@logawwwww: @ቆይታ ከ አምለሰት ጋር

Adonay
Adonay
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 November 2025 09:12:12 GMT
1432602
148727
1739
4722

Music

Download

Comments

awi9501
Awi Saliba :
ሰዎች አዶናይ ማለት በትንቢት ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ከሰሜን በኩል ይመጣል የተባልነው ንጉሥ ይሆን እንዴ 🤔
2025-11-18 09:19:57
4119
ekramd007
ኢክራም♾ :
🙂አምሊ ልጃችንን አክብረሽ ስለጠራሽልን በኢትዮጵያ ወጣቶች ስም እናመሰግንሻለን!!!
2025-11-18 09:43:52
1197
user2434996147356
m ነኝ :
ሰይፉ ዛሬ አይተኛም
2025-11-21 02:26:53
0
girmshleykun
Girmsh Leykun :
ስውሯ ማርያም ሂዱ ህይውታችሁ ይሰትካከላል 🙏🙏🙏
2025-11-18 12:15:33
332
ki.22622
k22 :
ሰዋች ማክሰኞ ማታ ይለቀቃል እስቲ ከ ሰይፋ YouTube በላይ ብዙ view እናድርገው like in millions in 1 day
2025-11-18 09:31:56
531
kometeriw
ኮመተሪው🤔🤔 :
የኔ ጀግና👑👑 ለአተ ጥሩ ነገር ሰው ባያረግልህም አላህ የጀነትን በር ይክፈትልክ🙏🙏🙏
2025-11-18 09:20:59
74
aposto_jr
aposto_jr🦇 :
Adonay እንደ ሀሳብ ለምን yuti nass የአፍሪካው አዋርድ ላይ ቮት አታስደርጋትም ያው በፍቅር ለማሸነፍ ያስችልሃል 🙌
2025-11-18 09:47:39
58
hilinaj1
User17261891763518189 :
አወራርክ ሲመስጥ
2025-11-18 09:28:59
170
akmskspkm_1
አባ ግርሻ :
ቴዲ አደጋ ውስጥ ነው
2025-11-19 05:14:16
3
zerish.man41
Zerish Man :
አዶናይ እወድሀለዉ አከበርሃለዉ ግን መልስ ሰጠኝ እኔ የሶስተኛ አመት ict/data baseተማሪ ነኝ ወድ እናቴ ደረቆት ቆልታ ጠላ ሽጣ ያስተማረችኝን እናት ምን ሰረቼ ላስደስታት እኔ ግጥም የመፃፍ ዜማ የሞሞከር ችሎታ አለኝ ድምፅም ግን ካለሁት አካባቢ አንፃር ማለቴ ቤጉ ነኝ እና ብዙም እንዲህ አይነት ነገር አይደግፉም እና በሀሳብም ቢሆን እንድተረዳኝ እፈልጋለዉ ማሪያምን።
2025-11-18 09:23:36
11
ayiyu14
Natnael :
ከአምስት አመት ድራማ እና ቀልድ የአንድ አመት ቁምነገር ይበልጣል #Adonay
2025-11-18 09:19:50
244
stmary121921
st mary :
አዶናይ የማይመቸው አንድ አስተዋይ ሰው ሀዬ ይበለኝ
2025-11-18 09:27:13
9
hailumam
Haila 16 :
ሰይፉ ዛሬ አይተኛም🤣
2025-11-18 09:51:46
1027
prince_jibril1
j̶i̶b̶r̶i̶l̶👑 :
መጨረሻውን እንብቡ 🙏🙏🙏 01,02,03,04,05,06,07,08,09,10,11,12,13,14,15,16,17,18,19,20,21,22,23,24,25,26,27,28,29,30,31,32,33,34,35,36,37,38,39,40,41,42,43,44,45,46,47,48,49,50,51,52,53,54,55,56,57,58,59,60,61,62,63,64,65,66,67,68,69,70,71,72,73,74,75,76,77,78,79,80,81,82,83,84,85,86,87,88,89,90,91,92,93,94,95,96,97,98,99,100,101,102,103,104,105,106,107,108,109,110,111,112,113,114,115,116,117,118,119,120,121,122,123,124,125,126,127,128,129,130,131,132,133,134,135,136,137,138,139,140,141,142,143,144,145,146,147,148,149,150,151,152,153,154,155,156,157,158,159,160,161,162,163,164,165,166,167,168,169,170,171,172,173,174,175,176,177,178,179,180,181,182,183,184,185,186,187,188,189,190,191,192,193,194,195,196,197,198,199,200,201,202,203,204,205,206,207,208,209,210,211,212,213,214,215,216,217,218,219,220,221,222,223,224,225,226,227,228,229,230,231,232,233,234,235