@tinaabe7: #ethiopian_tik_tok # death threat #betayoo#Ethiopian American

tina
tina
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 16 November 2025 03:11:01 GMT
289623
13666
552
5923

Music

Download

Comments

yonimagna888
Magnaw :
በውስጥ ስልኬን ልኬልሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አናግሪኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2025-11-16 19:51:37
244
teme_man_
teme man :
የተፈጠረዉን አስረጂን የምንችለዉ ከሆነ
2025-11-16 20:14:07
26
bereketbereketzer
Bereket Zeregabchee :
ውዷ እህቴ መጥቼ እዳላግዝሽ በጣም እሩቅቅቅ ነው ያለሁት ነገር ግን በሁሉ ስፍራ በተመሳሳይ ሰሃት የሚደርስልሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉዋች በደሙ ይሰውርሽ
2025-11-16 17:08:29
647
user2233576847862645
@mahmedjamle musaa8819 :
በዉስጥ ስልክ ሊኬልሽለዉ አነግሪኝ እኔ ዲሲ ነዉ የለዉት
2025-11-16 21:52:28
11
eliab801
ራስ Abay :
አልገባኝም? በጨረር ግድያ ኡመለጥሁኝ ምን ማለት ነው? በ2 አመትሽ ምንስ ውስጥ ብትገቢ ነው? ውስጥሽ የተፈጠረ ጭንቀት ይሆን?
2025-11-16 14:11:23
44
richo.c
Richo C :
ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ 🙏
2025-11-16 18:07:36
177
melon9764
melon :
እባክሽ ወደ ኤንባሲ ለመሄድ ሞክሪ
2025-11-16 14:19:00
359
144kingsdaughter
Sebli :
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በአድራሻሽ ይምጣልሽ ባለሽበት ሆነሽ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ድረስልኝ በይው ረቀት የማይዘው እሱ ብቻ ነው ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን ሊገድሉሽ ከሚፈልጉት ያስጥልሽ በኢየሱስ ስም
2025-11-16 19:21:36
11
sebleasmare655
sebleasmare655 :
የጨረር አደጋ ምንድን ነው? ለምን state አትለውጭም???
2025-11-16 07:19:39
27
sofanti.2
sofnte🇺🇸🔵 :
የኔ ዉድ አይዞሽ የት መጥቼ ላግኝሽ በዉስጥ ፃፊልኝ 😌
2025-11-16 20:52:43
20
its.me84622
it's me :
ፀልይ ። ወደእግዚአብሔር ፀልይ ። እግዚአብሔር ይረዳሻል ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ። እግዚአብሔር አሁን አንቺ ከገጠመሽ ችግር በላይ ነው ። ለእሱ ሁሉ ነገር ቀላል ነው ። ለእሱ ንገሪው እሱ መፍትሄ አለው ። እግዚአብሔር አለ ። አይዞሽ!!!!
2025-11-16 16:18:26
25
art_love007
Art_love007 :
Please visit a doctor and tell him or her your full story. Ayezosh it will get better.
2025-11-16 12:29:05
89
officialabelgetachew
Offical Abel Getachew :
ወንድ የሆነ እኔን አልፎ አንቺን ይነካል ግን ምን ዋጋ አለው አለኝታ የሚሆንሽ ወንድም እንድሆንልሽ ውሰጅኝ እና ከጎንሽ ልሁን 😔😔😔😔😔😔
2025-11-16 21:22:12
3
user5521772702227
Amenen😘😘 :
አይዞሸ🙏
2025-11-17 00:07:49
2
enmessel3
Cape point :
አበበ መንግስቴ😳
2025-11-16 21:45:38
0
buze.king19
ቡዜ የበጌ ምድሩ የወልቃይቱ ልጅ 💚💛❤️ :
ሽጉጥ ግዢ እና ሊጠቃሽ ሰሲመጣ ግባሩ በይው ከአድ ጎንደሬ ምክሬ የምመክርሽ ከዛ በዘለለ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
2025-11-16 21:45:16
2
esuba2492
Esuba ቸልሲ :
እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን እህት
2025-11-16 23:17:52
6
j_a_d_a_5
Dina :
ኢትዮፕያ ኤምባሲ ቨርጂኒያ ሂጂ ሸልተር ለግዜው ያስገቡሽና የመንግስት ጠበቃ ይደረግልሻል ማንንም አታሜክሪ ይሄ ነዉ መፍትሄዉ.
2025-11-16 16:08:07
124
ayzogn4
fertit :
ለምን ምክንያቱስ?
2025-11-16 17:12:12
5
zumaryssef
zuzu የሰሚራእናት🇪🇹💙🇸🇦 :
አሏህይረዳሸ😥
2025-11-17 00:19:48
2
kaledolove
🦋Fu☕Fu🍫🕊️ :
ቢስሚላህ ሰላማት 😥 አላህዬ በእዝነቱ በራህማቱ ይርዳሽ ይድረስልሽ 😢🤲አይዞሽ🥺😔
2025-11-16 22:07:57
8
user540068414
Sara Sara :
😭😭😭😭😭የኔ ከርታታ እመብረሀን ከነ ልጇ ትድረስልሽ የሰው ልጅ ፈተናው መብዛቱ
2025-11-16 16:40:53
100
muazim.moshe
Muaz :
እርዷት መርዳት ምትችሉ እህታችን ነች
2025-11-16 23:53:27
2
alemina134
A L £ M ♾ :
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ የኔ እህት 🥹🤗
2025-11-16 19:28:14
16
bruck_zity
Bruck Zity :
ayzogn🙏
2025-11-16 23:30:02
3
To see more videos from user @tinaabe7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About