@fare__27: ብሄራዊ ክራሻችን መልካም ጋብቻ 🤗 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #fenanhidru #marriage

Afro
Afro
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 November 2025 05:33:51 GMT
1119698
95580
992
5349

Music

Download

Comments

abditemame
abdi :
እያለቀሰች ነው አልፈለገችም ይሆናል መንግስት የሆነ ነገር ያድርግልን 🙏🙏
2025-11-18 17:34:45
6991
nigusmulugetayi5
nigusmulugeta :
መንግስት ወደቡን ይቅርብን እና እሷን አስመልሰን 😭
2025-11-18 19:40:15
1655
mission2442
mission2442 :
አይደለም ወንዶች ሴቶችም ተደብረዋል 😔🥹
2025-11-18 08:12:52
3782
asmatewa
አስማትዋ 🤞🥶 :
ግን ጨክኖ ይከካታል 🥹
2025-11-18 15:37:08
925
jo_endale
LIJ _JONE21 :
ለምን ባልየዉን አናግተዉም😪😭
2025-11-18 15:51:52
2025
tdrt31
man :
በሚስቴ ፊት ማልቀስ አልነበረብኝም ከሁለቱም ወጣው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-11-19 02:58:06
385
abatnhdestaw
ydu :
🖤እኔ እስካሁን የእርቅ ሽምግልና ነው ብዬ እራሴን አሳምኛለው።
2025-11-18 17:23:41
790
aveni56
💥..ኖቬል..💥💥 :
ኧረ ጎበዝ ሊበዷት ነው ✌✌✌😭
2025-11-20 08:01:29
30
tinsu.buna
Tinsu Last :
ቦታው ላይ ነኝ ምን ላርግላቹ ጎበዝ ፍጠኑ ጊዜ የለንም
2025-11-19 06:10:19
234
rozaderbew2
Black queen :
ቆይ እሺ ሴት ሆኜ የኔ ማዘን ምን ይሉታል
2025-11-18 19:58:39
130
mike25248
Scream :
እንደ ሀገር ነው የተናደድነው🥹🥹🥹
2025-11-18 08:12:02
298
user1388102707953
yemaryam :
ግን ለሰርጓ ተጠርተሀል😂
2025-11-18 15:51:56
265
mikiloyal1
❡🦅𝐣𝐞𝐧𝐞𝐫𝐚𝐥 𝐦𝐢𝐤𝐢🦅♈ :
ፍናን እባክሽ ደቂቃ ጨምሪልን 😭
2025-11-19 15:59:01
80
yemiyy12
@"yemi" :
ai ነው artificial ኢንተጀለስ 😭😭😭
2025-11-19 11:48:24
206
mati1995al
mati :
በቃ ጀማው ai ነው ብለን እራሳችንን ካልሸወድን ሁላችንም እርስ በርስ ልንወቃቀስ ኘው ፈጣሪዬ አምንሀለው ai ነው አይደል🤔
2025-11-18 18:01:45
86
sami_gebremariam
𓆩 𝕊𝕒𝕞𝕞𝕪_𝔾𝕞𝕒𝕣𝕚𝕒𝕞𓆪 :
የማገጠችብኝ ነው የመሰለኝ 🤣
2025-11-19 04:05:19
27
moss.alpha7
Mufasa Alpha 7 :
እና ጥቁሩን በግ እና አረቄዬን ተበላሁ ማለት ነዉ?
2025-11-23 19:42:50
8
amarawit25
merry :
ትለያለች እኮ ፈናንዬ 🥰
2025-11-18 10:41:04
84
yonihrwzqef
yohanse :
እድል አለን ገና አልተጋቡም የሆነነገር ማረግ አለብ🤨🤨🤨
2025-11-18 16:42:07
52
aman_fire
Aman🥏 :
አንዱ ምን አለ 🗣 ሁለት እስክቶልድ ተስፋ አልቆርጥም አላለም 🤣🤣🤣
2025-11-19 01:08:29
11
fare__27
Afro :
አልቻልኩም 😫
2025-11-18 15:05:39
108
natnael4116
Natty :
ሰው እንዴት እያለቀሰም ያምራል
2025-11-18 17:31:30
27
aju_ti
አዩኒ🦋 :
ወይ ዘንድሮ ይኸው ሳምንት ሆነ ባሌ ከዘጋኝ😁😳
2025-11-23 11:48:25
5
selmanbest7
😂 :
አላውቃትም ነበር ከህዝቡ ሀዘን አንፃር ግን እኔም እምባዬ መጣ🥺
2025-11-19 07:00:37
46
silent_kille25
silent killer✅ :
I'm gonna do this
2025-11-19 15:50:21
5
To see more videos from user @fare__27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About