@harrydasusa: “ፓለቲከኛ አደለውም” ማለትም ፓለቲካ ነው። ግን ፓለቲከኛ አደለሁም!

Harry da Souza
Harry da Souza
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 November 2025 12:28:32 GMT
178494
16794
703
17747

Music

Download

Comments

mahme213
Mahme :
አስተዋይ ነህ በቀጣይ መፍትሄ የምትላቸውን ጨምርበት
2025-11-20 17:24:04
840
skillbank
Skill Bank Labor Solution :
የሙስሊም ሴት ተማሪዎች የሂጃብ ጉዳይ ለምን አላወራሀውም
2025-11-21 03:53:41
151
setua0
Setua2 :
ምናለ ሁሉም ወጣት እደዚ ብስል ብሎ አስተዋይ ቢሆን
2025-12-10 09:00:42
1
abel_y2000
abel :
bro monthly analysis sraln
2025-11-20 16:56:21
913
kaffa_music1
ጋክ ሾረቾ :
price action or ICT ነው
2025-11-21 15:52:21
6
h.e.r.m.e.l.a.7.7
heri🥀 :
next video sraln🙏
2025-11-20 16:27:05
191
user4275517315414
mo g :
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ምን ሊያደርጉን እንደተዘጋጁ ይናገራል አንቡት ትንቢታዊ መፅሐፍ ነው።
2025-11-20 17:42:12
75
electron258
Electron⚡️ :
ከምር አንድ ሐሳቤን የሚረዳኝ ሰው አገኘሁ በደንብ እንዲገለጥልህ ማን የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለውን መፅሐፍ አንብበው ሁሉም ነገር ይገለጥልሀል
2025-12-05 17:53:26
7
weldeyohannis
ወልደ ዮሐንስ :
PLC = የረር😂
2025-11-22 15:48:31
76
merkeb325
merkebe :
ኮንፊዩዝና ኮንቪስ እያደረግን ብለውናል ህዝቤ አይባንንም
2025-11-20 18:01:23
136
foodisreadynow
ZAP :
What a handwriting
2025-11-20 16:53:34
361
mamushi.22
mamushi :
ሁሌ አጀንዳ ይች ሀገር😭😭😭😭😭
2025-12-10 08:36:12
1
oro_reacts
oro_reacts :
አረካሽኝ ወላሂ😋🤣
2025-11-20 19:08:18
15
minasualih
ስልጤ + ሀረሪ :
ሁሉንም ነገር ጨረስከው ቀጣይ ምን ቪዲዮ ልትሰራ ነው 🤔🤔
2025-11-21 03:53:04
50
newbabu467
ሰዉ መሆን❤ :
እባክህ እባክህ በዚ ኮንተንት ግፋበት እንደዚ ከህልም የሚመልሰን ሀሳብ ያስፈልገናል❤
2025-11-20 17:09:56
293
koko.k051
🎶❤️ :
ከ5ቱ 6ቱ
2025-11-20 14:55:53
201
airtalie
ELSA Pharmacy :
ምርጫ እኛ በመረጥነው አይሆን ምን ዋጋ አለው
2025-12-09 07:43:29
3
user62312074310752
ምዕራፍ :
አብይ ከመጣ እኮ እንደ ሀገር አርፈን አናውቅም..🤔🤔🤔
2025-11-20 17:44:01
230
ethioderiver
ኢትዮጵያን ሾፌሮች እና ኦፕሬተሮች :
የኛን የሹፌሮችን ጉዳይ እረሳክ
2025-11-21 10:01:47
29
brilantf1
BrilantF1 :
ወንድሜ እንደ ምንም ብለን እየረሳን ነዉ የምንነረዉ ስለዚህ ተዉ ኣታስታዉሰን😥
2025-11-20 18:45:32
79
nonameno713
😁🤑💸 :
እንደ ሀገር ተጭበርብረናል ካንተ ውጭ
2025-12-05 02:17:01
4
mezgebe21
መዝጌ 19 :
ከ 5ቱ ሰዎች አንዱ ጠኔ ላይ ነው😂😂😂😂😂
2025-11-20 20:05:17
25
mmetages
METAGES :
ምን እናስብ ማሰቢያችን ተመታኮ!!! we become restless ufffff
2025-12-09 06:18:20
1
ashe161616212121
ሸገር ...... :
ትችላለህ
2025-12-10 04:17:20
1
sami_sewasew
Samvod 👑 :
እኛም ገበሬዎች መሮናል የመሬት ግብር የትየለሌ ጨምሯል ድሮ ደጃፋችን ድረስ የሚመጣዉ ማዳበሪያ ዛሬ 10 ሺህዎች አዉጥተን አናገኝም ታዲያ እናተን እንዴት እንቀልብ ጎበዝ አረ ከሁሉም ሆድ ይቀድማል እኛ ደክሞናል። 😭😭
2025-12-09 05:56:14
2
To see more videos from user @harrydasusa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About