@y_meryem_ljj: #ti̇ktok #copylink

y_meryem_ljj🧕🏽🎧
y_meryem_ljj🧕🏽🎧
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 19 November 2025 20:57:49 GMT
79114
4715
691
1727

Music

Download

Comments

ana.sade94
hani@سعد :
ከፀጉራችን ላይ ወረድ በል ሰዉዬ ፀጉር በረዘመ አይደለም ለምሳሌ የኔ ፀጉር ረዥም ከሚባለዉ አይደለም ኬርሊ ነዉ ፀጉሬ አረብ ሀገር ሁሉም ባሉበት ዋና ቦታ ከፍቼዉ ወላሂ አረቦቹም ባንጋሊ ፖኪስታ ሰራተኞቹም ናቸዉ ብርቅ የሆነባቸዉ ፀጉርሽ ሲያምር እያሉ የፀጉር ዉበቱ እርዝመቱ ላይ አይደለም አትሳሳት ጥርስም የሰዉ አይን ይበላዋል የደረሰበት ሰዉ አዉቃለዉ🙄 ዝም ብለህ አትቀባጥር
2025-11-20 08:30:37
15
hasiiseid1
HAsii🦋 :
ዛሬ ጥርሴን አሞኝ እናቴ የሰው አይን ነው ብዙ አትሳቂ አለችኝ😁😁😁
2025-11-19 21:10:49
75
user2040821022257
ሰአደ :
ወይዉስታዜ አላህ ይጠብቀህከከከከከ
2025-11-21 06:04:55
0
ekram.ekram.818
ekram ekram 818 :
እናቴ እኮ ናት ጥርሴን አሞኛል ስላት የኔ በሽታ ነው ትላለች🤣🤣🤣🤣🤣
2025-11-20 00:04:55
13
nagit2870
نجاة :
አይንኮ ሀቅነው ወንድም
2025-11-19 21:29:15
118
aydolbale
MAMA AFRICA 🇪🇹 :
በፊት ቀይ ነበርኹኝ የሚሉት ነገር😁😁😁
2025-11-21 04:52:04
0
habibseyoum
RΞYᗩN®ᶻᴱᴰ :
ተነቅቶብናል ስትዪ😂
2025-11-20 01:15:55
11
shamemawabala
🧕 ንስሯ 🦅 🐝 :
ደግሞ ሁሉም ሴቶቸሰ ፀጉሬን የስደት ዉሃ አበላሸብኝ የምንለው ነገርስ😳 አረ የትኛው ፀጉር😫😫
2025-11-19 21:32:13
26
seadawolooyewa6
Aylin❤😇wolloyewa🇵🇸🇹🇷🇪🇹 :
የኔ ፀጉር ግን የሰው አይንነው🥺
2025-11-20 12:30:17
5
user198402120449
ኢስላም የነብያት ሀይማኖት ነው :
እና የሰው አይን የለም እያልክ ነው😁😁😁
2025-11-20 08:01:54
1
zid0275
ጀነት 🍫🍫 :
ጥርሴ ነጭ ነበር አሁን ጠቆረበኝ😂😂😂 ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ትክክል ነዎ
2025-11-20 03:16:22
4
umyusriii
🌎ኡኽቲ ፊላህ🔥 :
ማታ ተነስቶብን ነበር ኡስታዛችን 🤣🤣🤣🤣🤣
2025-11-20 07:23:47
2
z.d252
ZuZu🍃 :
እኔ ግን በልጅነቴ ደርሶብኛል ፀጉሬን ተሰርቸ ሰውየው መጥቶ ይችአንድ ፍሬልጅ እድህ ይሰራልደ አለ በማግስቱ እራሴ እዳለ ፈነዳዳ🥺🥺
2025-11-20 00:10:45
2
user28292347361416
بنت محمد :
አይንሀቅነው በኢስላም አይንየለም አትበል ተሳሳትክ😏😏😏
2025-11-20 10:47:35
0
samutiy
𝐬𝐚𝐦𝐢𝐫𝐚🦋💜 :
ye Ethiopia tsegur minun new ye sew Ayin mibela yet Alena ale🤣🤣🤣🤣
2025-11-20 06:20:19
1
fafi.gashaw
Fafi gashaw :
ጥርሴ ተቦርቡሯል ያንተ አይን ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂
2025-11-20 10:18:39
1
follow.me90247
ውሀ ቢያዋ ነኝ👌 :
የሰው አይን የማይገባበት የለም እረ
2025-11-20 19:22:47
0
user9882311131252
ኡሙ ሙሀመድ :
😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔም እያልኩነው
2025-11-21 05:53:43
0
queeen_ethiopea1
queen Ethiopia :
ካልደርሰብህ ዝም አትልም የሰው አይን እንኳን አይን ፀጉር ማርገፍ አጥንት ይሰብራል
2025-11-20 12:43:57
4
user4503488287257
ሞት እያላ ክፋት አይ ሰዉ ሰዉ ክፉ 😭😭😭 :
ወላይ እኔ ቀጭነኝ ያዬኝ ሰዉ ሁለ ያሰዉ አይን አላብሽ እያሉኝ የሰቅቁኛል ቁርን ይቀርቢሽ እያሉኝ ወላሂ ሰልታማም ተመሚ አደረጉኝ ሁሉም ሰዉ አፉ አንድ ስሆንብኝ እርሴን ፈራዉት😥
2025-11-19 23:31:44
3
mirlnda297
أم هيلال🌹 :
አይን ሀቅ ነው ሁም ሰው ማሻ አላህ አይልም
2025-11-20 00:36:39
17
one.dey82
𝔥𝔞𝔟𝔢𝔰𝔥𝔞𝔴𝔦𝔱 🔴✅ :
እኔማ የለለ 8ቁጥር ነበርኩ የሰው አይን 1 አረገኝ 😂
2025-11-20 09:18:09
1
abubeker.mohammed09
Abubeker Mohammed :
ወላሂ ትክክል:: የሰነፎች መደበቂያ ሆኗል
2025-11-20 03:04:54
3
.aumu.hikma
ፍቅር :
ተዉ እንጂ ሙአዝየ እንፅናናበት እነሡም ይሸቅሉብን😂😂😂
2025-11-19 22:16:50
6
meku912
Meku 😉 :
እሺ አይን እናስ ያለብን ምን እናድርግ እንደዚህ የምትናገረው
2025-11-20 19:38:32
0
To see more videos from user @y_meryem_ljj, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About