@beyond_the_surface_et: #osho #ethiohabesha🇪🇹_tik_tok #BookTok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiophilosopher መርሳት አለመቻል😔😶

Abrelo_Insights📚
Abrelo_Insights📚
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 November 2025 17:57:12 GMT
78348
5505
51
423

Music

Download

Comments

pikupline2
pick up line :
የመርሳት ችሎታዬን አንችን እንዲረሳሽ አዝኩት ነገር ግን መርሳትን እረስቼ አንችን መርሳቱ ከበደኝ
2025-11-16 18:21:33
17
jede_dirrl_official
Jede_official_16 🥷 :
ሊረሱት የማይችሉትን ሰው ለመርሳት መሞከር ይባስ ማስታወስ ነው 🤷🤷
2025-11-18 17:35:57
1
titoye2
Ru Ha Ma 🙏 :
the last one 🥺🥺
2025-11-18 16:48:26
1
user3980069462705
jafar :
ሌላውን ማሳመን ቀላል ሲሆን ራስን ማሳመን ከባድ ነው።ዶስቶቩስኪይ
2025-11-16 04:56:49
50
puttin216
King Puttin 🇷🇺 :
አንቺን ለመርሳት የወሰድኳቸው መንገዶች ሁሉ ወደ አንቺ ያመሩኛል👌👌👌
2025-11-18 10:50:29
4
gold.of.for.x
የራጉኤል ልጅ :
4th truth
2025-11-16 15:06:49
3
fef.com0
Victory :
ልረሳት እሞክርና ልረሳት እየሞከርኩ መሆኔን እረሳዋለሁ
2025-11-18 16:33:00
1
naoluuuuu
helu :
መርሳት የሚገዛ ነገር ቢሆን አለም ላይ ውዱ ነገር ይሆን ነበር 😌
2025-11-17 17:14:55
5
nigus__5
ንጉሥ. ⏭️ :
4 እሳን እንድረሳት እራሴን ማሳመን አለብኝ
2025-11-18 15:27:50
1
biina.fernandes8
Biina Fernandes :
erasen masamen alebign😔
2025-11-16 10:13:34
4
abeb290
Abel Birhanu :
የልብ እሳት ሆኖ ይኖራል😒😞😟😔🙁☹️
2025-11-17 21:16:27
1
jojoalex123
JoJoAlex(official) :
Dostoyveski
2025-11-16 21:32:57
1
abenu753
Abel🦅 :
ራስህ ላይ ትኩረት አድርግ ከዛ ሁሉም ይስተካከላል🔥
2025-11-16 10:54:22
8
yayas1253ww
sonic🔝 :
ለመርሳት መድሀኒት ቢኖር ከወርቅ በላይ ዉድ ይሆን ነበር💔
2025-11-17 02:49:50
2
abrham9360
አብርሃም :
ዶዮቶቩስኪይ🥰🥰🥰
2025-11-17 12:28:09
3
alone.eagle00
Alone egale :
አንቺ ለመርሳት የወሰድኳቸው መንገዶች ሁሉ ወደ አንቺ ያመሩኛል🥺🥺🥺
2025-11-17 15:59:48
1
hanna.ye.gesil
Hanna Ye Gesil :
this is bad felling ever 😔
2025-11-17 16:54:30
2
honey51921
Honey Tesfaye :
All roads lead to you, even those I took to forget you or All the paths I took to forget you led me to you💯
2025-11-16 12:15:47
1
fetiyajemal0
فتحيي :
ይቻላል ለጊዜው ያማል ግን እንችላለን
2025-11-16 07:06:27
1
eliyas_70
ኤልያስخادم الثالوث☦️ :
ሶስተኛው እኔን ይወክላል።
2025-11-15 22:03:04
1
no_bodyyyyyyyy
𝕭 𝕷 𝕬 𝕮 𝕶 𝕷 𝕴 𝕲 𝕳 𝕿 :
ደርሰናል ትንሽ
2025-11-16 08:46:48
1
kulbi.gebreal
min tesnot :
እሷን መርሳቴ ለራሴ መንገር ቢቻ ሆነ ጭንቀት በ አንድ ሀሳብ ቢዚ መሆን መርሳትን ያስረሱኛል ምላቸዉ ሁሉ ታስረሳኛለች😇💔
2025-11-16 23:15:01
2
kidist3284
kidist :
ሁሉም ልክ ነው 3ኛው ይለያል👌
2025-11-16 14:35:04
1
kunabde
Kun Abde⭐ :
ohhh
2025-11-18 14:30:45
1
muba.muba284
Muba Muba :
እጅግ በጣም ከባድ ነው😂 ስለ መርሳት እንደ ማሰብ መርሳት ቀላል አይደለም bro🤣
2025-11-16 10:01:09
2
To see more videos from user @beyond_the_surface_et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About