@kkhey989:

Kayleigh z
Kayleigh z
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 28 October 2025 00:07:07 GMT
195
21
2
0

Music

Download

Comments

bella_wruby10
bella :
stunner
2025-10-28 00:11:10
0
To see more videos from user @kkhey989, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

① ባልሽን በቁልምጫ ጥሪው። ② በቤተሰቡ ውስጥ መሪ እንዲሆን ፍቀጂለት። ③ እሱ ከተበሳጨ ወይም ከተናደደ አትከራከሪ። ④ እሱ ሲቆጣ ዝም በይና በኋላ ይቅርታ ለመጠየቅ ተነጋገሪ። ⑤ አንቺ እሱን ካስከፋሽው ወዲያውኑ
① ባልሽን በቁልምጫ ጥሪው። ② በቤተሰቡ ውስጥ መሪ እንዲሆን ፍቀጂለት። ③ እሱ ከተበሳጨ ወይም ከተናደደ አትከራከሪ። ④ እሱ ሲቆጣ ዝም በይና በኋላ ይቅርታ ለመጠየቅ ተነጋገሪ። ⑤ አንቺ እሱን ካስከፋሽው ወዲያውኑ "ይቅር በለኝ ፍቅሬ" በይው፤ ይቅር ሲልሽ ደግሞ አመስግኚው። ⑥ በሌሎች ሰዎች ፊት ስለ እሱ ጥሩ ነገሮችን ተናገሪ። ⑦ እናቱን አክብሪ። ⑧ ለወላጆቹ ስጦታ እንዲገዛ አበረታቺው፤ ይህን ማድረጉ ላንቺም ተመሳሳይ ነገር እንዲያደርግ ያነሳሳዋል። ⑨ በተለይ ገንዘብ ሲያጥረው የሚወደውን ምግብ ሰርተሽ አስደንቂው/ሰርፕራይዝ አድርጊው። ⑩ አንቺ እቤት እያለሽ ለባልሽ ምግብ በሰራተኛ እንዳታቀርቢ፤ ራስሽ አቅርቢለት። ⑪ ከውጭ ሲመጣ በእቅፍ ተቀበዪው፤ ቦርሳዎቹንና ልብሶቹን እንዲያወልቅ እርጂው። ⑫ አብራችሁ ውጪ ስትሆኑ ፈገግ በይለትና ፍቅርን ስጪው። ⑬ በልጆቻችሁ ፊት አመስግኚው። ⑭ ሻወር ሲወስድ ጀርባውን እጠቢለት። ⑮ በምሳ ዕቃው ወይም በቦርሳው ውስጥ የፍቅር መልዕክት አስቀምጪለት። ⑩ እንደናፈቅሽው ለመንገር ብቻ ደውዪለት። ⑰ ስልክ ሲያነሳ "እወድሃለሁ" በይው። ⑱ ጠዋት ላይ ለአንድ አስፈላጊ ነገር ቀስ ብለሽ ቀስቅሺው፤ ፍቅር እንዲሰማው አድርጊ። ⑲ እሱን ባል በማድረግሽ እድለኛ እንደሆንሽ ንገሪው። ⑳ ያለምንም ምክንያት እቀፊው። ㉑ በሕይወትሽ እሱን ስለሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኚ። ㉒ ሁልጊዜ ጸልይለት። ㉓ በተለይ ከመተኛታችሁ በፊት አብራችሁ ጸልዩ። በቴሌግራም ታገኙናላችሁ #የህይወት_ፍልስፍና #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp

About