@susumua2: Replying to @selome211 #thesusuway #susuinseattle🇺🇲 #habeshatiktok

susu
susu
Open In TikTok:
Region: US
Monday 03 November 2025 11:29:12 GMT
1349180
61142
1071
17479

Music

Download

Comments

ethiopiahagere35
Selam :
ሱሱዬ እኔ ምንም ስኳር አልጨምርም ብለሽ በስተመጨረሻ ሞጀርሽው 😂😂😂
2025-11-03 13:08:08
442
haimyejesus
haimy ye jesus :
ሀረር ግን ማታ ይዘፈዘፋል ጠዋት ዉሀዉን አጥልለሽ አሰፋ እስኪወጣ ከስኳር ጋር ትመቺዉና ትጠጫለሽ የምን ብርትኳን የምን አራት ቀን🤣
2025-11-05 08:50:03
125
toyebamuhamed
ToyebaMuhamed :
ትምህርትሽ ጥሩ ነው ግን አብሽ የፈለገ ብትታጠቢ የፈለገ ሽቶ ብትነሰነሺ ትንሽ ባላበሽችቁጥር ሽታው ገኖ ነው የሚወጣው ዛሬ የጠጣሽው ሳምት ይቆያል ሽታው ግን ያው መቻል ነው 😁😁አብሽ ለጤናም ለሰውነትም ጥሩ ነው
2025-11-03 11:46:16
120
abeba4803
መቅደስ የማርያም ልጅ ❤️❤️❤️ :
እኔ እምልሽ እቃዉን ማነዉ እሚያጥበዉ😭😭
2025-11-03 11:36:21
662
kidst_5
kidu :
ጥቅሙ ምንድነው
2025-11-04 14:48:21
2
fikert53
ኤማንዳ በሀሮት :
ሱኡዬ የሚያወፍር ነገር ስሪ እስቲ🥺
2025-11-03 18:10:32
17
hanita_taye4
ሀና ማርያም❣️❤️🇳🇱🇪🇹 :
ሰውእነት አያሸትም🤔🤔
2025-11-03 13:05:54
32
haaaa6423
❣️𝐇🦅koca🦋 :
አብሹ ሞቅ ሞቅ የተደረገነው ወይስ ጥሬውን ዝብዬ ልፍጨው እንዳታልፉኝ ስሞት 🥺🥺🥺
2025-11-03 15:01:29
4
sinbonetolesa
Sinbone tolesa :
ጣላ ነው በይኛ 4ቀን ከቆየ🤣🤣
2025-11-03 21:13:02
97
betelhmi
beti🦋🦋 :
what ጭራሽ አብሽ የጠጣለ ማርያምን ዛሬ ነው ይሰማውት 😂🤭✌️✌️✌
2025-11-03 15:14:24
8
user12472394159662
mekde :
ጥቅም አለዉ ወይስ
2025-11-04 21:40:36
3
amalita247
Amalita247 :
እኔ አብሽዬን እምጠጣው እሚበቃኝ ያህል ነስንሼ ጥልቅ ብሎ ውሃው ዘለል ሲል ውሃውን ደፍቼ ምሬቱ ብዙም ሳይቀንስ በትንሽ ማር መትቼ ጥጥት እውይ ስወደው እኔ አንዳንዴ ቁርስ ምሳ እራት እጠቀማለኹ ሰላም ጤና አለው ተዘፍዝፎ እሚያድረው ምሬቱን ውሃው ይዞት እንዲወጣ ነው ሲለመድ እንደኔ ወዲያ ወዲያው ይጠጣል 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-04 01:14:05
3
162723w
162723w :
le erguz set yihonal?
2025-11-03 12:41:41
4
mitayerufael3
Mita ye rufael 13 :
የኔ የታየኝ ሙቀት በሆነ ሰአት ያለበት ሽታ😁😁😁😂
2025-11-03 11:34:17
42
firdos.firdos588
firdos የመቄትዋ😘😘😘 :
ዉይ የቃሺ ጥራት ግን ማነዉ የሚጥብልሺ😘 🥺
2025-11-03 19:22:46
13
tatay918
🎀የእናት🎀 :
ይመራል እኮ አሎድም
2025-11-03 15:00:04
2
classygual
Classygual✨OG :
what is abesh name in english?
2025-11-03 13:50:43
0
asya.mohammed46
babakoo 🥺🥺🥺🥺🥺 :
harkaa iti dhiqataa bo🙄🙄🙄
2025-11-04 12:01:15
3
sumya4382
Sumya :
2025-11-03 17:28:38
5
hawiidulo5is1
Hawii love :
Can I use honey
2025-11-03 18:06:36
5
livegood422
Urjii :
Thanks 🙏 🥰
2025-11-08 07:01:52
0
queen.hulu
Queen.Hulu ♒ :
ሱሱየ የናቴን ብትቀምሽው😋😋😋
2025-11-03 16:59:56
16
marynigussie
Mary_ :
ቆንጆ አሰራር ግን ስኳሩ ነዉ ችግሩ::
2025-11-04 16:10:19
2
rihanna.ge3
Rihanna GE :
ሱስየ ሰው እወድሽ እኮ የኔ ባለሙያ ሃብሹ ግን ለምን ለምንድነው ሚጠቅመው🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2025-11-03 22:05:28
2
zuka6895
zuka :
ይሄን ጠጥታቹ ብብታቹን ቤት ቁጭ አርጋቹ መውጣት አለበለዚያ...
2025-11-05 19:51:41
4
To see more videos from user @susumua2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About