@tekeletihon: #💚💛❤️💚💛❤️

👉ተክሉ
👉ተክሉ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 October 2025 11:40:43 GMT
88870
2780
293
285

Music

Download

Comments

tirusetsitotft
Ye Mariam Lij :
ምን ታካብዳላችሁ የካህን ሚስት ናት
2025-10-25 18:26:15
42
haay16
HA @ AY 27 :
አወ በሀገረ ኤርትራ የዲያቆን ሚስቶች ሲያገቡ እንደዚህ ነው ባህሉ
2025-10-26 00:58:51
19
m.e.s.a.y
m.e.s.a.y_6 :
ወገን AI ነው በሉኝ😳
2025-10-26 11:34:48
0
kedset003
ሳቅን ሳቅ ሲያስቀው :
ምነው አካበዳችሁት ሰው እንደ ሀገሩ እንደ ባህሉ ነው ይቅር እና የካህን ሚስት ካህን ነች ቤተክርስቲያን የሆነ ችግር ቢደርስባት በአቅራቢያ ካህን ከለለ ታቦቱን የካህን ሚስት ታውጣ ገብታ ይላል መፅሐፍ እና መስቀል መያዝ ሀጢአት አደለም እንደ ሀገራቸው ባህል ስለሆነ አይደንቅም
2025-10-26 05:46:57
4
user202501486
user2025 :
እንጨት ስለያዘች ነው ?
2025-10-26 06:03:35
1
eme4623
Bete eme :
አማራ ከሆነች ገና ታቦት ያሸኩማታል ሌላዉ ቢሔር ከሆነ ግን መግባትም
2025-10-26 07:07:20
3
eneyew26
eneyew :
ከመች ጀምሮነው ሴት ልጅ መስቀል ምትይዘው
2025-10-26 10:58:46
3
danieal940
daniel :
ዋ አፃፋውን አትችይውም ዝም ሲል የማይቀስፍሽ መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል
2025-10-26 11:12:56
1
selamselam207
ሰላም እና ፍቅር :
አትንቀልቀሉ የኤርትራ በበሀል ነው ስታገባ
2025-10-25 20:34:17
4
user.gani81
Geni የገብርኤል :
በናታችሁ ምንድነው?
2025-10-26 07:01:55
1
simonazefv7
እግዚአብሔር ሆይ ለምኞቴ አሳልፈህ አትስጠኝ :
ኤርትራውያን ናቸው እኮ ምን ሆናችኋል ወገን
2025-10-26 04:28:08
1
fiseha67
ፍስሐ ዘላስታ fiseha zelasita :
አይ ቤተ ክርስቲያን መቀለጃ ሆነች ግን ለምን ከማይገባቹሁ ትገባላቹህ
2025-10-25 21:37:39
5
yegonderewakebet
አቦ ገደል ግባ :
ዝበል በሰላም ግቡ ልትልነው ማይኩን ስጧት😏😂
2025-10-25 20:11:30
1
kdst704
kdst :
ወዴት እየሄድን ነዉ
2025-10-25 17:37:43
4
melkamur1716349212692
Melkamu ነኝ የድብረ ታቦሩ :
የካህናት ሚስት ናት ክብሯን ጠብቃ ነዉ ያገባችዉ እኮ 🥰🥰
2025-10-26 10:40:23
2
19.2161
19 አባቴ ።የመርጡዋ እናቴ 21 :
አምላክ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ።😂😂😂😂😂😂
2025-10-26 03:55:52
1
abrsh111221
abrsh1311 :
ልት ባርከነው🤔
2025-10-26 07:01:07
0
astima76
ama :
ኧረ ጎበዝ አልቅስ ቢባል ...😭
2025-10-26 06:16:29
2
endalk564
አ ዳ ም :
ምን ይባላል ይሄ😳😳😳😳
2025-10-26 06:42:02
1
user73933835140628
ቴልጌልቴልፌልሶር :
ኧረ ይቺሀገር ወደት እየሔደች ነዉ
2025-10-25 20:18:52
1
bela12844
እስመ በፍቃዱ 12 :
😂😂😂😂😂😂አድንኑ የሷ ነው እንዴ 🤣
2025-10-26 05:37:05
2
alwaysonestepahead01
Sahlu@🇪🇹✌️ :
ፎቶ መነሳትስ ይቻላል?
2025-10-26 05:19:09
1
geni4262
geni 💘 :
እደዛ ነው
2025-10-26 05:26:28
1
user32204321225362
ምናሴ :
መስቀል እንጂ ታወት ይዛለች?
2025-10-26 11:23:19
0
dese.sesay
desi ካሜራ :
ያሳልሚን ቀስስቲ 🥰💝❤
2025-10-26 06:51:44
1
To see more videos from user @tekeletihon, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About