@lidetekal_7: #arsi😭

Lidetekal_7
Lidetekal_7
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 November 2025 13:00:24 GMT
265061
70928
1036
120402

Music

Download

Comments

yosiman33
yosiman33 :
እኔ ግን አርሲ ላይ ታላቅ ጉባዔ ተዘጋጅቶ ጉዞም ተዘጋጅቶ የተጎጂዎችን ቤተሰቦች ብናፅናናቸው አለንላቹ ብንላቸው ጥሩ ይመስለኛል
2025-11-06 15:25:38
756
tesfa757hh
Tesfa :
እኛ ፕሮቴስታንቶችም በዚህ ጉዳይ ከኦርቶዶክስ ጎን ነን
2025-11-06 13:31:09
658
waqayogudaha
Waqayogudaha :
essaa demnee jiranakaa yaa Waqayyoo maloo 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-11-06 20:23:44
0
user1234567791121
የአንተው ለአንተ :
ምነው ውጡ ጥቁር ልበሱ ሲሉን የነበሩት ጳጳሳት የታሉ ለካስ ውጡ የሚሉን በስልጣናቸው ሲመጣባቸው ብቻ ነው
2025-11-06 14:12:31
154
adane224
adane224 :
2025-11-06 16:09:41
180
0306baju
juNa :
😭😭😭😭ከባድ ነው ከሀገራቸው ወዴት ይሂዱ ቆይ
2025-11-06 20:25:15
1
henok..ba
Heni..baba 🦜 :
ኦርቶዶክስ የአማራ ብቻ የሚመስላቸው ጠባቦች እኮ ናቸው ያስቸገሩት 🥺 ኦርቶዶክስ የሁሉም ናት ዘር ቋንቋ ቀለም ማትለይ ትልቅ ተቋም ናት 🙏🙏🙏🙏
2025-11-06 13:12:21
609
usergetutesfaye
Getu Tesfaye :
ፕሮቴስታት ነኝ ይመለከተኛል ደግሞ እጸልያለው!
2025-11-06 15:17:51
123
yoni89227
ዮኒ መንገዴ በሱ ነዉ :
ኦርቶዶክስ ለመኖር መደራጀት አንድ መሆን አለብን ነገ የሁላችንም ነዉ ለምሳሌ vido ልላክላቹህ
2025-11-06 16:37:05
16
mahletggg
Mahi :
ፍትሕ ለአርሲ😭 ፍትሕ ለኦርቶዶክስ 😭 ፍትሕ ማዕተብ ስላደረጉ ብቻ ለሚገድሉ 😭💔
2025-11-06 13:06:03
931
temesgen.sirahibi
ተመስገን ዘወይብላ :
አሁንም ጨፍጫፊያችንን ድረስልን እያል ነው?😏
2025-11-06 18:34:38
11
medanitkiki
kuki :
😭😭😭😭😭😭😭😭አዛዘኑኝ
2025-11-06 19:22:13
1
eyobaclassic2
Joh King 👑🌀🔇 :
Pray for Ethiopian orthodox from Protestant community 🙏🙏
2025-11-06 20:09:52
1
gashawalemayehu39
Frazer Merkato Car Market :
ዩዘር ኔሙን ላክልን ወንድሜ . በደንብ እንየው .🙏🙏
2025-11-06 14:17:35
2
minte2141
Natty :
እግዚአብሔር ይፍረድ
2025-11-06 13:09:57
46
.renaissance56
የክርስቶስ ባሪያ/ኦርቶዶክስ RENAISSANCE :
ሰይፍ የጌድዬን፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው። ሰይፉ ይነሳ ኃይሉን እግዚአብሔር አለ። 48,000,000 ሆነን 15,000,000 በማይሞሉ መሳደድ ስንፍና ነው እንዳባቶቻችን ታቦቱን ይዛን እንገናኝ።
2025-11-06 13:53:37
18
esayas.tafese
Esayas Tafese :
ortodox ባልሆንም ሰዉ መሆን በቅ ነዉ የሰዉ ሞትና ጭፍጨፋ ይቁም🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️
2025-11-06 15:41:45
21
balemahetbuwa
ባለማህተቧ ነኝ :
መንግስት ምናምን እያልን ማላዘን ይብቃን እራሱ መንግስት ነው ሚጨፈጨፍ
2025-11-06 14:30:21
129
banabirhanwww.tik
Bana🥀🥀 :
ኦሮምኛ ተናጋሪ ሁሉ ባለ ግዜ ሚመስላቹ ሰዎች ኑ እዩ
2025-11-06 17:26:33
21
biniyamaberu
Mr, Fact :
Protestant ነኝ ፍትህ ለንፁሀን !
2025-11-06 19:16:14
6
user820401800105
I am Christian :
justice for Ethiopian Christian
2025-11-06 13:19:50
21
yared4364
YA▫▫▫ red🔺 :
ለአርሲ ኦርቶዶክስያውያን ድምፅ እንሁን እባካችሁ🥺😭🙏
2025-11-06 19:43:32
3
belaynehabebe375
እኔ የመምህር ተማሪ ነኝ✨🌹🙏 :
erasachew chefchifew erasachew koyitew tebaki hunew yimetalu🙏🙏🙏ayi😤
2025-11-06 16:19:45
1
leliiiii21
🦋leli🌸 :
ፍትሕ ለአርሲ😭 ፍትሕ ለኦርቶዶክስ 😭 ፍትሕ ማዕተብ ስላደረጉ ብቻ ለሚገድሉ 😭😥😥😥💔
2025-11-06 19:58:58
2
endalk21mar
Endalk 21 :
እኔ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ነኝ በወገኔ አብሶ ደግሞ በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እና ቤተሰቦቼ ላይ የሚደረግ ግፍ ግድያ መፈናቀል መሰደድ ይመለከተኛል 🙏🙏🙏
2025-11-06 18:01:58
0
To see more videos from user @lidetekal_7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About