Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bombastic11226: ልጅቷ አረብ አገር አጀለች አዲስ አበባ ነች ተብሏል ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏#viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viraltiktok
MR.bombastic
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 November 2025 13:56:24 GMT
1274612
103592
3394
25892
Music
Download
No Watermark .mp4 (
18.19MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
19.91MB
)
Watermark .mp4 (
39.46MB
)
Music .mp3
Comments
🗽🦅 :
እባካችሁ ወንዶች ከ ሴት በመራቅ እራሳችንን ለ እናቶች እንኑርላቸዉ
2025-11-20 15:37:30
6539
chere king khan :
ለሴት አደለም ህይወቴን ሰገራዬን አልሰጥም
2025-11-21 19:20:41
4358
"" ሞገስ'' :
ለኔም ፀሎት አርጉልኝ ለምን እንደሁ እንጃ ፍርሀት ፍርሀት እያለኝነው😢😢😢
2025-11-21 17:54:33
942
tadu music lover :
ከሴት በመራቄ ሙሉ ጤነኛ ሆኛለሁ
2025-11-21 19:11:28
625
መንጋ ጭላ :
አረብ ሀገር ለፍተው የሚያመጡትን እየወሰዱባቸው ብዙ ሴቶች እራሳቸውን እስከማጥፋት ደርሰዋል አሁን የሰማሁት ደሞ ያሳዝናል ብቻ ችግሩ ከፆታ ሳይሆን ካስተሳሰብ ነው
2025-11-21 17:46:43
758
e :
ማርያምን ከ2 ወይም 3ቀን በኃላ ተረኛው እኔ ነኝ😞
2025-11-21 21:26:05
78
🥭🥭🥭 ነጋድራስ 🍊🍊🍊👌👌 :
እኔ ሴትነኝ ግን ወንድ ብሆን ኖሮ ለሴት ብየ እራሴን ለማጥፍት መርዝ ይቅርና ሚሪንዳም አልጠጣም ወላሂ
2025-11-22 03:55:22
251
seny :
የላካት ጊዜ ነው የሞተው
2025-11-20 16:43:04
1021
🌸𝕙𝕒𝕟𝕒𝕟🌸ITF🌸tkd🧕🥋 :
ወንድሜ ሴቶች አትበል አንድ ሰው ባጠፋው ሙሉውን አትውቀስ
2025-11-22 01:27:59
397
Mesi star :
እኔም እሱን መከተሌ አይቀርም ግን ምናልባት እንደሱ ማስታወሻ ላላስቀምጥ እችላለው አደራ በልባቹ አስቡኝ 🥺🥺😭
2025-11-21 19:34:05
79
ሌሊና ፈቃር :
እውነተኛ single hii ይበለኝ
2025-11-21 20:00:47
62
samri :
ማርያምን ግን ለምንድነው ፈላጊ እና ተፈላጊ የማይገናኘው 😣💔
2025-11-22 17:57:32
118
ብሬ ብራንዱ :
ክፉ ሰው ክፉ ነው በፆታ መለየት ይከብዳል
2025-11-22 17:41:03
61
yabu :
ሁሉም አንዳይነት አይደለንም የኔም ባጃጅ ነጅ ነው ግን አንድ ነገር ልንገራቹ አባቴ መክና አለው ሁሉም ነገር አለው ግን ፍቅር ሰቶኝ አያቅም ሞዴስ ግዛልኝ ብዬው በጨርቅ ተጠቀም ብሎኛል ባሌ ግን ያልከፈለልኝ ያላረገው ነገር የለም ግን በምገርማቹ አራስ ቤት እሱ ነው ያረሰኝ የተከበሩ ቤተሰብ ብዙ ነበሩኝ በገንዘብ በጭንቅላት ባዶ መተዳደርያችን ባጃጅ ተሸጠች ብቻ ይሁን ግዜ ሰቶት ብቻ ቃላት አነሰኝ 😭😭😭😭 አሁን ላይ ስንመጣ ልጄን እየተንከባከበ ከጓደኛዎቹ አንሶ ቤት ሞግዝት ሆኖ ልጄን ይዛል እኔ ግን በየሀገሩ ከቻይኖች ጋር እየዞርኩ ፅዳት ነው የምሰራው ግን ያቅሜን እየረዳዋቸው ነው የሆነ ነገር ይዤ ከባሌ እና ከልጄ ጋር እንድኖር ፈጣር ይርዳሽ ብላቹ ፀልዩልኝ እና ሁሉም ሴቶች አንድ አይደለንም🥰🥰🥰
