@ashugzh: #የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደዋል#እየሱስ_የነብስም_የስጋም_ፈውስ_ነው #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒

ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
Open In TikTok:
Region: QA
Thursday 06 November 2025 18:38:46 GMT
8707
702
95
142

Music

Download

Comments

bibisha447
bibi sha447 :
" የእርሱ የምሆንና ደግሞ የማመልከው የእግዚአብሔር መልአክ በዚች ሌሊት በአጠገቤ ቆሞ ነበርና፥ እርሱም።" (የሐዋርያት ሥራ 27:23) አትዋሽ የማመልከው የማ የእግዚአብሔር መልአክ የለው ፈጣሪውን ነው በግዕዝ አታጭበርብር
2025-11-07 12:19:31
0
tamiratdemato
Tamirat Demato :
አቤት ቃሉን ማዛባት? ሐዋ.ሥራ 27:23 ጳውሎስ "የእርሱ" ብሎ የገለፀው እግዚአብሔርን እንጂ መልአኩን የሚጠቁም አልነበረም።ማስተዋል ይስጥህ ወንድም።
2025-11-07 12:05:49
1
formofmorrissey
YoniMichael :
23. እኔ ለእርሱ የምሆንና የማመልከው እግዚአብሔር የላከው መልአክ በዚች ሌሊት በአጠገቤ ቆሞ ነበርና። የሐዋርያት ሥራ 27:23. 😂🤣🤣 አይ ዘማርያም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ 2000 አ.ም መፅሐፍ ቅዱስ ራሱ የተረጎመው የማመልከው ያለውን እግዚአብሔርን ነው እንጂ መልአኩን አይደለም.
2025-11-07 04:21:03
3
tsega19830
Tsega :
የእርሱ የሆንኩለትና የማመልከው የሚለው ቃል ለእግዚአብሔር እንጂ ለመልአኩ አይደለም! ሰው የእግዚአብሔር እንጂ የመላእክት ሆኖ አያውቅም!
2025-11-07 06:43:39
1
isaac_the2nd
👑of👑 :
ሐዋርያት ሥራ 27:23 በትክክል የተተረጎመ አይመስለኝም
2025-11-07 06:23:58
4
ermisofdom
Ermi@Sofdom :
ሐዋ 27:23 ኧረ አቦካኸው ወገናችን🙈😀
2025-11-07 09:55:46
0
user4281136171313
ቃል ኪዳን :
ጀግና ነው ማንም እፊቱ አይቆምም
2025-11-07 03:51:19
2
efrem979
eF✝️ :
ያልከው ይሁን😳 ምንም መስዋት ለፍጡር አይገባም
2025-11-07 08:10:44
1
bubuvideo
biruk :
የሐዋርያት ሥራ 27:23 •••••••••• ²³ የእርሱ የምሆንና ደግሞ 😓"የማመልከው የእግዚአብሔር መልአክ"😥 በዚች ሌሊት በአጠገቤ ቆሞ ነበርና፥ እርሱም።
2025-11-07 14:41:34
0
elohim73elsa
Elsa Eyasu official :
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
2025-11-07 14:37:37
0
smartfanta.smartf
ፋንታሁን ዘ ሚካኤል :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-11-07 07:18:31
1
user99207346530913
Endalke :
መምህር ቃለ አይወት ያሰማልን
2025-11-07 09:33:15
1
.userr394
ኣረጋዊ ደመላሽ ገመቹ :
አይይይይይይ አለ አብይ አህመድ
2025-11-07 10:52:28
0
tedroskidane1
Tedros Kidane :
ያልተባለ ዘፈን
2025-11-07 13:21:31
0
endalkachew98
Endalkachew :
አባ ስጠው
2025-11-07 09:58:56
0
negatarekegngondar
የተሳሳተው ማነው? :
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-11-07 04:54:40
1
yohannes.kebede37
Yohannes Kebede :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-11-07 08:02:00
0
siphonix_conf
Seim Tranquila :
like
2025-11-07 06:05:06
0
joam154
Joam :
መስዋእትስ የሚቀርበው ለማን ሆኖ ነው ?? ለፈጣሪ ብቻ
2025-11-07 05:05:09
0
elohim73elsa
Elsa Eyasu official :
የሐይማኖት መስዕዋት ይሁን የእምነት መስዕዋት ለማርያም አያስፈልግም ብዙ አትንጣጣ
2025-11-07 14:38:28
0
yididiyaameche
Dr yididiya(MD) :
2025-11-07 12:47:11
1
daniel.t.w.1234
Dan TW Pentecostal :
@ኢዩ.ዘማርያም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿👈 እኮ አይተንትን።
2025-11-07 13:05:34
0
obeyko4
Aman Obey :
@Daniel yilma-ዳንኤል ይልማ @ተናገር እዉነቱን @መጽሐፍ ቅዱሳዊ - Biblical @Dagi Tilahun please የት ናችሁ🤔
2025-11-07 09:51:45
0
ashagrachew
Ashitiman :
🥰🥰🥰
2025-11-07 07:06:16
0
famly795
የነፍስ ዋጋ :
In Acts 27:23, when Paul says "whom I worship," he is expressing his deep faith and devotion to God. The full context of the verse is that Paul is reassuring the other passengers on the ship during a severe storm. He recounts that an angel of God appeared to him, delivering a message of encouragement and assurance that they would not perish. By stating "whom I worship," Paul is affirming his relationship with God, emphasizing that he serves and reveres the God who sent the angel. This statement serves to strengthen his credibility and authority in the situation, as he is not just speaking from personal experience but is also communicating a divine message. It highlights the contrast between his faith in God and the fear that the others on the ship were experiencing due to the perilous circumstances. Overall, Paul's declaration underscores his commitment to God and serves as a reminder to those around him of the power and presence of God in times of crisis.
2025-11-07 07:37:13
0
To see more videos from user @ashugzh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About