@addismedianetwork: አልሰማንም #fypツ #viral #viralvideos #Ethiopia #addisababa

Addis Media Network
Addis Media Network
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 October 2025 10:45:13 GMT
397224
24528
525
3739

Music

Download

Comments

tewodrosmussie
Book :
ከ6 ወደ 7 እንዳለፈ እኮ ነው ትምህርቱን ያቆመ፡፡ ፊዚክስ ደሞ 6ኛ ክፍል አይሰጥም፡፡ 😁😁😁
2025-10-28 11:39:56
56
yenemenged14
AYU :
አንተን የማይረዳ ሰዎች የአዕምሮ ችግር ያለባቸው ናቸው በርታልን
2025-10-28 13:55:29
63
tselot.haymanot
ጸሎት :
እናያለን። እኛ እኮ የባህር በር ቢኖረን ደስ ይለናል ግን ከወንድሞቻችን ጋር ተገዳድለን መሆን የለበትም ነው የኛ ተቃውሞ።
2025-10-29 00:48:33
0
h544031
H ነኝ :
1000 አመት ንገስ ምትሉ
2025-10-28 21:18:28
9
rashad.talegegn2
i love you qorke koo.!!!❤️ :
ኑርልን ያምትሉ ላይክ አድርጉልኝ ወገን💕
2025-10-28 21:51:23
3
germawi.gedey
Germawi Gedey :
ኣረ ይሄሰውየ በግምት ሚሰክሰው ነገር ሁሉ ይሳካለታል እውነትም ኣዝመሪ
2025-10-28 22:21:46
0
user530742533154
ያለ እድል አይሆንም መጣሁ ተመልሼ። :
ወሬና መንገድ አይከለከልም አለች እማማ አያቴ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😆😅🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
2025-10-28 17:49:16
6
user116224863410
ኦዮ የሴቶች የውበት ሳሎን መነን :
አቦ ይመቸዎች ዋው ምርጥ ገለፆ
2025-10-28 14:08:38
5
.tit43
🦋 titï 🦋🦋🦋 :
ቀኑን መሉ ተረት ስሰማ ዋልኩ
2025-10-28 18:32:07
3
antenehshibeshi81
antenehshibeshi81 :
አንተ physics ,አልተማርክ ከየት አወከው🤔🤔🤔😂😂😂
2025-10-28 19:55:15
0
ybeltal62
ዝምነው ምርጫዬ። :
በቀን10000ሽ ሰው ይሞታል አንተ ዘንድሮም ትረት 😁😁
2025-10-28 17:30:31
14
user2855120661502
AYE :
የተረት አባት
2025-10-28 12:14:20
9
wendmagegn.belete
Wendmagegn Belete :
መምህሩ አላውቀውም ካለ ተማሪው ለክ ለመሆኑ አረጋጋጭ መሆን አይከብደውም ....አይጋጭም?😆🤪🤥
2025-10-28 13:27:32
8
user5414169929743
ያጵ ዮ ጊዳ :
ኧረ ተው ዶክተር በድስኩርና በ ፍሮጋንዳ ወገባችን አትቁመጠው ። እኛ የምንፈልገው ተአምር የሆነ ሰላም ነው ። ኧረ ተው ግን ተው ?!
2025-10-28 16:57:33
0
user3593450077526
solas1921 :
እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ታድለን የውሀ ምንጭም የሳክስ ባለቤት ነን
2025-10-28 19:27:31
5
user1070080104713
user1070080104713 :
ተረት ተረት ብለህ ብትጀምረውሰ
2025-10-29 03:28:16
0
samisolo7580
sami solo :
🥰🥰🥰አልሰማንም አንሰማምምም🤣🤣
2025-10-28 11:48:28
4
d241412
D :
ይሁን ለበጎነዉ🤔🤔🤔
2025-10-29 02:35:10
1
user2295858612409
Gidey Araya :
እኛም ቀይ ባህር ለኢትዮጲያ ነው የሚል አልሰማንም።
2025-10-28 23:27:22
2
akelase
keya :
አለቀ እኛም አልሰማንም ቻው
2025-10-28 12:05:31
3
gob20gob
Gobe the omotic :
ማንም ባይስማማም በቃ አንቴ ትችላለህ
2025-10-28 15:02:43
8
haymi0400
Haymi :
አለሰማሁም ነበር😂😂😂😂😂😂
2025-10-28 12:07:35
5
userseidseya
seid seya :
አልስማንም 🙏🙏🙏
2025-10-28 21:29:50
1
kasahunkasahun29
KasahunKasahun :
ይሔ ሠውዬ ለስራ በአምላክ ፕሮግራም ነው የመጣው እንጂ ለ120 ሚልየን ህዝብ አንደኛ እጣ ሎተሪ ሆኖ አይደለም
2025-10-28 19:23:53
2
nsby70
nsby :
አልሰማንም
2025-10-28 11:37:14
6
To see more videos from user @addismedianetwork, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About