@merkezulhabeshy: የዘመናችን ዑመሩል ፋሩቅ አል ዐላመቱ አል ሙፈሲር አሸይኽ ዑመር ኢማም በሙፍቲያችን በሸይኻችን ማለፍ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን እና አደራቸውን አስተላልፈዋል ሰምተን የምንተገብር ያድርገን ሸይኻችንም አሏህ ይማርልን በጀነትም አሏህ ይሰብስበን አሚን@Sheikh Umer Imam Official @solahudin.al.ayubi.130 @መርከዙል መሻሪዕ Merkezul Mesharie
merkezulhabeshiy(መርከዙል ሀበሽይ)
Region: ET
Friday 24 October 2025 14:45:32 GMT
Music
Download
Comments
وضحى الحبشية💗🥀🌹💐🌹 :
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ባረከሏሁም የጀዛኩመሏህ ኸይር ሠይዲ አሏሁተዓላይጠብቃች ሸይኻችንን አሏሁተዓላ ጀነተል ፊርደውሥ ያሥገባልን አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2025-10-24 14:54:27
4
መርከዙል መሻሪዕ Merkezul Mesharie :
حفظكم الله تعالى
2025-10-24 15:30:17
2
zuzu የወረኢሉዋ 👈 :
አላህ ጀነተልፍርዶስ ይወፍቃቸው😥😥😥😥😥
2025-10-24 22:25:10
0
yajelil1 :
ماشاء الله هكذا العلماء
لا يعرف قدرهم إلا العلماء أما عابد البطن لا يعرف إلا قيمة الرز واللحم
2025-10-24 15:02:47
2
الله موجودبلا مكان :
አሏህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ ያረብ😭😭😭
2025-10-24 14:54:09
2
طالب رضاالله :
ماشاء الله إلى الأمام ياعزيزي
2025-10-24 14:55:51
0
R ነኝ የሼሆቹ ልጂ የደረሶቹ እህት :
ባረከሏሁ ፊኩም ወጀዛኩም አሏሁ ኸይር ኡስታዙና አሏህ ይጠብቃችሁ አባታችንን ሼይኻችንን አሏህ በእዝነቱ የጀነት ሙሺራ ያድርጋቸው😭😭😭😭😭😭
2025-10-24 22:44:12
0
محمد بورنا 🕌//ባለሽርጡ🕋📚 :
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ يااخي الغالي🥰
2025-10-24 15:01:01
3
seadya :
ያ አሏህ
ያለምንም ቅጣት ያለምንም ሂሳብ ጀነት ይገባሉ ከተባሉት ባሮችህ መካከል አዲርግልን ያ ረህማኑ ያ ረሂሙ
ሸይኻችን /ኡስታዛችን ሀፊዘኩሙሏህ
2025-10-24 19:34:39
0
user8346070049835 :
ረሒመሁሏህ ሸይኹና ሙፍቲ ደግነትን ያስተማርኩኝ😭 ኡስታዜዋ ሀያትሁ ይርዘም
2025-10-24 14:53:01
2
የነቢ ወዳጅ :
ባረከሏሂሁ ፊኩም ኡስታዙና ሸይካችንን አሏህ የጀነት ያርጋቸው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2025-10-24 21:57:53
0
ليلى..❨Leyla❩ለይላ 🇵🇸🧕👑🎧📖 :
ሙፍታችን ጀሊሉ በጀነቱ ያኑርልን ቀብራቸውም ኑር ያድረግላቸው🤲😥
ሸይኻችንም አሏህ ይጠብቅልን🥰
2025-10-24 16:17:36
0
حيكما مراد :
አሚንንንንን😢😢😢😢
2025-10-25 05:49:30
0
اسية الحبشية :
ያረብ ጀነተልፊርዶስ ያስገባቸው
2025-10-24 17:07:15
2
N ነኝ የረሱል ናፋቂ😘😘😘 :
አሏህ የሀፈዝኩም ኡስታዙና💞💞💞💞💞 ሸኹና ረሂሙህሏህ😢😢😢😢
2025-10-24 21:51:52
1
ያረሱለሏህ :
አላሁ ተአላ የጀነት ሙሽራ ያርጋቸዉ ያረብ😭😭😭😭 አባታችንዋ ያሉትንም መሻይኾች አላህ ይጠብቃቸዉ🥰🥰🥰🥰
2025-10-24 15:09:48
1
M ነኝ ረሱልን ናፋቂ :
ያሰላምምምም ሀያትትትትትት❤❤❤❤❤
2025-10-24 20:54:25
0
سيتينا :
ረሂመሁሏህ
2025-10-24 15:16:31
1
YAREB :
ኮፒ ሊንክ አድርጉ እስኪ የኛወቹ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-24 15:49:23
2
user52736214060690 :
💔💔💔💔💔💔አላሕ ይማራቸው ሸሐችንን እናተንም ሐያታችሑን ያርዝምልን ድርብ🤲🤲🤲
2025-10-24 15:46:32
2
الله موجودبلا مكان :
ሀያትትትትትትትትትት 💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-24 14:53:48
1
Abuki@1474 :
الله يحفظكم شيخنا
🥰
2025-10-25 09:38:42
0
🍃✍️بنت إبراهم✍️.የርጎየዋ. :
ባረከሏሁ ፊኩም ኡስጣዙ አሏህ ይጠብቃችሁ💝🥰🥰
2025-10-24 18:19:17
0
🍃✍️بنت إبراهم✍️.የርጎየዋ. :
ረሂመሁሏህ ተአላ ራህመተን ዋሲአ🤲💔
2025-10-24 18:19:52
0
قال رسول الله من صمت نجا 🕋🕌 :
ረሂመሁሏህ ሸይኹና 💔💔😢😢😢😢😢 ያሉትን አሏህ ይጠብቅልን
2025-10-24 15:09:20
1
To see more videos from user @merkezulhabeshy, please go to the Tikwm
homepage.