@user19ticduz9s:

T ነኝ ሀበሻዊት 💚💛❤️✝️💒🙏🏽
T ነኝ ሀበሻዊት 💚💛❤️✝️💒🙏🏽
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 10 November 2025 13:11:41 GMT
253923
39269
909
1099

Music

Download

Comments

gojam321
ሚካየል አባቴ አንተ ጠብቀኝ :
አያት ላይ ያደጋችሁ ሀይ በሉኝ🥰🥰🥰🥰
2025-11-10 17:23:17
170
babelon8923
ብርቅርቅታ :
ትክክለኛ የአማራ እናት መልክ ❤❤
2025-11-10 19:24:38
65
kakisha123
kakisha :
betame betame dess silow fetarry Edome ysetilek 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-11 07:55:58
0
user9047138594281
user9047138594281 (እመ ትህትና ) :
እሙሀይ ሽ አመት ይኑሩልን እነወደውታለን
2025-11-10 13:54:47
158
melkamkindie735
elyana love :
በአያቱ ኦሮሞ ነዉ የማባለዉስ ነጉር?
2025-11-10 19:15:16
0
kalkedan726
ቃልኪዳን 💝💝💝 :
የኔናት እድሜና ጤና ይስጥዎት 🥰🥰🥰🥰
2025-11-11 08:02:25
0
user51366335230946
user51366335230946 ሰብሪና :
ቁጅናቸው በርጅና ውስጥ ሆኖ ራሱ ውብ ናቸው የመልካም ሰው ተምሳሌት
2025-11-10 18:10:30
6
sios86
sosi💒💚💛❤️ :
የኔ እናት እሄን የመሰለ ታታሪ ደግ ልጅ አለዎት እድሜ ይስጥልን🥰🥰🥰
2025-11-10 16:20:09
20
emahiwtafikra1
🌎የውሸት አለም :
😔❤እድሜ ይስጥሽ የጀግናው እናት
2025-11-10 16:48:12
21
bayuti87
bayuti :
ጨዋ እንዳሣደገው ያስታውቃል የእማሆልጅ
2025-11-10 20:09:07
6
.teru.aba
ጥሩ አባ(teru aba) :
ወይኔ ንቅሳታቸው ሲያምር
2025-11-10 16:41:09
10
tensandqi5a
💞⛪🙏ወይኩን ፈቃድከ ✝️🕯️📖 :
ይኔ እናት እድሜወትን ያርዝመው ደስ ስትሉ ግን ስእል አድኖ መስሎኝ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-10 15:05:27
33
weldetensae1
ቅንነት ለራስ ነዉ! :
ሁሌ አንተን ሳይ አባዬ አያቆምም እንዳንተ መሆን የዘወትር ህልሜ ነው
2025-11-11 06:58:33
1
mulalemmlalem
@ሙሌ :
እርሜ ከጤነ ጋር ይሥታችሁ እማሆይ
2025-11-11 03:01:03
2
abebemebrate73
Abebemebrate :
🥰🥰🥰🥰🥰የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያኑሮት🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤❤❤❤
2025-11-11 04:31:39
1
minassedawit
ሰው ግን :
እናቱንም እድሜና ጤና ይስጣቸው እሱንም ልጃቸውን ያቆይላቸው በደንብ እንዲጦራቸው እግዚአብሔር ይፍቀድ እሱንም አርጅቶ የሚጦረውን ይስጠው ሙሉው የሁሉንሰው ብጽፍእንኳ ቅርአይለኝም በጣም የሚያስገርመኝና የሚያስደንቀኝ ልጅነው እውነት እውነት።
2025-11-11 07:23:03
0
user3201662032424
user3201662032424 :
ሺ አመት ይኑሩ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ነው ከመጣውቅስፈት ከመጣው በሽታ ያውጣህ ሀገራችን ሰላም ታምጣልን አክባሪህ አድናቂህ ነኝ እናቴ ቃሏ እናቴ ኪዳነምህረት ካንተጋር ከኛ ጋሪ ትሁን አሜን ከጎንደር
2025-11-11 05:37:29
2
user4563614800674
ፍቅር👨‍👨‍👧‍👦👨‍👨‍👧‍👧ወርቁ :
:የኔ እናት እሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት
2025-11-11 06:44:44
0
user326126861518
mimi :
የኔ እናት በረከቶ አይለየን
2025-11-10 16:51:29
6
user43774122674744
ወጨፎ :
የተባረኩ እናት የተባከ ልጅ ኣሳደጉ ኣሰይ ኣደዋይ
2025-11-11 07:40:26
0
beza87304
ልኑር ለሚወደኝ :
ንቅሴታቸው እናቴን አስታወሰኝ😭😭😭😭😭😭
2025-11-11 05:19:47
2
.2121932
የበየዳዉ 2121❤❤❤ :
እናቴ ታድለሻል ልጅሽን ወደ በየዳ ላኪልን
2025-11-11 07:37:23
0
sisay_tsegaye14
sisay :
yene enate edeme ena tena ystote 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-11 07:16:33
0
yewel5
yewel :
የኔ እናት በጣም ነው ደስ ደስ የሚሉት ጤና እና እድሜ ይስጥዎት
2025-11-11 07:11:59
0
user41145737488503
ሀይሚ የገጠርዋ ቀበጥ😌😉💎💞 :
መልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፈራል❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🥰🥰🥰
2025-11-11 06:56:32
0
To see more videos from user @user19ticduz9s, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About