@swetkewte: እስኪ ለእናት ያላችሁን ፍቅርና ምኞታችሁን ግለፁላት?

✍️🦋የሸዋ እርግብ🦅
✍️🦋የሸዋ እርግብ🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 16 November 2025 03:38:18 GMT
238927
28320
2676
1873

Music

Download

Comments

abrham.abebaw
Abrish :
እናቴ ታማብኛለች እስኪ መልካም ተመኙልኝ በፈጠራችሁ 😭😭😭😭😭😭
2025-11-17 15:21:45
186
tsige.getasew5
Tsige Getasew :
እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ❤
2025-11-17 09:16:29
20
useramau
ፎዚ ነኝ የገነቴዋ የሀሰን ሸጋሚስትየኮመትማናጀር :
ምንም ቃል የለኝም እናቴን የሚገልፅ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-11-23 22:38:08
1
use1000278447999
Hayet abay :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የለለን እናልቅስ😭😭😭😭😭😭
2025-11-16 11:23:07
75
emnakdergmail.com
ዋ 😔 ነብስ ፈርሁለሽ 😭 እያወቅሽ አታጥፊ😔 :
ወላሂ እናቴ በጣም ታመብየለች ዱእ አድርግልኝ ለአላህ በለችሁ 😥😥
2025-11-17 20:02:03
9
ymaresashenata
enatoan nafake😥🙇‍♀️🔇💘 :
የልኝም😥😥😥😪😪😪😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናት የላችሁ ኑ አብረን እናልቅስላት😥😪😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️እወደሻለሁኝ❤️ነፍስ ይማረ ብሉን እናት የለንን❤️❤️❤️እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኑረላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️ግን አስደሰቷት❤️
2025-11-16 22:22:22
7
ibrahemhajeb1
የድንግል ማሪያም ልጅ :
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ዉድ እናት ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን የኔ አለም❤❤❤❤❤
2025-11-16 10:34:25
165
tsegateklay6
Tsega TDF :
enate betam new mwedsh🙏🙏
2025-11-16 19:22:22
1
user8058161815851
ፍሪዛሙ ነኝ አስለቃሹ ሽሌ :
እማዬ የመኖሬምክንያት 😥😭😭እናቴ ናፍቆቴ ለቺያለኝን ፍቅር መግለፅ አልችልም😥😥😭💔🖤🖤😭🖤ብቻ ምልበልሽ 😥ሺአት ኑሪልኝ 😥እናቴ 😭🖤💔😭💔 አለሜ ሁሌም ወድሻለሁ እማያ ግን ናፈቅሽኝ እማዬ ምልሁን አቺማ ኑሪልኝ ሞት እዳይ ነካብኝ 😥እኔ ልሙትልሽ 😭💔😭💔😭💔🖤ኡፍፍፍ 😥😥ማነው እዴኔ እናቱን ሢያሥታውሥ ሆድየሚብሠው ብቻ ኑሪልኝ 😭💔🖤😭🖤
2025-11-19 13:09:01
8
user3055721146008
addis :
ስውሯ. ማርያም ሂዱ ህይውታችሁ ይሰትካከላል 🙏🙏🙏
2025-11-16 23:42:53
28
user1804298026705
my mother is my every thing❤️ :
የኔ ሂወት የመኖሬ ምክንያት የሂወቴ ብርሀን አለሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
2025-11-17 11:51:16
5
yembarima4
የምባሪማ🟠⚪⚫ :
የኔ ምኞቴ አሁን በላችባት ሁኔታ ሰልቀይራት እንደትሞትብኝ ነው😢🥺የረብ
2025-11-17 05:22:58
22
k7357818
🦋ቢራቢሮዋ🦋💞 :
እናት የለለን ፅናቱን ይስጠን እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-11-16 20:38:40
7
astu_tsega
አስቴር ጋይንቴዋ :
ፈጣሪየ እናቴን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ስጠልኝ ከፉ አይካብኝ መጥቸ አልጣሽ እናቴ የኔ አለም❤❤❤❤❤❤
2025-11-16 19:02:55
27
m.213913
M ባለ ማህተቧ 21እመብርሃን እናቴ✝️❤️💒🕊 :
እኔስ አልታደልኩም የእናት ፍቅር ምን እደሆነኳን አላቅም😭
2025-11-17 11:36:20
4
nigste52
nigste :
ለናት ዋጋ አነሳት
2025-11-22 00:29:36
0
m5366072
ቭቸኛዋ 🥹❤️‍🩹 :
አላህዬ 😭 እናቴን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ስጥልኝ ክፉ አይካብኝ መጥቼ አልጣሽ እናቴ የኔ አለም 💔💔😭 ኡፍፍፍ 💔😭 ስደት የስራህን ይስጥህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-11-17 14:15:24
7
user4793532132869
መልካምነት ለራስ ነው ❤ :
አላህ በጀነት የማላቃትን እናቴን እዲያገናኘኝ ነው ምኞቴ😭😭😭😭💔💔💔💔💔
2025-11-16 14:08:58
4
zabiba1017
zado,ነኝ የስልጤዋ💪💪💪💪💪 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-11-16 15:15:21
7
edro548
Fewashu🤪 :
እዲሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ የኔ አመለሸጋእናት አይይይይ ወላ ንፍቅ ብላኛ ለችኮ😭😭😭😭
2025-11-16 18:29:33
1
huhuk7119
መዬ ነኚ🇸🇦አጭሪ ስዎች ዙሬም አለየቹም🤧 :
እነት ለመረረዉ መሬ ነት ለጨለመዉ ቢረሀን ነት 😥 ኡም ❤ እመ ዎድሽለዉ ኑሪልኚ ❤️🥹
2025-11-16 10:36:22
1
user6303567081753
💌ሥሬሧ◈የማዘሯ ብቻ💌 :
አላህ ይጠብቅልኝ😭ቃላት ያሠኛል😭🥰🥰🥰
2025-11-16 21:49:17
2
sara138137
sara 🦋🧕 :
ለኔ ስትይ ዝቅ እንዳልሽው ከፍ ለማለትሽ ምክንያት ያድርገኝ አላህዬ 😥
2025-11-17 04:00:05
4
tibarek55
tibarek እየሱስ ቤዛዬ :
እናትን የሚገልፂ ቃላት የለኝም 😥😥🥰
2025-11-16 13:55:52
15
asinek3
Asnake ✌✌🇪🇹🇪🇹 :
እነቴ ኑርልኝ
2025-11-16 15:52:25
3
To see more videos from user @swetkewte, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About