@mensur_adem1: #fyp #videoviral #foryoupage #mensur_adem1

MËŅŚŮŖ❤
MËŅŚŮŖ❤
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 November 2025 20:01:30 GMT
691473
46532
629
4526

Music

Download

Comments

wesi045
wesi :
ወሬንማ አንተ አውራት😂😂😂😂😂
2025-11-01 20:32:56
3655
user3511211115023
Netsanet Haile :
የሰው ቤት እንጀራ እየጋገረች ብታሳድግህ ልትታነቅ ነበር?😭😭😭
2025-11-02 05:01:54
1538
mulegech47
መለኛው ViP :
2025-11-01 22:44:37
2160
tam6986
TAM :
አሁን ላይ አሳልፎላት ምስር ሳይለቀም ነው የሚበላው😂😂😂
2025-11-02 18:41:55
15
habibafedlu
Habiba Habiba :
ሰዉ እንዴት ወሬ ያምርበት❤️❤
2025-11-02 04:03:44
379
yonatansolomon4
Yonatan Solomon :
እና ምስር ሳይለቀም ይበላል 🤔🤔🤔
2025-11-03 11:31:44
3
mm404552
mm :
እስከዛሬ እዚ ኘሮግራም ላይ ሰው ቀርቦ አፊን ከፍቼ ያየሁት የለም
2025-11-02 00:06:45
568
gammbey
Gammbey family 👨‍👩‍👧 :
ምስር ሳይለቀም አይበላ😂
2025-11-01 23:11:15
717
tiktoknataliame
natali :
ምስር መልቀም ምናምን የምትሉ ሰዎች ለነገሩ የነበረውን ጉጉት ለመግለፅ ነው ያለው ከዚህ ሁሉ ወሬ ምስሯ ላይ እኝኝ አላቹ
2025-11-02 05:19:46
265
enimini404
#mimii :
እኔ አለሁ አይደል why me not go ብዬ ያፈጠጥኩበት 😂😂😂 ሲከለክለኝ
2025-11-02 05:42:12
67
rukeya.yimer2
ሊክሰኝ ፈተነኝ :
እንጨት እየተሸከሙ ከሰል እየቼረቸሩ ለሚያሣድጉ እናቶች ክብር
2025-11-02 10:20:34
65
etile.19
etile.19(የመነኗ) :
እንዲህ የሚቀደዱት ነገር ግራ ነው የሚያጋባው በስርዓቱ ይጠይቁሀል አስተርጓሚ ከፈለክ ይጠይቁሀል ከከለከሉህም ውስጡ ወረቀት አርገው ይሰጡሀል ከተፈቀደልህም ፓስፖርትህን ይዛ የተፈቀደልህን ወረቀት ይሰጥሀል ሌላ እሰጣ ገባ የለውም
2025-11-01 21:01:04
5
semu_ra59
Semu ra :
ሰው እንዴት ወሬ እንደዚ ያምርበታል🤌🏻
2025-11-02 17:13:57
46
abdurezaqaw
Abdi LA :
ምንድነው ሚለው😏
2025-11-02 10:42:01
20
mogesy2
mogesy2 :
by the way ምስር መልቀም ችግር አደለም
2025-11-02 07:14:44
30
www.tiktok.comashenafi
Ashenafian :
ምን ማለት ነው ምስር ስትለቅም ማለት!? 100 እኮ 99 እናቶቻችን ምስር ለቅመው ነው እያኖሩን ያሉት🤔
2025-11-02 10:20:28
5
lu_ye3
Luna🌙 :
ምስር ስትለቅም ነው ያለቀስከው🙄???? ወይ ጉድ ሰው ደልቶት የለ😂
2025-11-03 05:01:47
1
gm48763
GM :
በጣም ነው ያሳከኝኝ
2025-11-01 20:54:58
36
lege5250
lege & hareg :
2025-11-02 05:10:56
13
shalomelluws
melat❤️✌️ :
ምንም በ tiktok ልመና ናው ምትቀይረው
2025-11-02 08:26:17
0
gold_orthodox2
Gold_Orthodox :
ኧረ ሞትኩ
2025-11-02 19:13:03
3
bateti4
susu 🇪🇹🇪🇷🇸🇦 :
አማርኝእንካን በቅጡ አታውቅም ገመድ አፍ
2025-11-02 02:48:03
7
creatar.searche.insight
@ameran :
እንጨት የሚለቅሙ እናቶች ምን ይባሉ
2025-11-02 19:17:49
5
zezeomiomi0
zezeomiomi0 :
ለኢትዮጵያ እናቶች ምን አዲስ ነገር አለው ምስር መልቀም ለምናም ታበላለች ልጇን ታሳድጋለች ብዙ አታቅራራ
2025-11-03 10:44:02
0
marsilas35
የ ድንግል ልጅ ነኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️ :
ታሪኬን ልንገርህና አንተ አዉራልኝ 😂😂😂
2025-11-02 20:34:36
4
To see more videos from user @mensur_adem1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About