@ethiopiantimes1: ሕጋዊ ወራሽ የሆኑ ግለሰቦች ስም ለማዞር በካሬ እስከ 12ሺ ብር ተጠየቁ #breakingnews #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሼር_በማድረግ_ያጋሩ🙏🙏🙏🙏 #ኢትዮጵያታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሰበር_ዜና

Ethiopian Times🇪🇹🌐📡
Ethiopian Times🇪🇹🌐📡
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 November 2025 18:05:13 GMT
156886
4340
198
2066

Music

Download

Comments

bg.khalifa.z.aven
Bg Khalifa Z Aventador :
መንግሥት ነው ወራሹ በለኛ🤣🤣
2025-11-08 00:58:29
304
flinex77ffx
FlineX77 :
ከቴምብርና አሹራ ውጭ ምንም ክፍያ የለም
2025-11-08 02:40:45
10
3a7b9c
Lone wolf :
500 ካሬ 6000,000 ማለት ነው🤔
2025-11-08 04:59:02
6
dawit.denekew
Dawit denekew :
ከፊንፊኔ ውጡ ነው
2025-11-07 23:40:53
25
asetrmsganwe123
sweet :
ትቀደዱት የለ እንዴ😂
2025-11-08 05:40:13
1
bell08166
Bell B. Jesus :
መንግስት ዜጎችን እያሰቃየ ነው። አብሶ አማራ ከሆንክ ሲኦል ሆኗል።
2025-11-08 04:55:00
104
agea.admasu
Agea admasu :
ሂድ አትበለው እንዲሄድ አድርገው የሚባል ነገር አለ
2025-11-08 05:26:05
45
hakim81919
hakim :
መንግስት መውረስ ሊጀምር ነው እራሱ በቃ
2025-11-08 03:12:40
49
forme447
FORMEE☕️MILEN :
የጉድ አገር
2025-11-08 01:53:07
17
neway.nahom
Neway Nahom :
የተጠማ መንግስት
2025-11-08 02:17:23
43
tf95232
💊💊 /#$$$ 💊💊 :
በጣም ብዙ ሰው የፍርድ ቤቱን ጉዳይ ጨርሶ ስም ሳይቀር ተቀምጧል😒😒😒😒
2025-11-08 05:19:29
13
amahagab
ቂሮስ ቂሮስ :
ውርስ ከማድረግ ሙሉ ውክልና መስጠት አይሻልም፤ ገራሚ ጊዜ ነው፤ መንግሥት ግን ሌቦችን ምነው ዝም አላቸው??
2025-11-08 07:13:13
1
kasiti558
kasiti :
እረ ምንድን ነው
2025-11-08 00:03:54
17
user97585930
b13 :
በግልፅ ተናግሮል የቤት ባለቤት ለመሆን እንዳታስቡ ባቅማቹ ተከራዩ ብሎል
2025-11-08 04:20:54
23
sol.united1
sol mamo :
ምንምተስፋ የለህም በለኛ🤣
2025-11-08 07:11:53
7
bateamhara4
ፈለገ ናሁ :
አቦ አታለቃቅሱ መንግስት የለም ሌባ ነው የተሰበሰበው ሁሉንም ዋጋ ማስከፈል ጀምሩ ያለበለዚያ ነፃነት የለም
2025-11-08 01:09:06
105
yonas3052
yonas3052 :
ውርስ ህጋዊ መብት እንጂ የሎተሪ ዕጣ አይደለም !
2025-11-08 08:09:37
14
nivanova798
fira 🇺🇸 :
መውረጃው የደረሰ መንግስት እንደዚ ያፈላል
2025-11-08 09:36:49
4
tame395
user6480859691124 :
ቀልድ ነው በሉኝ
2025-11-08 15:12:38
0
tmtmeko
zema :
የሚገርም ነዉ ነብስ ይማር ወላጆቻችን ተቸግረዉ አቆይተዉ የሰጡንን ንብረት ምን ማለት ነዉ ይሕን ያሕል የምንበላው እኮ አጥተናል እንኳንስ ይሕን ሁሉ ብር አረ ግራ ገባን የት አንሒድ ከሐገራችን አረ ይነገረን ምነዉ መንግስት ገንዘብን እንጂ ዜጋዉን ጠላ ግን ለምን? መንግስት ማለት ዜጋዉ አፍቃሪና አክባሪ መሆን አለበት ደግሞም አቅመ ደካማንና አቅም ያለዉን መለየትም አለበት እላለሁ
2025-11-08 14:23:10
1
moamin.alteyb
Moamin Alteyib :
የጠራራ ፀሐይ ማጅራት መቺ😏😏😏😏😏
2025-11-08 09:10:48
5
09etabzawe.com
sanetaphoto :
ንብረት የለንም ቆይቷል ከተቀማን
2025-11-08 06:38:23
5
mercy36701
mercy ዘደብረሲና :
ቤቱ ተሽጦ ይከፈል ማለት ነው?
2025-11-08 12:07:59
2
user4555029199063
Titi D (የፈንታዬ ልጅ ) :
ወቸ ጉድ እውነት ከሆነ በጣም ያዛዝናል እኔ ከእድሜ 18 -25 በአረብ ሀገር አፈር ከድሜ በልቼ ቤተሰብ አግዤ ቤት ሰርቼ ክፈይ ስባል የአረብ ልጆች ከተወለዱ እስከ 18 እሰከሚሞላቸው ከመንግስት የዜግነት ተከፍሏቸው ቤት መኪና ሲኖራቸው
2025-11-08 04:37:01
3
user39995917858514
Eyosiyas Eyueil Lemlem :
አምላክ ሆይ እየን ሰለናትህ ስለ ፃድቃን ሰማታት ብለህ አትተወን!!!
2025-11-08 02:14:17
25
To see more videos from user @ethiopiantimes1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About