ቅዳሜ 131-150 እሁድ የነብያት ጸሎት
2025-10-26 18:09:20
18
abifafaa
fafa :
7 የፀሎት ጊዜያት እነማን ናቸው እባክህ እምታቁም ንገሩኝ 🙏🙏
2025-10-24 20:03:04
0
user9951436655155
love :
ወንድሜ መፀለይ እፈልጋለሁ ግን ያለኝ መዝገበ ፀሎት ነው መዝሙረዳዊት ለመግዛት አቅም የለኝም ስጠይቅ ውድ ነው አሉኝ ብትገዛልኝ ሰርቼ እከፍላለሁ አሁን ልጅ እያሳደኩ ነው
2025-10-27 03:46:45
3
segemeab
AGS@1727 :
የተሳአቱ ቅዱሰ ታሪክ እና ተጋድሎ ሥራልን
2025-10-24 13:16:52
3
birtukane5
ፍርቱና :
መዝሙረዳዊት የለኝም መጻፍቅዱስ ነው ያለኝ እስኪ አስረዳኝ ወንድሜ አንድምም ቀን አብቤ አላውቅም
2025-10-27 10:36:18
0
user55155650040503
የሚካኤል ልጅ ነኝ :
እሺ ቆይ ደጋግመን ነው ምን ፀልይየዉ 7 ቀን ከጨረስን በኃላ
2025-10-24 20:02:02
0
ethiopia.love23
ሰው ሁን :
ወንድሜ እኔ ጣልቃ ጣልቃ እየመረጥሁ ነው የምጸልየው ችግር ይኖረው ይሆንን? ለምሳሌ መዝሙር 1/5/22/31/32/50/61/81/90/111/129/130/135/139/150/ እነኝህን የጠቀስኩልህን ነው የምፀልየው ችግር ይኖረው ይሆን ??? መልስልኝ ከይቅርታ ጋር
2025-10-24 13:32:10
0
user7886372671819
ጌታሆይ ዘመኔንና ጊዜየን ባርከው :
ወድሜ የሰኞን 1 ንጉስ አድርሼ እወጣለሁ ማክሰኞስ ከየት ነው የምጀምረው እባክህ ወድሜ ?
2025-10-25 08:22:18
0
alex981838
Deacon alemu chane :
eski abrishin yemtodut🥰🥰🥰
2025-10-24 12:11:15
190
edenderbew8
የስላሴ ልጅ ነኝ :
ፍንትው አድርገህ ጥያቄዬን መልሰህልኛልና እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-05 18:43:07
2
abreham.asmare3
Abreham Asmare :
ህልመለሊት በሆነ በት ቀን ይጸለይል ወይ አታቆርጡ እየተባለ ነው እንዴት ነው አትለፈኝ ነገረኝ አደራ
2025-10-24 14:06:01
2
user242841374fer
fer guesh :
መዝሙረ ዳዊት በ ድምጽ መስማት እንችላለን ወይ ለምሳሌ ዩቲብ ላይ ያለ በናትህ መልስልኝ
2025-10-24 20:29:17
0
user4004355869719
wudehaile :
እናመሰግናለን ወንድማችን አንድ ጥያቄ ነበረኝ የለቱ መዝሙረ ዳዊት ሳይበላ ነው ሚጸለየ ሲሉ ሰማሁ ተበልቶ ሚጸለየው የትኛው ክፍል ነው 2 ከሰኞ አንድ ንጉስ አንብበን ብንሄድ ማክሰኞ ላይ የጀመርነውን ነው ምንጨርሰው ወይስ ከማክሰኞ
2025-10-24 13:26:26
4
user883752533750
ወይኩን ፍቃድከ :
ወንድማችን ስኞ 10 ንጉስ ብንፀልይ ማክስኞ ደግም ማክስኞ31 40 ነዉ የምኔፀልየዉ ነዉስ ካቆምንበት ነዉ የምንቀጥለዉ ግልፀ አረግልኝ
2025-10-25 09:03:44
3
user55658165417608
elias EEE :
በሞባይል መፀለይ ይቻላልን
2025-10-24 14:23:39
4
alexooz23
alexoZmelak :
እግዚአብሔር ይስጥልን አብርሽ። ነገር ግን እባክህ ይህን ጥያቄ። ለምሳሌ ቀኑ ሰኞ ቢሆን ከዛ ጥዋት ላይ ከ1-30 እናደርሳለን። ነገር ግን ሰኞ ማታ አንድ ሰው ሊተኛ ሲል ፀሎት ሊያደርስ ከፈለገ የሰኞን ነው ወይስ የማክሰኞን?
2025-10-24 14:10:01
3
etsaygkirstos
simet268991 :
በስልክ ላይ የተጫነ መፀለይ ይቻላል እኔ በዛ ስለምፀልይ ነው?
2025-10-24 18:09:12
1
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About