@neju718: @Baladeraw @Melektegnaw_

ነጁ neju🌸🍫
ነጁ neju🌸🍫
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 November 2025 10:47:51 GMT
16637
1268
45
111

Music

Download

Comments

mahi56308
mahi :
በትክክል ይህ ህዚብ ሰውን ወደላይ ከዛም በደቂቃ ወደታች መርገጥ አሳምሮ ያቅበታል የተረገማቹ አንድ ቀን ለሰው የቁርስ የማትሉ አቃቂር ማውጣት ስታውቁበት
2025-11-04 12:05:12
7
user257507728525
Ømâäř Oumer :
አውነትነው ጥሩ ሰሪ አይበርክትልሽ የተባለች ሀገር😭
2025-11-09 14:20:46
4
user1035424663761
user1035424663761 :
መልካም መስራት ወንጀል የሆነበት አገር የተቸገረ በረዱ ያሳዝናል በጣም 😭😭😭
2025-11-03 18:40:22
2
zedo127265
CR7 :
ስማቸው ራሱ ሲያምር እንደነዚህ አይነቶቹን ማጣት ነዉ ዋጋ እያስከፈለን ያለው ...........ለሚገባው
2025-11-11 18:42:13
1
yoo70423
Nini :
የስንቱ እንባ በነዚህ ሰዎች ታብሶ በአይናችን አይተናል። መልካም በሚሠሩ ሠዎች ላይ ከጋዜጠኛው ጨምሮ ሣይጣራ ይህንን ዓይነት የስም ማጥፋት ዘመቻ ሲደረግባቸው ማየት ያማል።
2025-11-04 02:57:47
4
user6193630547574
user6193630547574 :
ልክ ላልሆን እችላለሁ ግን ከሰዉየዉ በላይ ጋዜጠኛዉ እባብ ነገር መሰለኝ
2025-11-03 16:36:00
5
solomon2y0
solomon :
የኛ ህዝብ እደዚህ ነዉ ሰዉን ለመጣል መታገል መቀኛ ሁሉ
2025-11-04 08:53:24
5
dc58361
DC አዳማጭ :
ሰው ምቀኛ ነን አሁንም ሃቅነታች ሰለ ሚናቅ ወደ ስራቸው ይመለሱ
2025-11-05 08:39:58
1
yewybelalij
tsedy :
እውነት ነው የደሀ እንባ አባሾች ናቸው🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-10 00:43:44
3
engidaworktizazu
Engidawork Tizazu :
በትክክል በጣም ብዙ እንባቸውን ያበሱ ናቸው
2025-11-04 10:37:15
3
memelove1111
hana :
ትክክል 🥰🥰🥰🥰🥰👌
2025-11-10 06:19:34
1
mahletmaha23
Mahlet Maha :
ewnet new
2025-11-05 01:35:39
1
user3146811599712
user3146811599712 :
እውነት መናገር መባረክ ነው ተባረክ/ኪ
2025-11-03 13:19:18
2
user23799024808157
user23799024808157 :
ትክክል ሀሳብ አለቀባቸው ድራማ መስሪያ
2025-11-03 15:44:43
2
alem.beyene
alem beyene :
እዮሃ ሚዲያ ይዘጋ የምትሉ like
2025-11-05 04:08:34
2
user2822017919563
ያለዉ ራሻው :
አይ እዮሀ የቄሰሚስት አወቅሸ ሲሏት መፅሐፍ አጠበች አሉ እዮሐ ይመችህ ለማነኞውም
2025-11-06 17:00:32
1
user259821036988
user259821036988 :
ምቀኛ የበዛበት እነዚህ ልጆች ምን አድርጉ ነው የምትሏቸው😳
2025-11-03 11:14:35
3
ahaduamlak1016
Afework :
መልካም መስራት ወንጄል የሆነበት ሀገር😭😭😭😭😭
2025-11-03 16:09:29
1
user22619356368074
አብርሽ ቶርሽን ጎንደር👟👟 :
እውነትት እውነት
2025-11-03 17:03:42
1
yerom523
bini :
በትክክል።።
2025-11-04 19:45:23
1
neju718
ነጁ neju🌸🍫 :
በዚህ ምክንያት ስራዉን ሊተዉ ይችላሉ 🤔
2025-11-03 11:04:11
4
zemenu21
On Of Shutdown :
አሁን የመልክተኛው ጥፍት ምንድን ነው እስካሁን ካየነው
2025-11-05 16:35:37
3
farhiya.hashi4
ሙሉ አማራየ :
ድሀው እዳይረዳ የተደረገ ሴራ ነው
2025-11-05 17:17:30
3
a6338767
a :
በትክክል ጀግኖቻችን ናቸው
2025-11-07 07:25:43
2
seye0701
seye 😘 :
በጣም አንዳድ ተኮለኛ ሰዎች
2025-11-05 06:31:16
2
To see more videos from user @neju718, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About