@hawaaba1: ⛪️🤲#creatorsearchinsights #humanity #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #tiktok #viral

[O2]ሃዊ የሚካኤል ልጅ🦋💙
[O2]ሃዊ የሚካኤል ልጅ🦋💙
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 13 November 2025 06:45:29 GMT
765602
102681
1913
18642

Music

Download

Comments

ff_ff_xx
N G :
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እኝህን አባት በጣም ነው እመወዳቸው በሙስሊሙም በክርስቲያኑም እንዳንቱ አይነቱን ያብዛልን
2025-11-13 07:52:36
977
ahimedasefa3
የናቱ ልጅ :
ወላሂ እኒህን አባት እንስማቸው🥰🥰🥰
2025-11-13 07:55:49
370
s.negn.ye.a.nafak
ነገን በተስፋ :
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እውነት ነው እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን🙏
2025-12-02 13:03:30
0
kiya.nege3
kiya :
ትክክለኛ መካሪ አባት አላህ እድሜ ይሰጠወት አባ🥺🥺🥺🥺🥺
2025-11-13 10:47:07
160
rihana5404
Rihana ከቢር :
🥰🥰🥰🥰አቦ አላህ ይጠብቅሁ አባ🥰🥰🥰🥰
2025-11-13 09:12:51
308
user2628719961193
የጂሩ አርሴማልጅ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 :
በናታችሁ ኮሜቱን ሁሉ አምብቡት በማርያም ሙስሊሞች እህቶቻችን ዎድሞቻችን ትለያላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏
2025-11-13 17:59:14
43
fkrkeboren
F ምግዜም የማረሳት ትርታየ :
ወላሂ ወላሂ እኔም ሙሥለምነኝ የዝህ የሠዉ ምክር በጣም ይመቸኛል በደብ አዳምጠዋለሁ
2025-11-13 15:48:50
93
hulum.alafi.newu
Hulum Alafi newu :
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ትክክል ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-13 10:14:07
202
user79557946073782
Geች G&G :
ዝም ብዬ ኮሜንት ሳነብ ምን እንደተገነዘብኩ ታውቃላቹ መምህር ካለ ተማሪው ሙስሊም ክርስትያን አይልም ሁሉም ተማሪ ነዉ
2025-12-01 16:14:50
3
user21781471394620
useEhitNat Mohummed Awoel :
ወላሂ ስወዳቸዉ እኒህን አባት እድሜወት ይረዘም አቦ🤣🤣🥰🥰🥰
2025-11-13 10:59:53
128
user7005282049697
Mchet :
ሁሌ እንደዚ ኣይነት ምክር ቢሰጡን
2025-12-02 11:54:21
4
user4742619657686
እኔ ክርስቲያነኝ ያዉም የህፃኑ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
2025-12-02 18:30:15
2
maki162127
Messi 21☦️❣️ :
የዩቱብ ስማቸው ማን ነው😢😢
2025-11-13 12:09:48
13
seada.ahmed514
seada a/d🐤🐤🐥🐥 :
እኔ ሙሥሊምነኝ ግን እሥከመጨረሻ አዳመጥኩት በጣም ደሥብሎኝ💝💝
2025-11-13 19:46:14
72
user5980814987585
አላሐምዲሊላ :
ማሻላ እርሶ ብቻ ይናገሩ ማር ይዘንባል
2025-11-13 12:06:11
39
user3990097273100
ከዲ ወሎየዋ :
ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እነዚህን አባት ሰባኪ በጣም ነው እምወዳቸው አከብራቸዋለሁ ትልቅ ትምርት ነው እሚሰጡት
2025-11-13 17:07:53
38
user6263251762462
ምልክቴ ነሽ :
በጣም እምወዳቸው አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን
2025-11-13 06:55:02
269
tibebuayele545
Tibebu Ayele545 :
ኢየሱስ ያድናል
2025-11-29 01:41:05
2
yesuf.yesuf46
yesuf :
ወላሂ እድሜወትን እረጅም ይሁን ምርጥ አባት
2025-11-13 12:52:14
17
wollokombolchavibes
ወሎ ኮምቦልቻ ደሴ ሀይቅ የድለላ ስራ :
እኔ ሙስሊም ነኝ ምክራቸው ግን ከባድ ነው ለኛም ይሆናል
2025-11-13 16:08:27
49
niluyeeee
€luyeee❤❤ :
አላህ ኺደያውን ይስጦት አባቴ ሀቅ ነው
2025-11-13 13:54:01
20
mohammedseifedin558
seifedin :
የኔ:አባት:ተባረኩ:ፀጋውን:ያብዛሎት:መድሀኒያለም:ሀገር:አፍፍራሽ:ትውልድ:እግዚአብሔርን:የማያውቅ:ትውልድ:በዛ።
2025-11-23 10:54:54
3
ousmanebrahim561
Ousman Electronics :
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እኝህን አባት በጣም ነው እመወዳቸው አላህ ኢድያ ይስጣቸው🥰🥰🥰
2025-11-14 18:16:47
2
.h82109
ywedhan lbie :
አባትዬ ቃለህወት ያሰማልን ከእድሜ ከጤናጋ ፀጋውን ያብዛልን🥺አቤቱ ይቅር በለን የኔ ጌታ😓🤲
2025-11-29 06:37:43
2
ada22386
ada :
እመቤቴን የኔን እድሜ ሁሉ ብሰጥህም አይከፋኝ
2025-12-01 18:33:23
1
To see more videos from user @hawaaba1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About