@filip997: ቀሪውን የማግኔቶቹን ጥቅም በኮሜንት ፃፉልኝ

filip
filip
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 November 2025 15:37:55 GMT
4173
294
11
7

Music

Download

Comments

user619326315414
user tamirat :
ማግኔቶቹ ወጥተዉ ዳይርክት በብሎን ማሰርያ በኩል ከታሰረ ከሞተር እኩል ይሰራል
2025-11-09 10:10:38
0
getachew09
Gache iveco :
የሆነ ሰአት ማግኔቶቹ ተሸራርፈው ደምፅ እያመጡ አስቸግረውኝ 8ቱንም አውጥቼ ገጠሜዋለሁ ምንም ችግር አላመጣም / እምትለቃቸው ማብራሪያዎች በጣም አሪፍ ናቸው 🥰🥰🥰
2025-11-02 16:20:32
3
mogesoficial
moges mw :
ማግኔቲክ ፊልድ ታውቃለህ that is it
2025-11-02 17:10:35
0
getu.getnet
Getu Getnet :
ይቅርታ 1 ጥያቆ ለጠይቅ ላሚታ የሚመስሉት ፍላወር ዘጓናለ/አለንኪ ብሎን ያለባቸው ስራቸው ምንድነው ?????
2025-11-09 07:34:19
0
To see more videos from user @filip997, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About