2025-11-22 17:13:58
22
ከዉላ :
በምታምነው ፈጣሪ ንገረኝ ልጁ ሙቷን አለ እባክህ ንገረኝ በምቶዳት እናት መልስልኝ እዳታልፈኝ እባክህ 😢😢😢🙏🙏🙏
2025-11-21 20:56:41
6
Javi simon :
ለኔ ፀሎት ኣርጉልኝ 🥺🥺 ምን እንደሆነ አላዉቅም ግን በጣም እየፈራሁ ነው 🥺🥺
2025-11-20 14:49:28
374
꧁🂱❥︎እስ𝐦𝐫ቶ👸ዱ𝐫ዬ𝄟≛⃝ 🇨🇬 :
😢🥺🥺🥺🥺🥺አይይይይይ😢😢
2025-11-23 21:55:19
1
feker 13❤️❤️ :
hulum setoche ande aydelum getan
2025-11-21 19:34:47
22
Yafu Goat :
አረ በጣምነው ምያሳዝነው 🙇
2025-11-21 18:34:06
194
Sernity :
ፈምሶ ነው የሞተው
2025-11-24 19:36:47
5
B my...........! :
ማርያምን እኔም ልልካት እያሰብሁ ነው ይቅርብኝ እንዴ እ
2025-11-22 03:07:58
38
i❤ Gaza 💪🇪🇹🇵🇸 :
ወላሂ እኔም ከራሴ ጋር እየታገልኩ ነው🥺🥺🥺
2025-11-21 19:34:01
29
Fraol :
የኔንም ከነገ ወድያ ስለምትፖስተው አታስብ ብዙ ነገር ማለት አልፈልም 😢 የፃፍኩት ደብዳቤ ስላለ ታገኙታላችሁ ደህና ሁኑ
2025-11-21 19:28:00
6
1day :
ሴቶች አትበል ወድሜ እኔ ሰርቶ ይለወጥ ብዬ ሰጥቼው ከነ የለም የት ገደል እደገባ እራሱ አላቅም
2025-11-22 05:04:05
56
adi man :
ቀጣይ እኔ ነኝ
2025-11-22 03:54:00
15
To see more videos from user @bombastic11226, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fyp
2(Часть) Профессор Демис😂😂 #демискарибидис #гарикхарламов #камеди #камедиклабтикток #угар #лучшее #камедизвезды #тнт #звездытнт #камедизвезды #камеди_клаб1 #рекомендации #рек #врек #пуститеврек #пуститеврекомендации
Déjame robar tu corazón, yo te regalo el mío💗… Mi corazón es tuyo🎶✨#dejamerobarteelcorazon♥️ #yoteregaloelmio❤❤ #micorazonestuyo #💗 #paratii #missyou #fyp
Version 2 Give me L.S.D #คนน่ารัก #suvicha_photo2
Bikin pamflet / informasi kajian di Canva.. #canva #canvadesign #tutorialcanva #pamflet #pamflet #kajian #fyp #fypシ #fypviralシ
TOJIMA WANTS TO BE A KAMEN RIDER Cosplay Journey Eps. 5 Hari ini aku cosplay sebagai Tojima,yang menceritakan Tentang pria biasa berusia 40 tahun yang masih bermimpi menjadi Kamen Rider. Meskipun tidak banyak orang yg tau,namun Anime ini buat aku sangatlah keren dan punya cerita yang menyentuh! Thank you Tojima!! 😭 @AMIN RIDER thank you for the masterpiece ! #tojimawantstobeakamenrider #coswalk #kamenrider #cosplayer 東島丹三郎は仮面ライダーになりたい
About
Robot
Legal
Privacy Policy