,236,237,238,239,240,241,242,243,244,245,246,247,248,249,250,251,252,253,254,255,256,257,258,259,260,261,262,263,264,265,266,267,268,269,270,271,272,273,274,275,276,277,278,279,280,281,282,283,284,285,286,287,288,289,290,291,292,293,294,295,296,297,298,299,300,301,302,303,304,305,306,307,308,309,310,311,312,313,134,315,316,317,318,319,320,321,322,323,324,325,326,327,328,329,330,331,332,333,334,335,336,337,338,339,340,341,342,343,344,345,346,347,348,349,350,351,352,353,354,355,356,357,358,359,360,361,362,363,364,365,366,367,368,369,370,371,372,373,374,375,376,377,378,379,380,381,382,383,384,385,386,387,388,389,390,391,392,393,394,395,396,397,398,399,400,401,402,403,404,405,406,407,408,409,410,411,412,413,415,416,417,418,419,420,421,422,423,424,425,426,427,428,429,430,431,432,433,434,435,436,437,438,439,440,441,442,443,444,445,446,447,448,439,450,451,452,453,454,455,456,457,458,459,460,461,462,463,464,465,466,467,468,469,470,471,472,473,474,575,476,477,478,479,480,481,482,483,484,485,486,487,488,489,490,491,492,493,494,495,496,497,498,499,500,501,502,503,504,505,506,507,508,509,510,511,512,513,514,515,516,517,518,519,520,521,522,523,524,525,526,527,528,529,530,531,532,533,534,535,536,537,538,539,540,541,542,543,544,545,546,547,548,549,550,551,552,553,554,555,556,557,558,559 እናታችሁ እንደዚህ ዓመት ትኑራችሁ
2025-11-18 09:17:53
143
moakahim
black :
Teddy is not gonna like it this😭
2025-11-19 05:04:18
4
theeagle686
A 👦 😎 :
ግን ዝምብለህ አምለሰት ከምትል የታላቁ የሙዚቃ ሊቅ እና ንጉስ ክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ ) ባለቤት ንግስት አምለሰት ሙጬ ብለህ ነበር መጥራት የነበረብህ 🥰
2025-11-18 16:59:09
4
buze__man
🦅𝗕𝗨𝗭𝗘 𝗠𝗔𝗡🦅2𝗻𝗱 :
ቆንጆ ሱፍ ግዙልኝ ላገባ ነው 🤗🤗🤗
2025-11-20 06:49:15
1
djsuraethio02
dj sura :
I don’t think ከሰይፉ ክብር ላይ የሚቀነስ ነገር መኖሩን ! ሰዎች የራሳቸው ምርጫ አላቸው አዶናይ አምለሰትን መርጧል ምንም አዲስ ነገር የለውም እሺ
2025-11-18 19:29:56
8
michael.erkalo
Michael Erkalo :
confidence 200% 👍
2025-11-19 11:42:05
4
bonaoro52
Bøø Nåå 🏹 :
ayi
2025-11-18 09:39:56
14
makitadesse19
@Maki yegebreal :
ከዋናዉ ፕሮግራም ይልቅ ከጀረባ ያለዉ ነገር በጣም ይማርካል
2025-11-18 20:41:16
3
teklay.tekeste
Teklay Tekeste :
🙂አምሊሰት ልጃችንን አክብረሽ ስለጠራሽልን በኢትዮጵያ ወጣቶች ስም እናመሰግንሻለን!!!🥺
2025-11-18 14:33:33
9
abebech.getie
0%🤕🖤🖤 :
ጫት ጀመረ ሰይፉ ይባላል አሉ እውነት ይሆን😳
2025-11-18 11:56:32
12
fishaliya143
Fisho :
ምንድነው እንዲ የተመሰጠችበት
2025-11-18 19:55:37
2
tadala.a7
TADALA⛎ :
አዶናይ የሚለዉ ስም ብሄራዊ መዝሙር ይሁን ምትሉ
2025-11-18 09:21:15
114
To see more videos from user @logawwwww, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About