@21011968sol: #ethiopian_tik_tok 🇪🇹

kingo (Solomon T.)🇪🇹🇮🇹
kingo (Solomon T.)🇪🇹🇮🇹
Open In TikTok:
Region: IT
Tuesday 28 October 2025 13:46:07 GMT
50115
746
108
66

Music

Download

Comments

kaloplax
ሻኪ :
ዘፋኙ ዘመነ መለሰ ይባላል. የታዋቂዉ የአበበ መለሰ ትንሽ ወንድም ነዉ. ፎቶዉ ግን የአበበ ነዉ. አሁን የት እንዳሉ ባላዉቅም የድሮ ቤታቸዉ አአ ከፓስተር ትንሽ ዝቅ ብሎ ከህይወት ት/ት ቤት ጀርባ ነበረ. ቤተሰባቸዉ በሙሉ ቆንጆዎች ናቸዉ በተለይ እህቶቻቸዉ ከመልክ እስከ ሼፕ ሲበዛ ዉብ ናቸዉ.
2025-10-29 13:02:36
6
user836166059810
gediyon daniel gedi betera :
አቤ ውድወንድማችን አቤማለት ባንዲራ ማለትነው
2025-10-30 17:28:53
3
user2801560851722
user2801560851722 :
አበበ መለሰ የባህርዳር ልጅ ።እግዚእብሄር ዘመንክን ይባርክ አቤ።
2025-11-26 11:41:32
0
temesgen.belay1
ጌታ ኢየሱስ አንተ ታዉቃለህ :
ምርጡ የአርት ሰዉ.... የዘመነ ወንድም...
2025-11-12 18:33:56
0
gidey.kidane2
Gidey Kidane :
አበበ መለሰ ይባላል የተወለደው ባህር ዳር ቀበሌ ሁለት ነው
2025-10-28 16:22:38
11
mesegana07
🇮🇱mesegana07🇺🇸 :
ዘመነ መለሰ በላይ ደሜዋ ነዋ❤️
2025-11-10 12:08:17
0
tesema.habeta
ማን ያዘዋል :
አቦ ! ፍጹም ላገኘው ያልቻልኩት ዘፈን አዛገ ነው ማን ነው እንደውም ሙዚቃው ላስታውስህ ይገርማል ይደንቃል ውበትሽ ከወዴት ተገኘሽ እባክሽ ያሳሳል መላው አካላትሽ ጫወታ ቀልድሽ የሚለው ዘፈን ልቀቅልን??
2025-11-06 11:53:12
3
sheromeda23
Sheromeda :
አበበ መለሰ እስራኤል ነው የሚኖረው ዘፉኙ ደግሞ የአበበ መለሰ ታናሽ ወንድም ዘመነ መለሰ ነው
2025-10-28 13:50:48
29
asmamaw.abebe3
Asmamaw Abebe :
ስሙ ወምባ ይባላል ደቡብ ሱዳን ነው የተወለዱው
2025-10-29 03:53:46
1
jejemusic
ጀጀ Music :
ስም:- አበበ መለሰ( የዘመነ መለሰ ወንድም) የትውልድ ቦታ:- ጎጃም ሥራ:- የግጥምና ዜማ ደራሲ፣ አቀናባሪ፣ ፒያኒስት----- አሁን የሚኖረው:- እስራኤል በጣም ጀግና የ1980ዎቹ ዋና የሙዚቃ አጋፋሪ እና የሙሉቀን መለሰ አድናቂ አቤ❤❤❤👌👌
2025-10-29 10:12:50
0
aymen48177
Aymen :
ባህር ዳር ቀበሌ02 ነበር ቤታቸው
2025-10-28 17:36:13
5
mana.tarke.mana7
Mana tarke Mana :
አበበ መለሰ ይባላል የትውልድ ቦታውን አላቅም
2025-11-06 18:26:11
0
masganaw.avi.mang
Masganaw Avi Mangistu :
זמוייה המאלוף👏👏💪💪❤❤
2025-10-29 22:32:06
0
fasildemoztube
Fasil Demoz Tube :
የኢትዮጵያን ሙዚቃ ወደ ከፍታ ካሻገሩ ስሞች አንዱ እሱ ነው ዝነኛው ዘመን አይሽሬው አበበ መለስ
2025-10-29 17:16:30
2
nibretalamirew5
nibretalamirew :
በውቢቱ ባሕር ዳር ቀበሌ 02 ያደገ አብሮ አደግ አበበ መለሰ
2025-10-29 05:38:04
0
akuu.mersha
Akuu Mersha :
ሚገርም ታሪክ እያነበብሁ ነው።❤❤❤
2025-11-14 15:49:19
0
sileshii
Sileshi mekonnen :
አበበ መለሰ የተወለደ ባህር ዳር 02 ቀበሌ ሲሆን ሙዚቃው የወንድሙ የዘመነ መለስ ነው ።
2025-10-30 16:20:50
1
bd30496
BD :
ለድሜ ልክ የሚሆን የሙዚቃ ስራዎች ያበረከተልን አበበ መለሰ
2025-10-29 18:07:43
0
mesafenet686
እሡ ያውቃል686 :
አበበ መለሠ የተወለደው ጎጃም ነው
2025-10-29 03:28:37
0
adnoham1
Me a :
የአበበ መለሰ ወንድም ዘመነ መለሰ ነው
2025-11-06 11:55:49
1
mekonnen77
እሳቱ ሰ :
አበበ መለሠ ደብረማርቆስ
2025-10-30 08:03:08
0
neway574
neway :
ዘመነ መለሰ
2025-11-19 13:16:08
0
cornti1
ኮረንቲ :
ያልፈመሰች ነቭስ ፡ ያንተ ድምፅ ይሻላል ኪንጐ ፡ ተነሳ ተራመድ🎶ክንድህን 🎶አበርታ🤣👍
2025-10-28 16:43:40
1
daddi262
Medhanit :
@Medhanit:Zemene Melese. Gojam /Markos
2025-10-29 04:49:42
0
waltangusmuluken
2123 :
አበበ መለሰ ቢቸና ነው የተወለደው
2025-10-29 01:59:53
0
To see more videos from user @21011968sol, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About