@tefu28: ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን#ortodox #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #fyp @bini

Tesfiti(ውሸት አይንገስ)
Tesfiti(ውሸት አይንገስ)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 November 2025 09:25:18 GMT
276698
26594
753
6690

Music

Download

Comments

savage1man2
savage man 😈 :
ቀጣይ ይስለም ምትሉ 😂
2025-11-09 17:16:33
1443
fikrdinksew
ፍቅር ድንቅሰው :
ከደዚህ አይነት ውርደት የድንግል ልጂ ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-09 18:36:42
317
soly27916
Soly :
ቅዳሴ ማርያም የሚባል አለ ወገን ውዳሴ ማርያም እላለሁ ብሎ ነው
2025-11-09 21:33:03
9
yohannes.gmedhen
Yohannes G/medhen :
ከወፈሩ እግዜርን አይፈሩ
2025-11-09 09:51:16
197
birukabdissa029
Biruk Bk :
ሲያለቅስ ጉማሬ የመሰለው እንደ እኔ
2025-11-09 10:22:02
741
mekedes.heyemant
Mekedes Heyemant :
እልህ ይዞት ነው መስለኝ እንጂ አምኖበት አይመስለኝም
2025-11-09 12:38:47
283
rezene222
rezene :
ብዙ ግዜ ተቀያያሪ ስሜት ያለባቸውን ስሜታውያን ሰዎች ማመን እጅግ ኣስቸጋሪ ነው
2025-11-09 12:21:49
86
roble.z071
Notification :
እሱ በርቶለት ዳነ 😇😇😇 አንተ ግን 😏
2025-11-10 17:31:09
5
seblinog
seblino👑 :
መጋኛ መቶት ነው እኮ🤔
2025-11-09 16:22:37
304
beamlakfekede0
nani :
መጨረሻዬን አሳምርልኝ ፈጣሪዬዬዬ
2025-11-09 18:48:37
49
user356284299692
chala chebude :
እና ሲገባኝ ላልቀየር ነው?
2025-11-09 22:39:18
1
reduemuka
Redu💋 :
አይ🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
2025-11-10 06:26:12
0
aster.121621
Esu es :
እግዚአብሔር መለት አይቻልም እንዴ 🥰🥰🥰
2025-11-11 09:18:20
0
semerechasefa
Semerechasefa :
አቤቱ የሠራዊት ጌታ አምላኬ እና መድሀኒቴ እየሡስ ክርክቶስ ሆይ እስከመጨረሻ የፀና እርሱ ይድናል የሚለውን ቃልህን እጠብቅ ዘንድ አንተው እርዳኝ ነበረች ካደች እንዳልባል ጠብቀኝ አሜን
2025-11-11 04:22:22
2
madne21
Enu yemareyam :
Aman
2025-11-11 06:53:31
0
woyin2124
woyin2121 :
Ameen🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-11 02:11:14
0
amanu1229
MAYA🧡 :
አይ ሰዉ😂😂
2025-11-11 08:20:26
0
eshet485
𝙚𝙨𝙝𝙚𝙩 💚💛🧡 :
ይህ ምን አባቱ ልበለው
2025-11-11 08:16:34
0
sewuyo.ye.arsenal
Egogan 16 :
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ይሳምርልን🙏🙏🙏
2025-11-09 16:44:14
79
user236159181822
የዉረታዉ ወንድም :
ቀጣይ ይስለም
2025-11-11 00:05:23
1
mekdes.abate33
Mekdes Abate :
የዚ ደሞ ይለያል በመቤቴ ስም አስመሳይ ብቻ ሳይሆን አዉሬ ነው
2025-11-10 20:45:38
1
06bekget21
06bekget21 :
እግዚአብሔር የሚለውን የፈጣሪያችንን ስም ሣይጨርሠው ያለፈበት መንገድ ግን ፕሮቴስታንቶች ምንሼ ነው
2025-11-11 07:55:36
0
.165180
ሐመረ ኖህ 16 :
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ መጨረሻችንን ያሳምርልን።
2025-11-11 06:52:24
0
tt754595
faኒ🌸 :
ማርያምን ማስመሰልን ዛሬ ገና በአይኔ አየሁት 😅
2025-11-10 17:20:50
2
micah.yimer
MICAH :
የጊዜ ጉዳይ እንጂ የጠፉት በጎች መመለሳቸው አይቀርም !
2025-11-10 18:16:58
3
To see more videos from user @tefu28, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About