@user658751323261:

☦️በእምነት ዘ -ተዋህዶልጅ 💒☦️
☦️በእምነት ዘ -ተዋህዶልጅ 💒☦️
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 29 October 2025 14:10:34 GMT
18968
1326
115
171

Music

Download

Comments

meski4444
👑 Maki ☦️ :
አዎ ጎጃም ገነት ምድር ነች መፀሀፍ ቅዱስ መቋወም አይቻልም ጎረቤቶቻችን እየመረረህ ዋጠዉ
2025-11-14 04:26:55
9
2131et
Amanuel21 :
ጎንደሬ መሆን አለበት
2025-11-04 18:14:49
28
dessiemolla903
Dessie Molla :
ትክክል
2025-11-15 13:18:24
0
abmen1980
ገብረሥላሴ መንግስት :
ጎጃም ገነት ከሆነች እኛ ጎጃሜዎች ድሮ ሞተው ገነት የገቡት ሰዎች ነን ማለት ነው😂😂😂😁😁😁
2025-11-13 07:27:36
8
nestanet08
እየነደደኝ💚💛❤️💪 :
ጎጃም ገነት ነች አይዟችሁ ደፈር በሉና ጎጃም ጎጃም በሉ አትናደዱ💙💙💪👌
2025-11-14 17:26:22
21
bediltadesse0
Bedil Tadesse :
ተው ግን ጎጃሜ ሆነህ ሳለ እኛን ጎጆዎችን አትነጅሰን😎
2025-11-13 15:52:17
3
amhara1475
ደራ በጌምድሬ,ጣና ነው ሀገሬ :
ገነት በሰማይ ነው የተባረኩ ቦታዎች አሉ ግዮን ጣና አካባቢ አለ
2025-11-12 08:54:40
2
s.b70090
Solomon balew :
ይህ መምህር ደና ነበር አሁን ተበላሸ ጎጃም ገነት ናት የሚሉ ሰዎች አባይን መነሻነት ይዘው ነው አባይ ከገነት ስለሚመነጭ ነው
2025-11-11 09:43:27
7
ethiopi7092
𝐉𝐄𝐓𝐇𝐑𝐎 :
😂😂😂የት ነው ያለው እሺ
2025-11-14 17:05:51
0
fanobeki
መንፈሱ ፋኖ 💥 :
ምቀኝነት ወንዝ አያሻግርም አዎ ጎጃም ገነት ነው 🌺
2025-11-14 16:17:45
18
kelemiwa2
Kelemiwa :
ግዜአው ነው ወይስ አልገባኝም
2025-11-15 08:52:10
0
user582299813149523
Bani wonde :
ይቅርታ መምህር ወይ አስረዱን ወይ አይጀምሩት
2025-11-15 11:08:37
1
go13910
🅱️🦋🩵✍️✝️⛪🔐 :
መልካም መቃጠል🤣ጎጃም የኤዶም ገነት የከንዓን ምድር ነች💙
2025-11-14 15:21:45
15
orton.mc
Orton Mc :
ሰዎች አረጋጉት እንጂ እሱ እምነቱን እና መፅሐፉን መሰረት አድርጎ ነው ያስተማረው ,,, እንጂ በትውልድ ከሆነ እሱም ጎጃሜ ነው እኔም ጎጃሜ ነኝ,,, እና ሰዎችዬ እባካችሁ ነገሩን አረጋጉት በተረፈ እወዳቹአለው 🥰🥰🥰
2025-11-15 09:06:56
1
birukdessie2
biruk&@dessie :
ምናለ አንተ እንኳን ደና ነገር ብታስተምር ቆይ ግን ማንን እንከተል ግራ ገባን እኳ ነገር ቆስቋሽ አትሁን ወንድማችን
2025-11-14 16:41:42
1
abebawzewdie4
አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ :
ስንት ሚወራ ነገር እያለ አሁን ይሄን ታወራለህ እንዴ
2025-11-11 09:23:57
3
negese503
ንስር አማራ :
ጎደሬ ነህ እዴ ተቃጠልክ😂😂😂😂
2025-11-15 07:23:05
1
user2134760981732
gech :
የጎደርሰውምቀኛነውፈጣሪበሰጠንይነደዳልምድነውየሚቀኑጎበዝ
2025-11-15 12:08:56
0
learnigandupgrading
updating & upgrading :
ጎንደሬ ነሽ ማለት ነው ።
2025-11-13 09:57:49
6
yashar386
ያሻር :
አወ ጎጃም ገነት አለች እርሶም አልመኖሯል በማስረጃ ቢነግሩን ጥሩ ነበር የእርስዎም ላለመኖሯ ምንጭ የለዎትም።
2025-11-12 09:40:43
4
meski4444
👑 Maki ☦️ :
ጎንደሬ ነዉ እመኑኝ ይቀናሉ ክፉ ናቸዉ ማርያምን የታዘብሁት🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-11-14 04:25:28
31
user7028002353035
ምዕራፍ ፦ 1 ተመስገን :
ተረጋጉ ሰው ከመተቸት የሚያውቁት ማስረዳት ይሻላል።
2025-11-15 09:17:55
0
amanuel.yitayih
አማን ዘግዮን 💧💧✍️ :
የት ነዉ ታድያ ግብፅ ነዉ ወይስ አረብ ሀገር
2025-11-12 18:45:24
2
shegaw.liknaw
ግዮናዊው የዬቶር ፍሬ :
ለምንድነው ግን በጎጃም የምቀኑት በትህትና መልስሉኝ
2025-11-14 10:17:16
4
.2513082
የባሶሊበኗ💙 :
ማንነው የሚተች?የትኛውን መፅሐፍ ነው?
2025-11-14 18:17:22
1
To see more videos from user @user658751323261, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About