@abinetayu: Day 12 of 90 #abinetayu90dayschallenge

Abinet Ayu
Abinet Ayu
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 November 2025 07:43:49 GMT
231021
11245
195
955

Music

Download

Comments

rekek19
ረቂቅ ረቁ :
ነዉር እምናዉቅ ሼምኞች ስለሆንን
2025-11-07 18:24:20
664
user7556799391006
ኢየሱስ ጌታ ነው። :
ትክክል የከተማ ልጆች ነውር ነው ብልግና ነው ተብለን ነው ያደግነው አሰስ ገሰሱን አንናገርም ክብር ብለን
2025-11-07 12:14:32
383
tesfaabteshome3
ተስፋአብ ተሾመ :
ክፍለ ሐገር ፥ ከተማ ፥ ገጠር የሚለውን በትክክል ሳትረዳ መተንተን አይከብድም? 🤔
2025-11-07 15:50:23
49
opto_ab
𝙤𝙥𝙩𝙤 🌴 :
እኛ ያዲሳባ ልጆች እኮ ብርቅዬና ድንቅዬዎች ነን 😁
2025-11-07 15:47:16
36
getachew.kahsay
G Design :
የክፍለ ሃገር ልጅ ማለት የገጠር ልጅ ነህ ማለት አይደለም
2025-11-07 18:34:16
52
kemaludinjeberty
ከማሉዲን :
ሰዉዬ አዲስ አበባ ብቻ ነዉዴ ከተማ ? እንደዉም በተቃራኒዉ አብዛሀኛዉ ሰወ ከተማ ነዉ የሚኖረዉ ገጠር ምን ህዝብ አለና
2025-11-18 11:15:00
1
user9034673316105
user9034673316105 :
አዎ ሼመኞች ነን❤ ልክ ነው
2025-11-07 10:28:11
229
elbethel98
ቤተል ዳዊት(Bethel Dawit) :
ነውር የሚባል ያውቃል
2025-11-07 11:03:51
78
berereke
beki :
ስለ ማይሰግጡ
2025-11-07 10:46:54
114
y.lula
lula :
100%fact ስለማይሰግጡ እና ሼመኛ ስለሆኑ
2025-11-07 13:57:48
68
monicabiyazen
Monica Biyazen :
i came from bahir dar ሸገርያንስ love u all ክፋት የላቸው ምቀኝነት የላቸው
2025-11-07 12:30:27
30
agustina.martinezl28
Fiyameta :
አረ እኔ የገጠር ልጅ ሆኜ እራሱ አይወጣም😂😂😂
2025-11-07 10:22:31
11
sebendelina
ሠበን :
እኛ የከተማ ልጆች አንሰግጥም, ነውር እናውቃለን ,ይሉኝታ እናውቃለን ፋራም አይደለንም
2025-11-08 22:26:21
10
huzaim042
𝙷𝚞𝚣𝚊𝚒𝚖 :
ሼመኞች ነን አለቀ
2025-11-20 17:55:10
4
heni_komach
Heni mesi(ኮማች) :
ስለማይሰግጡ
2025-11-08 10:26:55
0
md.hulubegu
@ማሜላ ሁሎበጁ🤲🇪🇹 :
@።:ትክክል የከተማ ልጆች ነውር ነው ብልግና ነው ተብለን ነው ያደግነው አሰስ ገሰሱን አንናገርም ክብር ብለን
2025-11-07 20:39:22
4
esubalew07
owl :
አዶይ የከቴ ልጅ አደለ እንዴ
2025-11-27 11:18:19
0
mulualemabush
Müller :
ነዉር እምናዉቅ ሼምኞች ስለሆንን ነው
2025-11-07 20:13:21
6
ze12tewdros27
yeyeshi lij :
እውነትህነው ወድሜ
2025-11-07 19:32:53
0
sent2014
semha :
አ አ ልጆች አላችሁ ግን???
2025-11-17 22:35:10
0
barraaqa94
@Barraaqa.94 :
የውስጤ ነው የተናገርክ:: 👌👌👌👌🥰
2025-11-21 18:09:25
0
wndyeblya1
向上ŴꪀDy̶eβly :
ያኛው ልጅ አስደንግጦት ነው እንጂ ሊያወራ ያሰበው ነገር ነበር
2025-11-09 07:19:14
0
alita.lina7
Alita Lina :
ከተማ ማለት አ.አ ብቻ ነው እንዴ ግራ ገባን ወገን
2025-11-19 13:11:03
0
seyaleomessi
seya :
ጎበዝ👏
2025-11-17 15:20:51
0
888kira04
kirubel :
እኔ ዘረኛ አይደለውም ሠላም ለኢትዮጵያችን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-11-13 19:12:16
1
To see more videos from user @abinetayu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About