@wechewgood24: አባቴ ሀብታም ይመስለኝ ነበር 🤣 #wechewgood #podcast #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #funny

Wechew Good
Wechew Good
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 November 2025 18:40:00 GMT
623366
45724
210
3495

Music

Download

Comments

marsilas35
የ ድንግል ልጅ ነኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️ :
ታሪኬን ነግሬህ አዉራልኝ 😂😂😂
2025-11-03 05:07:17
2065
anwaranu190
An war :
ሌላ ሀብታም ቤተሰብ ልጃችንን መልሱልን ብለው ሊወስዱኝ የሚመጡ ይመስለኝ ነበር😔
2025-11-04 10:39:16
248
kibnshe
kibenshe shikta :
እኔ አለሁ አይደል ሀብታም ቤተሰቦቼን መጥተው ልጃችን መልሱልን ብለው የሚወስዱኝ እየመሰለኝ ስጠብቅ የኖርኩት😅😆😂😂
2025-11-04 11:38:35
78
gas_burka
Gas :
እንዴት ነው ግን ሁሉም ልጅ በውስጡ የሚያስበው ተመሳሳይ የሆነው we need psychological explanation ለማንም የተናገርኩ አይመስለኝም ግን እንዲ አስብ ነበር 🤔🤔
2025-11-03 07:45:47
709
flokinathan12
natan 22🇦🇱 :
ንቀት ነው የኔ ታሪክ እንደሆነ ማትናገረው😂
2025-11-03 15:43:31
431
dr.obsa1102
obsa3a🦋 :
በነገራችን ላይ አባቶች ከሂወት ብቻ ከኖሩልን በቂ ነዉ አባቶች ሁሌም ሀብታሞች ናቹ I love Abatt🥰🥰🥰
2025-11-03 15:56:07
79
revenilla
🎲 𝐑𝕰𝕌฿𝐄𝗡 🦅 :
ሁልሽም ልጃችሁ ይሄን ከእናንተ መጠበቁ አይቀርም፥ ያኔ የልጃችሁን ልብ ከምትሰብሩ ዛሬ ወጥራችሁ ስሩ 💪🏼
2025-11-04 06:43:33
94
ethio123453
Adda :
ምንድነዉ 10 ጊዜ ከንፈሩን ሚበላዉ በስማም 🤔
2025-11-04 20:31:32
0
mukeyinatu3
Mukarem :
😁😁😁😁😁
2025-11-06 15:10:54
0
menfesawnet58
በተስፋ ኑር58 :
ኡውነተኛ ሲንግል Hi ይበለኝ❤
2025-11-06 12:20:40
0
callme_alazar
Alaza® :
የሁላችንም አባቶች :አጎቶች ሀብታም ናቸው 😂😎
2025-11-03 07:21:11
128
kitys65
kitys65 :
እናንተ ወሬ እንዲህ ይጣፍጣል
2025-11-05 08:34:55
1
selina_s14
seliii :
እኔም አሁንም ሚሰማኝ ነገር ነው😂😂
2025-11-03 16:22:34
104
buchuyene19
buchu :
ማሪያምን እኛ ግን ተፈብርከን ነው እንዴ አንድ አይነት😁😁😁😁
2025-11-05 09:53:23
1
savedbygracejesus
እየሱስ አዳኜ :
ከባድ ሳክስ😁😂
2025-11-03 14:25:44
2
enu.1916
Clara🐝 :
ወሬን አንተ ብቻ አውራት ቁም ነገረን ከቀልድ ጋር አዋዝተህ ብቻ 🫶አንደኛ ነህ
2025-11-04 18:07:29
6
user5784250261622
ነባ ዘካራ :
ብጥርቅ
2025-11-04 06:09:55
1
.zola63
zola :
የኔም ታሪክ ይኸ ነው
2025-11-06 09:42:20
0
kalkidanabebe15
Kal❤ :
ተመስገን እኔ ብቻ ይመስገን🤣🤣🤣
2025-11-03 05:30:06
145
jemilmujib
jemil Mujib :
የትውልድ ሃሳብ ነው
2025-11-05 19:52:14
0
mamy.love555
Gris :
ሲጀመር አች ብቻ አውሪ በያየ
2025-11-03 17:46:08
12
makiba..9928
Suzi...🦋 :
ለምን ስሜን አጠራዉም እንዴ 😁
2025-11-05 12:46:09
2
gelaseifu
ዋይተንጉስ ዳዊት :
ልጄስ
2025-11-03 15:30:44
4
teaorcoffee1234
tea or coffee ☕ :
እኔ ባለማህተብ ነኝ እናንተስ
2025-11-05 18:27:34
1
465w1
ኤልሮኢ :
እኔ ደሞ የሚመጣ የሚመጣ ይመስለኛል አባቴ ነበር 😓😓
2025-11-05 12:04:16
0
To see more videos from user @wechewgood24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About