@faneyefaneye198: #creatorsearchinsights #fpyシviral #2millionviews #1millionviews #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡🦋myvideo

𝐅𝐀𝐍𝔼𝐘𝐄_፩፱🎀🦋
𝐅𝐀𝐍𝔼𝐘𝐄_፩፱🎀🦋
Open In TikTok:
Region: LB
Thursday 20 November 2025 14:09:02 GMT
822181
146315
2455
6796

Music

Download

Comments

user2537081202783
አምሃራ :
እናቴ ታማ ሆስፒታል ናት ቅዱስ ሚካኤል ይማርሽ በሉልኝ። ቅዱስ ሚካኤል የነገርኩህን አደራህን በሰው ሀገር አትፈትነኝ
2025-11-21 11:32:39
18
user4130218713481
Mesitewat :
የዛሪው ሚካኤል ለክርስቲኖች በሙሉ በስላም በጤና ያድረስን
2025-11-21 12:17:53
11
user3348745072939
AAA96@2121Ab2017 :
እልልልልልልልልልልል😊☺️☺️☺️☺️😊😊😊😊
2025-11-21 16:09:44
1
34fano55
አማራዊት💚💛❤👑🆘 :
🥺🥺🥺🥺🥺የኔ አባት ሰደትኛዋ ልጅህ አሰባት
2025-11-21 07:12:23
108
user68236544023476
ወርቅያንጥፍ የሬማዋ :
ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሚካኤል አባቴ
2025-11-21 08:36:13
11
user7615950769068
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር :
አምና ከሱ ነበርሁ ዘንድሮ በማዳም ቤት አከበርሁ ብቻ ለድጅህ አብቃኝ
2025-11-21 07:56:28
11
habte110
habte27@ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የቱሚ ቅዱስ ሚካኤል ሩቅ ሀገር ነው ያለሁኝ ብዙ ትዝታ አለብኝ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ!!!!!!
2025-11-21 11:14:18
7
sleame1
mayko :
ቅድስ ሚካኤል የልባችንን መሻት አያቶ ያአሰብነውን ይምላልን የዛሪ አመት በፍቅር በድሰታ ያአድረስን ያአድርሳችሁ ለአገራችን ሰላም ያአምጣልን በዚህ ወር በዙ ተስፍ ያአለኝ ልጅ ነኝ ምኞትህ ይሳካልህ በሎኝ እንኮን አዳረሳችሁ የአመቱ ሰው ይበለን ✝️💚💛❤️
2025-11-21 10:34:38
9
user8201204402182
aster :
አቤት ደስ ሲል የአመት ሰዉ ይበለን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-21 11:03:58
3
love505140
🦋የማር 🤘ውሀ :
ለደጁ ያብቃቹ የኔ ውድ እህቶች❤❤❤🌹❤❤❤❤
2025-11-20 19:32:16
21
setnigus.hagera
Bonbu.fikresh :
አሜን እልልልልልልልልልልልል አጋንት ይቃጠል እንኳን አደረሳቹህ መላው ኦርቶዶክሳዊያን 🕯️🙏 🤲
2025-11-21 10:22:59
7
bemni.abrham
ህያብ🇪🇷💊🇬🇳💪💪💪 :
የኔ አባት እልልልልል
2025-11-21 05:45:27
11
yalgaabera1
yalga Abera :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰cmc ቅዱስ ሚካኤል ብዙ ትዝታ አለብኝ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ
2025-11-20 17:02:46
26
user4177344814340
Lema :
12
2025-11-21 05:49:38
3
user153621650780
user153621650780 :
ቅድስ ሚካኤል ያሳደከኝ አባቴ እኔንም ልጆቼንም ጠብቀን በተለይ በጠበል ያለውን ልጄን ማርልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-21 13:37:31
5
user71237579817633
user71237579817633 :
ቅዱስ ሚካኤል አባት መጨራሻየን አሳምርልኝ በለተ ቀንህ ደስታን አሰምተህኛል
2025-11-21 15:13:22
1
alemudeseye
A ነኝ አባቴን ናፋቂ Dadi Love😭😭😭 :
መላኩሚካኤል አባቴ እናቴን ጠብቅልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ያመት ሠዉ ይበለን ቀጣይ አመት ከእናቴ ጋር ሁኛ ስለት አስገባለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😳😳
2025-11-21 10:38:02
4
binyam.tamerat5
Binyam Tamerat :
እንኳን አደረሳቹ
2025-11-20 15:53:32
7
cjhc345
Cjhc :
ሸዋዬ ሀገሬ ቅዱስ ሜካኤል አባቴ በሰላም ለደጅህ ያብቃን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-21 06:14:13
1
tegbar9
ተስፋዬ :
ተደሰቱ እዳይከፋችሁ የተዋህዶ ልጆች
2025-11-21 13:16:07
2
fikrt57
Fikrt :
የዛሬ አመት ነበርጉ ዛሬግን ስደት አተ አስበኝ😞😞🙏
2025-11-21 07:46:18
4
meri_reda
Meri_Reda :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰cmc ቅዱስ ሚካኤል ብዙ ትዝታ አለብኝ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ
2025-11-21 05:45:52
5
haymi018
haymi wende :
እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍
2025-11-21 12:39:35
2
wudieabere
wudie :
የcmc ሚካኤል አባቴ ደካማ ልጅህን በምህረት እጅህ ጎብኘኝ
2025-11-21 06:25:20
1
sheberagorefu
Shibre Gorfu :
የአመት ሰው ይበለን🥰🥰🥰
2025-11-21 11:31:22
2
To see more videos from user @faneyefaneye198, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About