@kuntakunte.ethiopia: 🚩ይህን ሳታውቅ ብድር እንዳትሰጥ! STOP ✋ Stop being a human ATM! 🚨 Before you lend another money, understand this:  Human psychology has hidden reasons you'll never get that money back. It's not about them being mean; it's about a mental trick called Debt Amnesia. #FYP #MoneyTips #LifeLessons #FinanceFacts  #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹  
        
        
             
            ኩንታ ኩንቴ 
         
        
        
            
Region: ET 
            Sunday 02 November 2025 11:57:40 GMT 
        
        
                             
                    
        
        
            
Music 
        
        
        
            
Download 
        
        
        
            
Comments 
        
        
                                                
                        
                            
                            
                                
                                    
BESUFIKAD                                        :  
                                    ካበደርኩት ሰው ጋር ተጣልቼ እንደገባው ያየውት ቪዲዮ ማርያምን 
                                
                                2025-11-02 12:31:29
                             
                         
                          198
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
21 anate                                        :  
                                    ከዚ ሁሉ ባላበድርስ 
                                
                                2025-11-03 06:12:25
                             
                         
                          4
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
Mesfine NTR                                        :  
                                    አልጠይቅም ተበላወ ባክህ ጌታ ይሰጠናል 
                                
                                2025-11-04 01:12:12
                             
                         
                          0
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
minteminte08                                        :  
                                    man united vote abi 
                                
                                2025-11-03 22:04:06
                             
                         
                          0
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
𝐎𝐥𝐝 𝐄𝐭𝐡 𝐓𝐢𝐤𝐭𝐨𝐤 𝐕.                                        :  
                                    የምር ከቪዲዮው በፊት ላበደርኩት ደውዬ አላነሳ ብሎኝ ተናድጄ ነው ያየሁት 😡
እንደኔ በገዛ ብሩ ጨጓራው እየተላጠ ያየው 🙌 
                                
                                2025-11-02 16:15:02
                             
                         
                          49
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
Abdu 🛖                                        :  
                                    BZW አሁን ላይ ብድር ካበደርክ ሁለት ነገርህን ታጣዋለህ 1, ጓደኛህን 2, ገንዘብህን So የለኝም ። 
                                
                                2025-11-03 15:24:10
                             
                         
                          5
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
Bahar Mussa11                                        :  
                                    ሲዘጋ የመፍትሄ ሃሳብ አለህ ጎበዝ ነህ አይዞህ ወንድም 🥰🥰 
                                
                                2025-11-02 13:30:12
                             
                         
                          6
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
ዮሴፍ ባላገሩ                                        :  
                                    ገንዘብ ለጓደኛ ስታበደር ወይ ገንዘብህን ወይ ደግሞ ጓደኛህን ከሁለት አንዱን ታጣለህ። 
                                
                                2025-11-03 17:09:51
                             
                         
                          3
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
Arsenale                                        :  
                                    አቃጠሉን እኮ 
                                
                                2025-11-03 17:54:51
                             
                         
                          3
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
Biniam jovani                                        :  
                                    የአጭርም ሆነ የረጅም ጊዜ ብድር የማላበድረውም መበደርም የማይመቸኝ እኔ 😎 
                                
                                2025-11-03 23:30:43
                             
                         
                          0
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
MUBARAK KAMAL                                        :  
                                    Thank you so much ❤ 
                                
                                2025-11-03 16:52:10
                             
                         
                          2
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
Tiger 🐅                                        :  
                                    weyne😅😂🤣 
                                
                                2025-11-03 19:28:05
                             
                         
                          0
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
AMADIIII.....16                                        :  
                                    ቆይቶኝ በሰጠኝ ሀቢቢ 
                                
                                2025-11-03 16:21:30
                             
                         
                          3
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
Abu Emiran                                        :  
                                    የምትለቅልን ቪድዮ እኮ የትም የማይገኝ የህይወት ትምህርት ነው ክበርልን ብሮ 
                                
                                2025-11-02 18:44:29
                             
                         
                          5
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
seid Adem                                        :  
                                    እሺ የኔችግርነበር 
                                
                                2025-11-03 15:33:57
                             
                         
                          2
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
ፍለጋ                                        :  
                                    እውነት ነው እኔ ሁሉንም አጋጥሞኛል 
                                
                                2025-11-02 16:01:40
                             
                         
                          8
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
Daily big deal                                        :  
                                    ሲጀመር ከጓደኛህ ጋር መጣላት ከፈለክ ብር አበድረው😏 
                                
                                2025-11-02 13:59:24
                             
                         
                          13
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
#Free Free Palestine🇵🇸 🇪🇹                                        :  
                                    አበድራለሁ እንጂ ተበድሬ አላዉቅም ብድር መጠየቅም ፈራለሁ 
                                
                                2025-11-02 15:39:41
                             
                         
                          4
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
ላይገር  እሱን አማኛ                                        :  
                                    ይመችህ ይሄለኔነዉ 
                                
                                2025-11-03 20:31:41
                             
                         
                          0
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
fantsh                                        :  
                                    ለምን ቪዲዮው እንዳይወርድ አደረክ???? 
                                
                                2025-11-03 10:38:51
                             
                         
                          4
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
A+b×d                                        :  
                                    wunat nw 
                                
                                2025-11-03 14:05:08
                             
                         
                          1
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
@haile -eth                                        :  
                                    እኔን ከ 3ሰው ጋር ያጣላኝ አዱ ማ manager ነዉ ካደግኝ እኔም ተውኩለት! 
                                
                                2025-11-02 14:03:19
                             
                         
                          4
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
BLACK LION                                        :  
                                    እንደኔ የማታበድረው LIKE ግጨኝ 😁 
                                
                                2025-11-03 17:14:41
                             
                         
                          0
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
100ሺ(🤔)                                        :  
                                    እውነት ትለያለህ እና መሰግናለን 
                                
                                2025-11-03 06:07:19
                             
                         
                          2
                     
                                    
                        
                            
                            
                                
                                    
maraki sofa                                        :  
                                    ያበደርኩት ሰው ባውኑ ምን አይነት ሰበብ ውላ እንደሚሰጠኝ ቀድሜ የማውቀውስ ነገር ኸረ ተቃጠልኩኝ በፈጣሪ 
                                
                                2025-11-02 19:55:02
                             
                         
                          3
                     
                                     
        
            To see more videos from user @kuntakunte.ethiopia, please go to the Tikwm
            homepage.
        
     
 
    
     
    © 2021-2025 TikWM. All rights reserved.