@vannchhay_ngha: ( DSM Team ) = Doo Mai Doo & Kanin pich - ល្មមហើយណាស្រី 🎧 #foryou #fyp #oldschool #ដៃគូបង់ប្រាក់ @Lyy Vannchhay🐒

EnJoYmUs!c & Old school 🐎
EnJoYmUs!c & Old school 🐎
Open In TikTok:
Region: KH
Saturday 15 November 2025 13:28:03 GMT
9595
863
20
67

Music

Download

Comments

blehhhh3120
BadGirl :
Sad
2025-11-15 13:48:23
1
jane.jane155
Jen Jen :
💞
2025-11-16 02:53:10
1
naknakkmglaor1
Nak JgDgNas :
💕
2025-11-15 14:24:06
1
12345678910ln
PapiLo🦟🦟 :
😌😌
2025-11-15 13:42:39
1
ismeboy.0
Reach🦁 :
😍
2025-11-15 13:36:49
1
juuchopsrlanhbai
Suu Suu :
❤️
2025-11-15 13:35:37
1
juiiknea10
Jackkk 🥷 :
😘
2025-11-17 15:22:42
1
poorbooyy
Lyy Vannchhay🐒 :
😘
2025-11-15 13:32:17
1
To see more videos from user @vannchhay_ngha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ሰበር_ዜና በ2030 ሙሉ ለሙሉ ሊሰረዙ የሚችሉ 21 የስራ አይነቶችን ይፋ ተደርገዋል። በዚህም ወደ 92 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰራተኞች በ 2030 ሙሉ በሙሉ ስራቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም በ 2025 የወደፊት የስራ ሪፖርት ላይ ትንበያ አስቀምጧል። ለእነዚህ የስራ መደቦች መጥፋት እንደ ዋነኛ ምክንያት የተጠቀሰው የእነዚህ የስራ መደብ ሰራተኞች በ Artificial intelligence system እና በ robot ሊተኩ ይችላሉ በሚል ነው። በ2030 ሊጠፉ ይችላሉ የተባሉት የስራ መደቦች ዝርዝር;-👇👇 📌የፖስታ አገልግሎት ጸሐፊዎች 📌የባንክ ከፋዮች/tellers/ እና ተዛማጅ ጸሐፊዎች 📌የችርቻሮ ገንዘብ ተቀባዮች እና የቲኬት ፀሐፊዎች 📌የአስተዳደር ረዳቶች እና ዋና ጸሐፊዎች 📌የኅትመትና ተዛማጅ ሠራተኞች 📌የሂሳብ አያያዝ፣የመፅሐፍ አዟሪዎች እና የደመወዝ ፔሮል ሰራተኞች 📌የመጓጓዣ አስተናጋጆች እና መሪዎች 📌ቤት ለቤት የሚሸጡ ሰራተኞች፣ የዜና እና የመንገድ አቅራቢዎችና ተዛማጅ ሰራተኞች 📌ግራፊክ ዲዛይነሮች 📌ቅሬታ ሰሚዎች፣ፈታኞች እና መርማሪዎች 📌የህግ ባለስልጣናት 📌የሕግ ጸሐፊዎች 📌ቴሌማርኬተሮች 📌መሰረታዊ የአይቲ ድጋፍ ሚናዎች 📌የማሽን ኦፕሬተሮች 📌የመጋዘን ሰራተኞችን መምረጥ እና አያያዝ 📌የኢንሹራንስ አዘጋጆች 📌የጉዞ ወኪሎች ናቸው። አሁን ላይ የ Artificial intelligence system እንዲሁም Robot በዓለም ላይ የሰዎችን ስራ በመተካት እየሰሩ ይገኛሉ። ከላይ ያቀረብነው ትንበያ በተለይ በአውሮፓ ሀገራት እንዲሁም በአሜሪካ እውን ሊሆን እንደሚችል እና ቀስ በቀስ ወደ ሌሎች ሀገራት ሊዛመት እንደሚችል መረጃዎች ያመላክታሉ።

About