@milkamussie:

እማ ፍቅር ድንግል
እማ ፍቅር ድንግል
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 12 November 2025 19:58:30 GMT
332476
18225
314
3739

Music

Download

Comments

travle24
traveler :
የተረዳሁት ገቢህ ሳይሆን ሚስት ቅን ከሆነች ቤትህ ሰላም ይሆናል👍
2025-11-13 14:15:03
55
neba.yenatu
neba yenatu :
የምር አካውንት ላኩልኝ ጾም መፍቻ ልቻላቸው🙏🙏🙏🙏
2025-11-13 07:59:27
301
hylyea.yigazu
Hylaye Yigazu :
ዋናው ቤት ኪራዩ ነው
2025-11-13 22:09:21
1
yeal9087
yeal9087 :
እኔ በ 50,000 መኖር አቅቶኛል አይ ፈጣሪ
2025-11-13 09:02:21
176
sin1175
የእስማኤልና ሮብሰን :
600 ብር አስራት???ስግብግብ መሆኔን ተረዳሁ
2025-11-13 09:34:04
66
selam_store_uae
Selam Store UAE 🌿👗👠🛍🎁🍑 :
የምር አሰራት ባታወጪ ኑሮ 5000 በአንድ ቀን ነበር እሚጠፋው ጎበዝ 🥰
2025-11-13 05:07:39
118
yordi.danos
ዮርዲ_ናት :
ይሄን ቪዲዮ ባሌ እንዳያየው ሰው እኮ በእግዜር ቸርነት ነው ሚኖረው
2025-11-13 14:17:57
34
user5047688290180
ሳሚ ነኝ የ አርሴማ ልጅ :
ድሀ ሚበላውን ሳይሆን እግዚአብሔር ስለሚያስቀድም በእርሱ ምህረት ቸርነት እና በረከት ነው ሚኖረው 🙏🙏🙏
2025-11-13 08:06:14
47
abu_anu
Abu Anu :
የኔዋ 70000 አልበቃትም
2025-11-13 10:05:59
5
edomyyy
Edu🩵 :
አስራት ከፍላለሁ 🥹 የተባረከ ቤተሰብ ❤️
2025-11-13 12:32:09
47
lleule1
leule mesi 2121 :
ልጃችሁ ስታድግ ለኔ ልጅ ዳሩልኝ 🤔
2025-11-13 07:47:50
68
mysweet452
sali su :
እራሴን የታዘብኩበት አምላኬ ይቅር በለኝ😭
2025-11-13 08:04:46
100
roonyaaaa
Roonya/ሮንያ :
ይሄ የተሰራው ለኔ ነው, ጉድ ፈላ ለምንድነው ብሩ እኔ ላይ ማይበረክተው ጌታ ሆይ በረከቱ ስጠኝ😳😳
2025-11-13 08:03:06
77
eyuayele510
Eyu Ayele :
የኔናት እሱንም ፈታ አርጌ ነው አላለችም እጆችሽ ይባረኩ😂🥰
2025-11-13 06:51:56
63
funy02010
Bb :
በቃ ላጤ ስለ ሆንኩኝ አምስት ሺ ብር ለወር ይበቃኛል ማለት ነው💪
2025-11-13 16:06:45
2
hymimaya
Hymi maya :
ጀግና ትሸለም ለአመት
2025-11-13 05:55:14
69
zeki.solo3
Zeki Solo :
አስማተኛ ነን የምነለዉ በምክንያት ነው
2025-11-13 07:25:25
6
humi296
man :
እቺ ሴት ምድር ላይ አለች በፈጣሪ😍
2025-11-13 05:52:16
108
am.hachiko
Am Hachiko :
መረቅሽ ኣላየሁም🙏
2025-11-13 17:58:25
2
kalmar357
HappySteps :
ሙሉውን ነው ያየሁት እንደው ቁጠባ ከተማርኩ ብየ ለስም ነው እንጂ ኢኮኖሚክስ ነው የተማርኩት
2025-11-13 19:46:46
0
edilbasha77743205684107
edil Ni :
digl hoy🙏yihen bereket lenem schign
2025-11-13 16:19:03
2
user8687853872103
user8687853872103 :
ሚስጥሩ አስራት መክፈሉ ላይ ነው
2025-11-13 09:48:59
18
chalafiori33
Arsenal :
ምስጢሩ ግን ከ ቁጠባ በላይ የ አስራቱ ጉዳይ ነው 👌እኔ አሁን ሰው ነኝ 😡😡
2025-11-13 17:24:20
2
bezalekulu0
ቤዛ ለኩሉ :
ቀጣይ በማርያም
2025-11-13 05:48:28
0
jullie520
Hemi :
የሁሉም ኢትዮጵያዊን ቤት የሚሞላው ደሞዝ ሳይሆን የእግዚአብሄር ተአምር ነው የኔ ገቢ ከሳቸው በ3000 ሺ ነው የሚለየው የቤት ኪራይ 4000 በቀረው ነው 3ልጆች አሉኝ ወንድሜ አለ የት/ቤት ክፍያ አለ የትንሹ ልጄ ወተት አለ እ/ር ይመ
2025-11-13 20:04:04
3
To see more videos from user @milkamussie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About