@ovid.real.estate58: #0908823343 #ovid #ovidrealestate #ቡልቡላ #2አመትየምትረከቡት

ovid real estate sales
ovid real estate sales
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 November 2025 08:32:41 GMT
80664
2440
222
316

Music

Download

Comments

marsema3615
የፋኑኤል ፍስሀ ፫🩸 :
እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ ከደቂቃዎች በፊት ይሄዉ ቤት በ 1.4 ሚሊዮን ይሸጣል ብላ አንዷ ሴት ስትናገር ሰምቼ ነበር 😂 ከምኔዉ ከምኔዉ😂
2025-11-18 19:04:47
249
binij42
ቢኒ :
መሃን ነው እንዴ ገዢው
2025-11-18 22:29:19
55
1ahimd5
Hamden wallo 🦅 حمدان :
4 bajaje gazeche alakarayem 😁
2025-11-20 05:33:02
0
abdiababiya3
Abdi Ababiya :
1.7ካለው ለምን ላጤ ይሆናል ሲጀመር?
2025-11-19 09:00:04
120
seyanaman01
𝚜𝚎𝚢𝚊 𝚔𝚒𝚗𝚐 :
አይተነዋል 1.4 ብላናለች
2025-11-19 05:25:24
16
abdulkerim_abdicho
ᴀ ʙ ᴅ ɪ ᴄ ʜ ᴏ :
1.7 እንደከፈልኩ ቤቱን ታስረክባላቹ?
2025-11-18 13:53:00
6
azig892
azig :
ኦቪድ ሳይሆን ኮቪድ ነዉ መባል ያለበት
2025-11-20 07:13:01
0
ebtisam3253
🧕rimu🌸 :
አሁን እሄቤት ገዝቼ በስሜ ቤታለኝ ነው እምለው ወይስ ኮሊደር አለኝ ነው እምለው 🤔
2025-11-19 06:44:02
23
jaaneram
ራም ጃኔ :
1.4 ነው 300ሺ ፈርቅ አትያዝ
2025-11-18 18:29:08
59
qpwe42
️Novaꨄ :
ላጤ ደሞ ይከራያል እንጂ ይገዛል እንዴ😅
2025-11-19 10:58:04
24
girmam1
user6256896684257 :
100% ፐርሰን ያለቀ ከሆነ ጥሩ ነው በግንባታ ላይ ያለ ከሆነ ችግሩ ቀላል አይደለም
2025-11-20 09:38:08
0
engdaworkbayu
ለሁሉም ነገር ጊዜ መልስ ይሰጣል :
እኔ ምለው አንድ ቪትስ ገዝቼ ቀን ቀን እየሰራውበት ማታ ብተኛበት በየትኛው ማተርፍ ይመስልሀል መልሱን ላንተ 😂😂
2025-11-19 23:06:28
0
hayiderj
Haydi :
850ሺ አላለም እንዴ የ ovid ባለቤት
2025-11-19 04:38:34
0
user29938771958527
honey :
kidim andwa 1.4 alalechim
2025-11-19 13:11:32
3
jossy21728
ጆሲ (ITF)🥋 :
ለ ላጤ በቂ ነው አላለም ለመላው ቤተሰቦቼ ሁላ ይበቃናል
2025-11-20 01:50:14
1
sisman72
arsii arbaa guugu :
ላጤው አያገባም እንዴ?
2025-11-18 17:32:58
7
n0ra_17
Nora :
ለሾርትም አቶን
2025-11-19 14:56:49
0
nappi_nap
FREE :
ቅድም አንዷ 1.3 አላለችም እንዴ አንተ ደሞ ጨመርክ... ለማንኛውም በቀጣይ ክፍል ቤቱን አሳየን
2025-11-19 19:50:20
0
nesa.jemal
Nesradin :
ገና 1,4 በሚለው ቪዲዮ ኮሜንት አድርጌ እስክሩል ሰደርግ መጣህ 😂😂😂
2025-11-19 11:46:46
6
gifthybirhanu7
gifthybirhanu7 :
በጣም ሰፊ ነው
2025-11-21 11:04:57
0
cho_medfegnaw
Arsenal :
ያለቀ ቤት ነው ?
2025-11-19 21:10:12
0
yelebalij1999
የሌባ ልጅ :
አዎ ለላጤ በቂ ነው። ግን ከፍየ ቤቱን ካላገኘሁ ምን ያደርግልኛል
2025-11-18 08:40:38
3
dawitendeshaw333
ዳዊት የድለላ ስራዎች :
አሁን እስከ ስንት መከራየት ይችላል?
2025-11-18 19:18:02
0
mamen7773
Batuel yakob :
ቪትስ ገዝቼ 🚌 ውስጥ አልኖርም እንዴ ሆሆሆሆ🙄🙄
2025-11-21 04:33:14
0
haniyemariyam2
ሀናን የመርኬዋ እብድ♒💪 :
ግን አዲስ አበባ ነወ
2025-11-19 21:20:50
0
To see more videos from user @ovid.real.estate58, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About