@lidetekal_7: #arsi😭 @ያያ ዘልደታ 19 @Tsegaye Kiflu ☦️☕ @Talaku_jibril

Lidetekal_7
Lidetekal_7
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 November 2025 13:12:15 GMT
139633
38172
1523
23374

Music

Download

Comments

lidetekal_7
Lidetekal_7 :
ከ16 ሰወች መሃል ከሞት የተረፈች የአርሲ ኦርቶዶክስ አማኝ🥹
2025-11-08 13:13:37
918
talaku_jibril
Talaku_jibril :
ልደትዬ እግዚአብሔር ይስጥህ! መርዳት የምንችልበት ቁጥር ቢኖራት ጥሩ ነበር!😢
2025-11-08 13:37:54
385
mxuceah
@OPAL DOLOROSA :
መለመኛ ኣታድርጉዋት ኣረተዉ🥺🥺🥺🥺
2025-11-08 18:30:18
0
jusus.is.my.every
Jusus is my everything :
ይህ የመሀመድ ትምህርት ዉጤት ነዉ።
2025-11-08 16:18:15
53
waleletw
waleletw :
እዚች ላይ ጨክኖ የተኮሰ ምን አይነት ህሊና ነው
2025-11-08 13:27:18
43
sieme.a
Sieme :
የኔ ልጅ እደጊ ዘርሽ እደምድር አሼዎ ይብዛ🥰🥰🥰
2025-11-08 16:13:10
36
tsegaye_kiflu
Tsegaye Kiflu ☦️☕ :
መንቀሳቀሷ በራሱ የእግዚአብሔር ተአምር ነው
2025-11-08 13:17:49
218
tedo_z_rufael.13
tedo_z_rufael 13 :
ጀግና ወንድሜ🙏
2025-11-08 15:17:49
46
abrehamyetewahidolij
Abreham yetewahido lij :
ስታሳዝን የስምንት አመት ጨቅላ ህፃን ላይ መሳሪያ መቶኮስ ከዛም በገጀራ እጇን መቆራረጥ ምን አይነት አረመኔነት ነው ግን ሁላችንም ተረባርበን ልናሳክማት ይገባል አራት መቶ ሺ ብር ነው የተባለው ለተሻለ ህክምና
2025-11-08 13:28:16
34
user9384871308268
ሲምባ የፋንታዬልጅ! :
ሀገር እንድትቀጥል ለበቀል አንነሳም ብለን እንደ ፈሪ እንደ በግ ተቆጠርን በቃ ብለን የተነሳን ቀን ምላሹን አትችሉትም
2025-11-08 18:07:43
5
blaan03
Blen ፪፩ ፩፮ ፪፫ ፪፰ :
ቁጥር ይቀመጥልን ወንድማችን🥰
2025-11-08 18:37:30
0
vipers369bl4
tanks God 🙏🙏🙏💐💐💐🇪🇹🇪🇹 :
yebank account yekefetilatina yetechalenin enasigebalate antenim fetari yebarkih🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-08 18:34:05
0
mahtsenebetechirstyan
ማሕፀነ ቤተክርስቲያን ሚዲያ :
ይህን እያዩ አልተገደሉም እያሉ በአደባባይ ይክዱናል 💔 ፍትሕ ለክርስቲያኖች በሙሉ!!!
2025-11-08 15:49:54
19
babfke
Fke Sa :
ከሞት አፍ ያወጣት መድሐኒዓለም መጨረሻዋን ያማረ ያድርግላት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-08 18:22:04
2
tena1857
tena :
ወንድሜ አንተ ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ
2025-11-08 13:42:24
116
yeshua.st.michael
☦️ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ☦️ :
🤔 የሆነ ዘንዶ አለ እሱን ደግሞ ሁላችን በፆም በፀሎተ በንስሀ በቁርባን በመልካም ነገረ ካልተጋደልን ወገን እንጃ………..🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2025-11-08 18:34:51
1
21enatee1
ፍትሕ በግፍ ለሚገደሉ ኦርቶዶክስ :
የኔ ማር እንኳንም ፈጣሪ አተረፈሽ🥺🥺🥺🙏🙏
2025-11-08 13:45:32
15
nardos1867
nardi :
ልደትዬ አካውንት ይከፈትላቸው እግሩ ለተቆረጠበት ህፃን እና ለልጅቱ ሌሎቹም ካሉ የበኩላችንን እናደርጋለን ከጎናቸው እንቆማለን🥰🥺
2025-11-08 14:15:01
24
user2255149835027
Ruth :
yene konjo Enkuan Egizabher atrfeshi Embirhan ke kifi tikelelshi.
2025-11-08 18:30:00
1
hawidot5
hawidot :
እባካችሁ ብዙ ፎሎወር ያላችሁ በመላው ሀገር የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን ድምፅ ሁኑ
2025-11-08 14:35:06
1
nhatty_hd
Nhatty_HD :
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ ።
2025-11-08 17:45:27
3
mas.kasa2
Mas Kasa :
እግዚያብሔር ይጎብኝህ ወንድሜ
2025-11-08 18:32:34
0
wondesenwendiye2716
Wendiye2716 :
የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🥺🙏🙏🙏
2025-11-08 17:03:58
4
dar07754
Dar የድንግል ልጅ :
እህህህ ምን ይባላል ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው
2025-11-08 18:30:54
0
yareddesalign8
yareddesalign8 :
አካውንት ስጠን እኛም እስክንሞት እናግዛት እግዚአብሔር ይስጥልንንንን
2025-11-08 17:31:08
4
To see more videos from user @lidetekal_7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About