@besufekad59: the miracle of istanbul AC Milan vs Liverpool UCL final #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok

Besufekad Amare
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 November 2025 09:46:12 GMT
365245
40793
649
3547

Music

Download

Comments

a.d.h48
Abedela.D.H :
አርሰናል ግን መቼ ነው እንደዚህ አይነት ታሪክ የሚሰራው😂😂😂😂😂
2025-11-04 11:11:52
206
tameratgetachew1
tameratgetachew1 :
የዛኔ ነበር የሊቨርፑል ሆኜ የቀረሁት መቼም አረሳሁም
2025-11-04 11:00:28
351
abede3061
ዝም ያለ አንደበት ጣፋጭ ዜማአ ነው የኔ :
እኔ አምስት አመቴ ነበር ያለቀስኩት
2025-11-06 14:53:52
0
teddygashaw10
Teddy G😕 :
ለመጀመሪያ ጊዜ ኳስ ያየሁበት ቀን በዛው ከሊቬ ጋ ተወዳጅቼ ቀረሁ ቀረሁ ቀረሁ💔💔💔
2025-11-09 13:28:23
0
gerrardbest3
S GERRARD King :
የኔ ልዩ ጄራርድዬ🥰
2025-11-04 10:26:09
82
muluke0308
ሙሌ :
ዩናይትድ ከ ሙኒክ የፍጻሜውን ጫወታ አቅርብልን
2025-11-04 10:03:27
36
ashu_040506
Ashu_04 :
መቼም የማልረሳው የልጅነቴ ትዝታ ከዛን ቀን ጀምሮ ነው የሊቨርፑል ደጋፊ ሆኜ የቀረሁት
2025-11-04 22:09:59
9
wiz.te..ju..cha
ይነጋል ብለህ ከተኛህ ያልፍል ብለህ ኑር :
gerard 👏👏👏
2025-11-04 11:54:04
1
boar3309
Boar :
yane nwu Liverpool medegef yejemerku
2025-11-19 09:55:34
0
tade9996
እናተ ካንቺ ውጭ ሀሉም ሴት አስመሳይ ነው :
ክለብም በላይ ነው ለኔ ሁለም ግን ይህ ክለብ ኢትዮዮጲያዊ ብሆን ብየ ሁለም እምመኘው
2025-11-04 12:21:15
1
wende.angelo
wende a :
20 ዓመት ሊቨርፑልን ማየት ከጀመርኩ
2025-11-04 16:16:07
19
mule5679
mule :
የዛኔ ሜዳላይ ያለው መስሎኝ በጉልበቴ የተሸራተትኩትን አረሳውም ።
2025-11-04 16:34:42
15
abiyekemal
Abiye Kemal :
የዛኔ ነው የሊቨርፑል ደጋፊ ሁኜ የቀረሁት🥰 ምርጡ ቀን
2025-11-04 22:34:12
1
amaninaab16
I am :
የቀዮቹ ነኝ ብዬ ሊቨርፑልን መደገፍ የጀመርኩበት ድንቅ የchampions league ፍጻሜ ምሽት
2025-11-06 10:39:09
0
aschuman02
አስቹ የ ሊቨርፑል :
ምን ጊዜም ሊቨርፑል በዚ ቀን ነበር የዚ ታላቅ ክለብ ደጋፊ የሆንኩት 2005❤️❤️❤
2025-11-04 10:35:19
31
user7000761047561t
tofa7000761047561tewfik.nesro :
የንጉሡ ደገፊ ነህ በናትህ ንገረኝ
2025-11-04 19:05:23
2
jo399714
jo :
ሊቤን መደገፍ የጀመርኩት በዝ ምክኒያት ነው
2025-11-09 09:05:04
0
ashu.n2
Ashu :
በጣም የሚገርመኝ ጨዋታ ነው ትዝታ አለኝ ጓደኛዬ ጋር ያየሁት
2025-11-07 15:13:30
0
haileroots12
Hail Tef :
kezi chewata bewala nbr ye Liverpool degafi yehonkut yane 9 amate nbr
2025-11-06 09:08:50
0
gech584323954
Gech :
ሊቬ ውስጤ የገባው የዛን ቀን ነው
2025-11-04 23:35:46
1
natnaielwagaw
Naty W :
Steven G, was crying, so was I. YNWA 🥰
2025-11-07 11:56:57
0
ripplex69
ripplex :
አዲስ account ክፈት ለ football
2025-11-20 08:05:13
0
_ibrobaba_
Ibrahim Mohammed Following :
ከሴቶች በመራቅ ጤናዎትን እና ገንዘቦን ይጠብቁ 😁😉✌
2025-11-04 11:36:12
2
user79985839
፩፪፫ :
keza enem quas mayet jemerku ye Liverpool webet
2025-11-16 14:39:56
0
mesi1843
mesi :
@mesi:ይህ ጫወታ ጠ/ሚ መለስ ያስታውሰኛል።
2025-11-05 01:32:38
1
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About