@basra_018: @سويره. البصراويه💙🤍

˼ ♯̶فانز سويره البصراويه🇬🇧¹↻
˼ ♯̶فانز سويره البصراويه🇬🇧¹↻
Open In TikTok:
Region: IQ
Thursday 06 November 2025 19:04:21 GMT
200
29
1
0

Music

Download

Comments

.mzh10
مصطفى آل تميم🖤ٌٍَََٖ🇦🇫🇮🇶⚽ :
🤣🤣🤣
2025-11-06 19:51:33
0
To see more videos from user @basra_018, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ
የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ" መሆኑን ከፍተኛ አማካሪያቸው ማሳድ ቡሎስ ተናገሩ። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአፍሪካ፣ የአረብ እና የመካከለኛው ምሥራቅ ከፍተኛ አማካሪው ለሳዑዲው አል አረቢያ እንደተናገሩት፤ ትራምፕ ከመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው አንስቶ በግድቡ ዙሪያ የበኩላቸውን ሲያከናውኑ ነበር። ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከዓባይ ወንዝ በምታገኘው የውሃ መጠን ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል በሚል ከሱዳን ጋር በመሆን በግድቡ የውሃ ሙሌት እና አስተዳደር ላይ አስገዳጅ ስምምነት እንዲደረስ ስትጠይቅ የቆየችው ግብፅ፤ በተደጋጋሚ በጉዳዩ ላይ አሜሪካ ጣልቃ እንድትገባ ስትጠይቅ ቆይታለች። ፕሬዝዳንት ትራምፕም በመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው የሁለቱ አገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን በማቀረራብ ስምምነት ላይ እንዲደርሱ ከመሞከራቸው ባሻገር በተለያዩ ጊዜያት ግድቡን በተመለከተ አነጋጋሪ አስተያየት በመስጠት ይታወቃል። የፕሬዝዳንቱ አማካሪ፤ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ የትራምፕ ትኩረት እንዳለው በመጥቀስ ወሳኝ አጀንዳ መሆኑን ተናግረዋል። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #fyp #amharatiktok💚💛❤️አማራ

About