@mk_konjo: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #usa #fypシ #tej 💗🫶🏾💗🍁

Mkkonjo
Mkkonjo
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 05 November 2025 14:02:56 GMT
548668
8301
185
1504

Music

Download

Comments

ta76016
ፊልም በሪዲዮኒ የሆነች አለም🤗😎🤣 :
ጠጅ በእጅ አይነካም ግን ይቅርታ🙏🏽
2025-11-06 03:13:52
105
alemluvcooking
alemluvcooking :
እንደዚህ አይነቱን ማር ከየት አገኝሸ Please
2025-11-05 18:42:18
2
nunat458
Selam💫🧚‍♀️ ✨ :
ከለሩ ያምራል አልመጣልኝ ያለው እርሱ ነው ምንድነው የምትጠቀሚው ለከለሩ? 🙏🥰
2025-11-06 20:40:10
0
yetenayetfetene
የቲ :
አፈጠንሽው ሳይገባኝ አለቀ
2025-11-06 11:11:15
3
hiwotde6
LifeinUS :
እርሾ ቀርቶ ትንሽ ጠጅ ብትጠቀሚ አሪፍ ነው
2025-11-06 00:23:59
20
user87073606838593
LULU 🦋 :
እጨቱ ምንድነዉ
2025-11-06 13:50:20
2
be.your.self565
Gelila :
እጅሽን ከምትጨምሪ ረዘም ያለ የእንጨት ማማሳያ ብትጠቀሚ አሪፍ ነው
2025-11-06 09:32:17
61
selamcool6
Selam :
አስተያየት ተቀበይ እሺ ላበረታታሽ የሚሸጥ ከሆነ
2025-11-07 09:22:31
0
habesha385
ሀበሻ :
እርሾ ከባህል ውጪ ነው ብቅል
2025-11-06 08:58:12
5
user111690868618
ቅመሜ :
ከማሩ በፊት የጨመርሽዉ አለ እንዴ
2025-11-29 16:35:13
1
bleaneshetu
Selamawit Eshetu :
ጠጅ በፍፁም በእጅ አይነካም
2025-11-06 17:58:40
6
samriy67
samriy🇨🇬💞💪🇮🇪 :
እንጨቱ የጌሾ እነው ወይስ የምንድነው የትስ ተገኝ በእውነት ማወቅ እፈልጋለሁ ንገሩኝ
2025-11-05 22:19:22
1
.emu68
እሙ ንኝ Emu :
ይችን አንድ ብርጭቆ ገጭቶ ነበር ከመዳም ጋር ንግግር😁😁😁🤣🤣🤣
2025-11-07 13:01:36
1
hannisho
Hanna T Meja :
እርሾ ምን አይነትነው?
2025-11-05 19:43:23
2
mamacanada52
MamaCanada5 :
ይህን ጠጥታ ዠዋዢዌ አይቀርም 😁😁
2025-11-06 00:22:25
3
s.a..w.s.a.w
ነኝ❤ጀነት❤ፈላጊዋ❤ :
እጨቱምድነዉ🤔🤔🤔🤔
2025-11-05 22:30:02
1
susumarrr34
ሃያትወሎየዎ :
አሪሾውምንድነው
2025-11-05 22:09:42
4
user7869112539125
አደበኛዋ :
አይ ኮሜቶች እና በእግር ነዉ የሚሰረዉ በእጅ ካልተመታ
2025-12-02 14:08:48
0
loreen1221
ዮና ፕሮሞሽን :
ጌሾ አልቀቅልም ከታጠበ በቂ ነው እንዲሁም ከ3 ቀን በላይ ስለሚጎመዝዝ በ3ኛ ቀን ቀድቼ ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጨ ነው የምጠጣው ...
2025-11-07 11:47:21
0
hana.hana1216
ሀና የእናቱዋ ልጅ :
አፈጠንሸው እኮ ማሩን ሳታረጊ በፊት ከስር ውሀ ነው ያረግሸው
2025-11-28 15:08:55
2
happy.1922
Magi 1922 :
ጠጅ በፍፁም በእጅ አይነካም😔
2025-11-06 18:19:33
3
engida.getahun4
E. G :
ጌሾ ሳምንት አይቀመጥም፣ደሞ ከማር ጋር አብሮ አይገባም
2025-11-07 04:17:59
1
user5214357341810
selam :
ጌቮ ከስንት ቀን በኀላ ኣወጣሽው
2025-11-09 11:48:10
0
lifeislife238
Toronto 🇨🇦 Canada :
ማሩ ግን Organic ነው ሲያምር
2025-11-06 19:14:06
1
hilina1116
HILINAየልደትዬ🍒🛍 :
በምንድነው የቀቀልሽው እንጨቱን??
2025-11-06 17:19:06
1
To see more videos from user @mk_konjo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About