@apostle_peter_mardig: #ሐዋርያዊት_ቤተ_ክርስቲያን #dubai🇦🇪 #ኤርትራንኤሪትራዊያን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

Apostle Peter Mardig
Apostle Peter Mardig
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 November 2025 18:32:06 GMT
71651
6321
184
969

Music

Download

Comments

god.is.love2939
My Savior is Jesus 🙏🙏🙏 :
ትንቢተ ኢሳይያስ 7:14 ------------------------------------ ¹⁴ ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅንም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።
2025-11-20 09:49:47
175
hripsime366
ἐκκλησία⛪️🕊🕊 :
ኦርቶዶክሶች ግን ለምንድነዉ የምትሳደቡት ትክክል እኮ ነዉ አወ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አማኑኤል ስሙ አይደለም አወ ከሰማይ የተሰጠዉ ስም እየሱስ ነዉ
2025-11-20 12:19:12
5
bekiyanm
BEk🤝 :
የአጋንት ትምህርት ነው ... ከእየሱስ ጋር የመፎካከር መንፈስ ነው 😥😥😥
2025-11-23 10:40:12
0
mar16137
Orthodoxy mindset 🥰 :
ማቴዎስ 1:23 “እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም፦ ‘አማኑኤል፡’ ይሉታል፤” የተባለው ይፈጸም ዘንድ ነው፤ ትርጓሜውም፦ “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር፡” ነው።
2025-11-20 15:06:26
51
jone19b
jone :
አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ማለት ነው
2025-11-20 16:39:02
16
anunaki.anunaki2
Anunaki 👩‍🚀 :
የተወደደክ
2025-11-22 06:36:23
0
aynuka.t12
Aynadis legesse :
የሚገርም መገለጥ 👌👌 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-20 13:39:08
2
dme123463
user190959652 :
እግዝአብሔር ማለት ኢየሱስ ነው ያደረውም አማኑኤል ማለት እግዝአቤሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው እንጂ ኢየሱስ መለከኮት ነው እንጂ ስጋ አይደለም እግዝአብሔር በክርስቶስ ሆኖ አለሙን ከእራሱ ጋር ያስታርቅ ነበር ያላል ቃሉ ስላሴዎቾ ቃሉን
2025-11-20 08:13:01
5
every2470
every other day :
አይ ክርስትና😂😂😂 በቃ እንደፈለገ ማንም እየተነሳ ይተረጉመዋል አይደል??
2025-11-20 19:52:12
6
etel80
Dereje@16 :
2025-11-22 19:15:46
0
kiduameha1
kidist Ameha :
እረ አትሳት ወንድም 😳 ማቴዎስ 1:23 “እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም፦ ‘አማኑኤል፡’ ይሉታል፤” የተባለው ይፈጸም ዘንድ ነው፤ ትርጓሜውም፦ “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር፡” ነው።
2025-11-21 10:09:18
4
ermiyasmulatu28
𝕖𝕞𝕒𝕗 :
“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።” — ማቴዎስ 1፥23
2025-11-21 10:29:32
0
user33496285113928
Emmanuel :
እግዚአብሔር በኢየሱስ አድሮ - ሎቱ ስብሐት @ 1
2025-11-21 08:44:06
1
meseret8133
ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት ነው🙏 :
ኢየሱስ አምላክ አደለም እየለነው እኮ አሜን ይላሉ ምንይሻላቸዋል ግን ፈጣሪሆይ ለይተህ ምተህ
2025-11-21 18:44:22
0
yohanesadera9
Yohanis Adara :
ትንቢተ ኢሳይያስ 7:14 ------------------------------------ ¹⁴ ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅንም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።
2025-11-20 15:03:41
5
melkaalexis0
melkaalexis0 :
አማኑኤል ማለት ትርጉሙ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።እና ኢየሱስ አማኑኤል የተባለው እግዚአብሔር በእሱ አድሮ ነው ማለት ሳይሆን እርሱ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነ ነው። አብ በኔ እንዳለ እኔም በእርሱ እንዳለው ያለው በልጅና በአባት መካከል ስላለው ህብረት ነው።
2025-11-20 15:36:40
1
emuye446
emuye :
tadiya mn chger alew alemalet yichali bro gdeta ayidelem 😁
2025-11-21 11:28:58
0
hatashu1
Hatashu :
ኢየሱስ ራሱ ስሙ አይደለም
2025-11-21 18:22:52
0
habte449
𝙚𝙬𝙣𝙖𝙩𝙪𝙣 𝙩𝙚𝙣𝙖𝙜𝙧✝️ :
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።” — 2ኛ ቆሮ 5፥19
2025-11-20 06:45:11
3
birhanu..kur
#birhan :
ማቴዎስ 1:23 “እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም፦ ‘አማኑኤል፡’ ይሉታል፤” የተባለው ይፈጸም ዘንድ ነው፤ ትርጓሜውም፦ “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር፡” ነው።
2025-11-20 16:29:55
4
user8707586155937
Sabom Filmon :
ዋው የእግዚአብሔር ግሩምና ድንቅ ነህ።🙏❤
2025-11-20 10:46:03
1
user200660602127
bedge :
አሜን;አሜን;አሜን
2025-11-20 01:52:17
2
ynwa1292
diborah :
Peter 🥰🥰🥰
2025-11-22 05:02:48
0
borikoo430
@Bori430 :
wowww
2025-11-21 13:45:27
0
user1047680487601
ሰው ነኝ :
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ማደርያ አይደለም እርሱ እራሱ እግዚአብሔር ነው ምክንያቱም ዮሐንስ >
2025-11-21 17:56:58
0
To see more videos from user @apostle_peter_mardig, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About