@ameter8: ጥሩ ኑሮ ሳይኖርህ ልጅ ባለመውለድ ለልጅህ ውለታ ዋልለት። #አስቂኝ #አባባሎች #viraltiktok #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #viral

ameter💜
ameter💜
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 November 2025 08:50:55 GMT
147932
4107
356
484

Music

Download

Comments

berhanu037
berhanu :
ሚያሳድጋቸው ፈጣሪ ነው ከኛ የሚሆን አዳችም ነገር የለም።
2025-11-08 11:24:37
85
sied143
sied :
የጠባብ አስተሳሰብ
2025-11-07 11:47:59
116
tesfayetegegne3
tesfayetegegne3 :
በልጅ ውስጥ ያለውን ዴስታ ያየው ብቻ ነው የሚያቀው ልጅ በረከት ነው
2025-11-09 16:16:41
0
booss6533
Booss :
እንኳን የልጄን የኔን ኑሮ የሚያኖረኝ አሏህ ነው
2025-11-07 16:57:56
64
vikri.man
መንግስተአብ :
ሲጀመር ልጅለመዉለድ መመረጥ መባረክ አለብህ
2025-11-08 15:33:01
34
user813778244258
ኒቆዲሞስ 💌 ። :
እራስ ወዳድነትህን መሸፈንህ ነዉ ???
2025-11-09 17:38:14
1
user4017877375455
አሜሲያስ :
እኔም እንዳንተ ነበር ማስበው ግን ልጅ በረከት ይዞ ይመጣል ያው መፅናናናት ነው😄😄
2025-11-09 13:30:42
6
user3797754605582
ሜሎና እና እናቷ :
ወይኔ ሞኝነት እነሱ ሲመጡ ያለ በረከት ደስታ ሰላማዊነት ብቻ እመኑ እግዚአብሄር የልጆቹ አስቤዛ አያልቅበትም ትንሽ ስትሰሩ በረከቱ ብዙዙዙ ውለዱ በጊዜአቹ ለሆዳቹ ብቻ አትሩጡ ሆድ ከባህር ይሰፋል ልጅጅጅ ግን,,,,,ዉለ ,🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-08 15:11:18
11
user2558318731699
AAAAAAAAAAAAAA :
ካረጀህ በኋላ ባለመውለድ ለልጅህ ውለታ ዋልለት
2025-11-09 17:51:18
8
user190436812177
amsal :
yemtnorlet sew sinor hiwot Des yilal
2025-11-08 15:27:18
2
sewuyo.ye.arsenal
Egogan 16 :
ፈጣሪ በምንም የኖራል ግን ሀሳብሽን እደግፋለው እኔ የኖሩኩትን ህይወት ለልጆቼ በድጋም ላለ ማኖር በተቻለኝ በጠን እጥራለው ፈጣሪ ይርዳኝ🙏🙏🙏🙏
2025-11-09 21:03:05
0
mesh.mesh832
Mesh Mesh :
በጥሩ ኑሮ ውስጥ ፈተና አለ ብቻ ሁላችንም እንደ መልካችን በኑሮ ውስጥ ፈተና አለብን አንተ ግን ንግግርህ አስተካክል
2025-11-10 16:40:23
1
b831520
ቢታ :
በትክክል ወንድሜ
2025-11-08 09:50:40
11
user2832575514027
user2832575514027 :
ገዘቡን ለማገኘት ትሮጥና ገዘቡን ስታገኘዉ ደሞ ልጅ እምቢ ይለሀል እሽ ባቅምህ ኑር እሽ ልጅማ ይኑርህ
2025-11-07 18:27:52
4
321abiy
abiy :
ዋዉ ግን ሳልወልድ ብፅፈው አሪፍ ነበር
2025-11-09 15:50:05
4
metiku67
mitiku bashe :
እስካሁን በማን እጅ ቆየህ ወንድሜ
2025-11-10 11:14:16
0
yohannes.debas7
Yohannes Debas :
አውነት ነው ማርያምን
2025-11-08 08:27:26
1
user5659081210776
@wellcome :
ትክክል ነህ
2025-11-08 14:48:31
7
mickey239u
Mickey :
ante indet nw yadekew bakhi ወሬ
2025-11-09 19:03:44
0
sokpu.kamza06
ደግ ሰው :
ልጅ መውለድ ስለፈለክ ብቻ አቶልድም ስላልፈለክም እንደዛው
2025-11-08 15:59:33
3
kaseshesew
ሰው ካስሽ :
የእኔ የልጅ አምሮቴስስስስ
2025-11-09 18:07:01
0
user17032658130458
a :
ይመችህ
2025-11-08 13:44:30
1
abdl8894
user62972476198190 :
yihi የእኔ ሀሳብ ነው
2025-11-09 17:36:54
0
omg545
Nasir jaleta :
ለሌ ልጅ ዉለታ ይዋላል ወይ 😡😡😡
2025-11-10 03:00:42
0
user3847637349024
𝑚𝑢𝑏𝑎 :
ሪዝቅን ፈልጋችሁ እቢ ካለ ውለድ ያኔ ይመጣል
2025-11-09 16:24:16
0
To see more videos from user @ameter8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About