@lalo0352:

LALO
LALO
Open In TikTok:
Region: IQ
Saturday 08 November 2025 13:04:46 GMT
3448
189
2
35

Music

Download

Comments

danaebrahim1
Dana Ebrahim :
👏👏👏
2025-11-08 15:44:48
1
To see more videos from user @lalo0352, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

.. የተለያያቹ ለታ እንዴት ነበር ለምን ተለያያቹ ? ስንለያይ አልተጣላንም ስንለያይ አልተጯጯህንም በቃኝ ያለ ለታ ፀብ አልነበረንም እንደሚያፈቅረኝ ይነግረኛል ባልኩበት ቅፅበት እንለያይ ያለ ለታ ዝምታ ነበር የሰፈነው እምትሳሳለት ልቤ ዝም ብላ ነበር ስትተነፍስ የነበረው የተለያየን ለታ ምክኒያት አልባ ነበር ስንለያይ እኔ በድን ሆኜ ነበር  ..ምን ተሰማሽ ? ታውቃለህ ውስጥህ ዝም ብሎ ያውቃል ለምንም ነገር መልስ መስጠት አቁመህ ታውቃለህ ? ማልቀስ ደክሞህም ሆነ አቅቶህ ያውቃል ? አይነህን አንድ ነገር ላይ ብቻ ተክለህ አይኖችህ ላይም ሆነ ልብህ ላይ ተሰምቶህ አፍኖህ ያውቃል ? ግን ለምን ልጠይቅህ ያን ስሜት እኔ ብቻ ነበር የሆንኩት  . አሁን ግን እንዴት ነሽ ውስጥሽ እንዴት ነው ?  ጥያቄ ነው ? እኔንጃ እንዴት ነኝ እእ ምን ሆኛለው ውስጤስ ምን እየሆነ ነው እንደዛ አግዝፌው የነበረ ፍቅሬ ስንት አስቤለት የነበረው ብዙ ተስፋ ሰጥቼው የነበረው ልቤ እንዴት ሆኖ ይሆን ልቤን ደክሞኛል ታውቃለህ በድን ሆኛለሁ ነገሮች ደክመውኛል በቃን እንለያይ ያለ ለታ ሁሉም ነገር ቆመ እኔም እዛው የተቀመጥንበት ቦታ ላይ ነኝ እዛው ልቤም አካሌም እኔም ከንጋ የለንም ግን  ..ግን ምን ?? ቆይ ከዚህ ቡሃላ ምታፈቅሪ ይመስልሻል ? ግንን...ህይወት በጥያቄ የተሞላች ናት መልሷን እስክትሰጥህ ድረስ ታግሰህ መቆም መቆየት አለብህ እኔ ደሞ ደክሞኛል ደክሞኛል  ምን ነበር ያልከኝ ? ከዚህ ቡሃላ ማፍቀር ትችያለሽ ? በምኔ ላፍቅር አንዳንድ ሰዎች ሲተውህ ልብህ ብቻ አቁስለው ይሔዳሉ በአሁኑ ልቤም ብቻ አልነበረም የቆሰለው እኔም ቆስያለሁ በቁሜ ሞቻለሁ የሞተ ሰው ደሞ በድን ነው በድን ደሞ ማፍቀር አይችልም !  .. እና ..? እናማ ወይ እኔ አልፋለሁ ወይ ጊዜው እስኪያልፍ እቆያለሁ !  ✍🏻አሐቲዬ #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #viral #አሐቲዬ @𝐋𝐢𝐝𝐮𝐲𝐞𝐞𝐞🦋🍫✨ @ኢቫና🧿🍫 @Ezel Biruk ⚫️ @King Promotion

About